Telegram Web Link
ኔታንያሁ ዓመቱን ሙሉ ሲያደርግ እንደነበረው ኢራናዊያኑን በአደባባይ ወጥተው መንግስቱን እንዲጥሉ ጥሪ አቅርቦ ነበር።ቴህራናዊያኑም የፍልስጤምን ባንዲራ በመያዝ ከመንግስታቸውና ከፍልስጤም ጎን መሆናቸውን ገልፀዋል
:
@strong_iman
61🥰14🔥3👍1
በቴህራን ሰልፍ ከወጡ ኢራናዊያን መሃል አንዱ ፦
"ይህ የእስራኤሉን አይረንዶም ነው።" ይላል..🤭
:
@strong_iman
😁51🤣94👍1
ሀይፍ ከተማ በአሁን ሰዐት 🇮🇷🔻🇵🇸
👏20😭19🔥9
ፍቷቸው
=======
እናንተ ስንት ስተለፈለፉ እየታገስናችሁ፤ የኛ ጊዜ ዓይናችሁ ይቀላል።

«ዛሬ የደዕወቱ-ል-አንቢያእ ኢስላማዊ ድርጅት ዓለም ባንክ ሲያደርግ የነበረውን የጎዳና ላይ ደዕዋ በጸጥታ ኃይሎች አቋርጠውታል። ዳዕዋውን ሲቀርፅ የነበረ ልጅ ታስሯል።»

Via: ሙራድ
@STRONG_IMAN
😢6311🤬4
ጋዛ .....
እየደማች ትዋጋለች። እየቆሰለች ትፋለማለች። በትዕግስቷ ትታገላለች።

ህዝቦቿ.....
በእርዳታ ምትክ ጀናዛ ይዘው ይመለሳሉ። እህል ፍለጋ የወጡ በወራሪዋ ሚሳዔል ይቆላሉ።

ሙጃሂዶቿ .....
በተራበ አንጀታቸው የሐቅ ባንዲራን ከፍ ማድረግ ነው ምኞታቸው። ድል ነው መርሀቸው። ሸሂድነት ነው ውጥናቸው። አልጠፉም ከሜዳቸው። ረፈህ፣ ኻን ዩኑስና ጀባሊያ ነው መገኛቸው።

እዚያ .....
ጀሰድ ከሩህ ቀን በቀን ይላቀቃል።
ሥጋ በየመንገዱ ይበታተናል። አበቦች ይቀጠፋሉ። ህፃናት ይረግፋሉ።

ጋዛ በልባችሁ ውስጥ ድርሻ ይኑራት። ልክ እንደ ነፍሶቻችሁ አስቧት።

ኮምፓሳችሁን አስተካክሉ።
ድምጻችሁን ዝቅ አታርጉ።
ሻም እስትንፋስ ናት። የነቢያቶች ምድር የሙስሊሞች ዘንግ ናት። አትርሷት ... እስከ መጨረሻው ሁኑ አብራችኋት።

@STRONG_IMAN
@STRONG_IMAN
💔12927😭16
የምሽት ወሬዎቻችን ሚለው የ voice program ......በሳምንት አንድ ቀን ለማዘጋጀት አስቤ ነበር what do u think👉👈 weys ከነ አካቴው ረስታቹታል?
38🤔11👍7🥱2👏1
🗿🗿 we got our new profile
🔥78😁328👍3
Her little “love” earrings — but even that love wasn’t enough to keep her alive in this world.

@STRONG_IMAN
😭144💔63😢108❤‍🔥3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"ዓለም አቀፉ ኃይል የፅዮናዊያኑን ግፍ ለማስቆም የማይነሳ ከሆነ፤ ወላሂ የዓለምን ቅርፅ የሚቀይር ጦርነት ከፊታችን ሆኖ በዐይኔ እመለከታለሁ..እርጥብ ደረቁን የሚያቃጥል ቀጠና-አቀፍ ዲናዊ ጦርነት ከፊታችን አለ።"

የሕያ አስ-ሲንዋር አፕሪል 30/2022 የተናገረው

السلام على شهداء الأمة
:
@strong_iman
79👍6😢5
ሴኩላሪዝም

ኒቃብና ጂልባብ ሲያዩ ብቻ ነው ሴኩላሪዝም ትዝ የሚላቸው
@STRONG_IMAN
🤷‍♂146😁30👍2011🥴3😢1
የstrong iman የተመረቃቹ ተማሪዎች እንኳን ደስ አላቹ🥰

  እኔምኮ ተመርቂያለሁ😥

           Kg3 ላይ🙂
😁16128🤷‍♂4🎉4👍2
Tel Aviv ጠዋቱን እሳት እየሞቀች ነው🗿
ከኢራን ወደ ኢስራኢል ለመጀመሪያ ጊዜ ኸይበር የሚል ተለቅ ያለ ሚሳኢል በዛሬው ተልኮል ። አላህ በሰላም እንዲደርሱ ዱዓችን ነው ።
ለበለጠ ወቅታዊ መረጃወችን ለማገኘት
የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇
@STRONG_IMAN
@STRONG_IMAN
73🔥8👏8👎2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
every እስራኤል እግሬ አውጪኝ and then this happened 🗿
🇵🇸🔻🇮🇷
🤣123😁96👍3👏3
ለተፈታኞች....
Strong iman
ሌሎች ከዚ በፊት የተፈተናቹ ምትጨምሩላቸው ነገር ካል comment section ክፍት ነው
@STRONG_IMAN
👏3820🙏4🔥3😢1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
No need to write a caption -
መግለጫ ጽሁፍ መጻፍ አያስፈልግም - የታሪኩን ዝርዝር ነገር አሁን እንደሸመደዳቹት አምናለሁ... በዚህ ጊዜ ግን ልዩ የሆነው የልጁ ፊት ነው።
@STRONG_IMAN
💔93😭303👍1🔥1😁1
2025/07/09 22:07:29
Back to Top
HTML Embed Code: