إنا لله وإنا إلیه راجعون😢
የኮምቦልቻው ሸይኽ ሙሐመድ ሁሴን ሐያታቸውን በሙሉ "ሙሐመድዬ" ብለው እንደተጣሩ ወደ አኺራ ተሻግረዋል።
አሏህ ሆይ ከዉዱ ነብያችን (ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) ታጎራብታቸው ዘንድ እንዲሁም ምትካቸውን ትለግሰን ዘንድ እንማፀንሃለን።
عظم الله أجركم، وأحسن الله عزاءكم، وغفر لميتكم، وألهمكم صبراً، وأجزل لنا ولكم بالصبر أجراً 😥🤲

❤65😭40😢9🤨6👍5
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ረሀብ እና ስቃይ ጋዛን እያመሳት ይገኛል
ሁኔታቸው ክምታስቡት ከምታልሙት በላይ ከባድ ሁኔታ ላይ ናቸው
ዘውትር ለነሱ ዱዐ ማረጋቹን እንዳትረሱ....
@STRONG_IMAN
ሁኔታቸው ክምታስቡት ከምታልሙት በላይ ከባድ ሁኔታ ላይ ናቸው
ዘውትር ለነሱ ዱዐ ማረጋቹን እንዳትረሱ....
@STRONG_IMAN
😭52💔29❤2😢1
የሙሐረም አስረኛው ቀን(ዐሹራእ) የፊታችን ቅዳሜ ነው የሚውለው፡፡ ስለዚህ አላህ ወፍቆት ይህን ዐሹራእን መጾም የፈለገ ከአራቱ መንገዶች አንዱን መርጦ ይጹም፡-
ሀ. ቅዳሜን ብቻ፡- 10ኛውን ቀን መጾም ማለት ነው፡፡ ዋናው ዐሹራእ ተብሎ የሚጠራውም ይህ ቀንነው፡፡
ለ. ጁምዓና ቅዳሜን ፡- 9ኛውንና 10ኛውን ቀን መጾም ማለት ነው፡፡ ይህም በላጭ ነው፡፡
ሐ. ከ ጁምዓ-እሁድ ፡- 9ኛ፣10ኛና 11ኛውን ቀን ማለት ነው፡፡ ይህ ከሁሉም በላጩ ነው፡፡
መ. ቅዳሜና እሁድ፡- 10ኛውና 11ኛውን ቀን መጾም ማለት ነው፡፡ ይህም ሱንና ነው
አላህ ይወፍቀን፡፡
©

❤52👍6
ባ'ደም ሚሳል ሆኖ ኑስኻው የዘለቀው፣
ኩንሁን የጉድ አርጎት አሏህ የኸለቀው፣
ማማር በሱ ዘልቆ በሱ ላይ ያለቀው፣
ተሱ ላይ ለዩሱፍ ጥቂት የፈለቀው፣
በዛው ነው የሚስራው ዓዚዝ የሐበሰው።
(ሸይኽ ሠይድ ጫሊ)
اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا ومولانا محمد وعلى آل سيدنا محمد.
#ሰለዋት_አብዙ💚
:
@strong_iman

❤38👍3🔥2🤔1
አስገራሚ የፆም ቀናት ግጥምጥሞሽ!
1-ጁመዓ (ሙሐረም 9): ከአሹራ ፆም በፊት የሚፆም
2-ቅዳሜ (ሙሐረም 10): የዐሹራ ፃም(ያለፈውን አመት ወንጀል ያስምራል)
3-እሁድ(ሙሐረም 11): ከአሹራ ፆም በኃላ የሚፆም ፆም
4-ሰኞ (ሙሐረም 12): የሰኞ ፃም
5-ማክሰኞ (ሙሐረም 13): የአያመልቢድ የመጀመሪያው ቀን ሱና ፆም
6-እሮብ (ሙሐረም 14): የአያመልቢድ ሁለተኛው ቀን ሱና ፆም
7-ሐሙስ (ሙሐረም 15): የአያመልቢድ ሶስተኛው ቀን እና የሐሚስ ሱና ፆም
✅ ይህን የፆመኞች ውድድር እንቀላቀል።ከፆመኞች ባንሆን እንኳን ከአስታዋሾች እንሁን!"ወደ መልካም ያመላከተ ምንዳው እንደሰሪው ነው"
እንግዲ strong iman memeber's በርቱልኝ🤝

👍66❤22🤝4
6645823265 (22)
<unknown>
🥰14❤11
ናፈቁን ያ ረሱለላህ አዲስ ሊሪክስ ነሺ...
NidaTube.com
❤🔥37❤13😢3
ተውበት አድራጊዎች
Strong Iman
🥰27❤8💯4
6645823265 (8)
<unknown>
❤🔥13❤8
ልጅ አግኝቶ ፍቅር ካጣ እና ፍቅር አግኝቶ ልጅ ካጣ ሰው የየትኛው ህመም ይገዝፋል?
🤷♂43🥱7👍4❤3
Crafting Our Dreams 🎯-1
There is a saying that goes like ;
"Discipline is choosing between what you want now and what you want most"
☆ ልክ ጌታችን አላህ ( ሱብሀነሁ ወተዓላ) እንደነገረን;
"ذَٰلِكَ مَتَٰعُ ٱلۡحَيَوٰةِ ٱلدُّنۡيَاۖ وَٱللَّهُ عِندَهُۥ حُسۡنُ ٱلۡمَـَٔابِ"
ወይ ጊዜያዊ ፍላጎትህን ታስቀድማለህ ወይ ያማረ መጨረሻን ትመርጣለህ!
ምርጫው ያንተ ነው!
Stay Focused, Stay Committed and Embrace the Reward 🤗
© @islamicpsychologycommunity

❤39🔥6
S֮t֮r֮o֮n֮g֮ I֮m֮a֮n֮🇵🇸
ልጅ አግኝቶ ፍቅር ካጣ እና ፍቅር አግኝቶ ልጅ ካጣ ሰው የየትኛው ህመም ይገዝፋል?
«
እንግዲህ የሷ ውድ መሆን የገባኝ ስትሞት ሆነ። ምን አይነት ጨካኝ ነች ኖራም ሞታ የማትተወኝ?
አንድ ቀን እምር፣ ድምቅ ብላ ከቤታችን ጠበቀችኝ! ምን ዋጋ አለው ብታምሪም ብትደምቂም አትወልጂልኝ አልኩ በውስጤ። የልጅ ናፍቆት የሷን ውበት ጋርዶኝ!
ከውስጤ ውስጥ ስሰርግ ዝም ብላ ፈገግ ስትል ተቀርፆ የተቀመጠ ምስሏ ይታየኛል። ፈገግ እያለች ከአይኖቼ ስር የናፈቃትን ፍቅር እና መከበር በስስት ለማግኘት ስትጓጓ ንቀቴን ሳሳያት በህይወት እያለች ያላስተዋልኩት ምር ሀዘኗን ከውስጤ ውስጥ አየሁት።
እንዴት ብከፋ ግን ያቺን ልበ ሩህሩህ ለማፍቀር እስክትሞት ድረስ የጠበቅኹ!
አሁን እንደዚያ አባት ሆኛለሁ።
እንደዝያ መለስለስን በልጆቹ ለማጋባት ሸካራ ሚስቱን በልጆቹ ፊት እንደማይቆጣት ሰው።
ይኸው… ከውስጤ ውስጥ ስሰርግ ያቺ የሞተችዋ ባለቤቴ ሀዘን እየታየኝ በህይወት ያለችዋን የልጆቼን እናት ጌታዬ አስተካክልልኝ ለማለት ሀፍረት ይይዘኛ
ረስኹ!
በጊዜ ውስጥ ነው አሉ… መቼስ ሰዎች የሚተርኩትን አያጡ። ዝንጀሮ እና ሰዎች ከአቅል ሸንጎ ዘንድ ቀረቡ። ክሳቸውን ሰምቶ ፍርድ ለመስጠትም ህሊና ዳኛ ተሰየመ አሉ።
እንግዲህ ዝንጀሮዎች ሰዎች አላህ የሰጣቸውን ክብር ለእኛ እየሰጡን ነውና ይህ እኛን አስቆጥ
አንመጣም!
አሉ።
የዝንጀሮዎችን ክስ እንደሰሙ ሰዎች ለሁለት ጎራ ተከፈሉ።
የለም ዝንጀሮዎች አቅል ስለሌላቸው አልተረዱም እንጂ ከእነሱ እንደመጣን ማመናችን ሊያስደስታቸው በተገባ ነበር የሚሉና የለም ዝንጀሮዎች ሀቅ ተናገሩ! የሚሉ ሁለት የሰዎች ጎራ እርስ በርስ ተሟገቱ።
ታድያ የሁለቱንም ክስ ሲያደምጥ የነበረው ህሊና ክብራቸውን ከዝንጀሮ ለመዘዙት ሰዎች ዝንጀሮዎች አላህ የሰጣቸውን ክብር እንዲያስተምሯቸውና ክብራቸውን ያወቁት ደግሞ አላህ የሰጣቸውን ክብር ያጣጣሉት ሰዎች ዝንጀሮዎችን እንዳያጠቁ ፈረደ። ፍርዱን ከፈረደ በኋላ ህሊና ስቅስቅ ብሎ
ሆነ አለ።
እንግዲህ እኔም እንደ ህሊና ነው ውስጥ ውስጡን
ካታውም ይጠፋል።
መገን እኔ… ከውስጤ ውስጥ ስንቃት የነበረችዋን ልበ ሩህሩኋን በቀር ሌላን ማስቀመጥ ያቃተኝ!
እሺ አሁን የምናፍቀውን ልጅ ያገኘሁባትን፣ ስትሞት ያፈቀርኳትን የቀድሞዋን ባለቤቴን ያህል እንዴት አድርጌ ላፍቅራት? »
[ አብዱልሀኪም ሰፋ ]
:
@STRONG_IMAN
@STRONG_IMAN
ስትሞት ይበልጥ አፈቀርኳት!
እንግዲህ የሷ ውድ መሆን የገባኝ ስትሞት ሆነ። ምን አይነት ጨካኝ ነች ኖራም ሞታ የማትተወኝ?
አንድ ቀን እምር፣ ድምቅ ብላ ከቤታችን ጠበቀችኝ! ምን ዋጋ አለው ብታምሪም ብትደምቂም አትወልጂልኝ አልኩ በውስጤ። የልጅ ናፍቆት የሷን ውበት ጋርዶኝ!
ባሏን ለማስደሰት የትኛውንም መስወዓትነት ለመክፈል የማታመነታ ሚስት ባሏ ክብር ሲነፍጋት ምንድን ነው የሚሰማት?እሷ እንደሆነ ጨካኝ ነች ፊቷንም አታጠለሽም።
ከውስጤ ውስጥ ስሰርግ ዝም ብላ ፈገግ ስትል ተቀርፆ የተቀመጠ ምስሏ ይታየኛል። ፈገግ እያለች ከአይኖቼ ስር የናፈቃትን ፍቅር እና መከበር በስስት ለማግኘት ስትጓጓ ንቀቴን ሳሳያት በህይወት እያለች ያላስተዋልኩት ምር ሀዘኗን ከውስጤ ውስጥ አየሁት።
አሁን ይኸው በዘር በዝቼ ፍቅር እና ክብር አጥቼ እናፍቃታለሁ።
ልጅ አግኝቶ ፍቅር ካጣ እና ፍቅር አግኝቶ ልጅ ካጣ ሰው የየትኛው ህመም ይገዝፋል?
ከወላድ በልጅ ናፍቆት ጠግቦ ክብር ካጣና ከመሀን ፍቅር አግኝቶ በልጅ ናፍቆት ከሚሰቃይ ሰው የየትኛው ይበልጥ ያማል?አጀብ… የጌትየው ነገር። አንዷን ሚስቴን ልጅ ከልክሏት ሩህሩህ ልብ አደላት። ላንዷ ሚስቴ ደግሞ በልጅ አምበሽብሿት ደግ ልብ ነሳት።
መገን እኔ መሻቴን ከቀደር ባስበልጠው ሁለቱም ጋር የምሰቃይ ሆንኩ።
እንዴት ብከፋ ግን ያቺን ልበ ሩህሩህ ለማፍቀር እስክትሞት ድረስ የጠበቅኹ!
አሁን እንደዚያ አባት ሆኛለሁ።
ት።
ልጆቹ ሰው መናቅ እንዳይማሩበት ከምትንቀው ሚስቱ እንደሚሸሸው አባ
እንደዝያ መለስለስን በልጆቹ ለማጋባት ሸካራ ሚስቱን በልጆቹ ፊት እንደማይቆጣት ሰው።
ይኸው… ከውስጤ ውስጥ ስሰርግ ያቺ የሞተችዋ ባለቤቴ ሀዘን እየታየኝ በህይወት ያለችዋን የልጆቼን እናት ጌታዬ አስተካክልልኝ ለማለት ሀፍረት ይይዘኛ
ል።
መገን እኔ የሚደርሰኝ ንቀት ይበለኝ ማለት ላይ የደ
ረስኹ!
በጊዜ ውስጥ ነው አሉ… መቼስ ሰዎች የሚተርኩትን አያጡ። ዝንጀሮ እና ሰዎች ከአቅል ሸንጎ ዘንድ ቀረቡ። ክሳቸውን ሰምቶ ፍርድ ለመስጠትም ህሊና ዳኛ ተሰየመ አሉ።
እንግዲህ ዝንጀሮዎች ሰዎች አላህ የሰጣቸውን ክብር ለእኛ እየሰጡን ነውና ይህ እኛን አስቆጥ
ቶናል።
እነሱ ከእኛ አልመጡም፣ እኛም ከእነሱ
አንመጣም!
አሉ።
የዝንጀሮዎችን ክስ እንደሰሙ ሰዎች ለሁለት ጎራ ተከፈሉ።
የለም ዝንጀሮዎች አቅል ስለሌላቸው አልተረዱም እንጂ ከእነሱ እንደመጣን ማመናችን ሊያስደስታቸው በተገባ ነበር የሚሉና የለም ዝንጀሮዎች ሀቅ ተናገሩ! የሚሉ ሁለት የሰዎች ጎራ እርስ በርስ ተሟገቱ።
ታድያ የሁለቱንም ክስ ሲያደምጥ የነበረው ህሊና ክብራቸውን ከዝንጀሮ ለመዘዙት ሰዎች ዝንጀሮዎች አላህ የሰጣቸውን ክብር እንዲያስተምሯቸውና ክብራቸውን ያወቁት ደግሞ አላህ የሰጣቸውን ክብር ያጣጣሉት ሰዎች ዝንጀሮዎችን እንዳያጠቁ ፈረደ። ፍርዱን ከፈረደ በኋላ ህሊና ስቅስቅ ብሎ
እያለቀሰ
መገን ጌታዬ አቅል አደቡን እንዳይጥስ ልጓሙ ነበርኩ፣ አሁን ግን የአቅልን ልጓም የያዘው ስሜት
ሆነ አለ።
እንግዲህ እኔም እንደ ህሊና ነው ውስጥ ውስጡን
የማለቅሰው።
ስሜት ህሊናን ሲረታው ህይወት ጣዕሙም እር
ካታውም ይጠፋል።
መገን እኔ… ከውስጤ ውስጥ ስንቃት የነበረችዋን ልበ ሩህሩኋን በቀር ሌላን ማስቀመጥ ያቃተኝ!
እሺ አሁን የምናፍቀውን ልጅ ያገኘሁባትን፣ ስትሞት ያፈቀርኳትን የቀድሞዋን ባለቤቴን ያህል እንዴት አድርጌ ላፍቅራት? »
[ አብዱልሀኪም ሰፋ ]
:
@STRONG_IMAN
@STRONG_IMAN
❤41💔14😭5
አንዳንዴ ሂወታችሁን ሲዖል ሚያረጉት.... ቤተሰብ ሚባሉ ፍጥሮች ናቸው.....
በማያገባቸው ሚገቡ፣ አጉል ፈራጅ የሚሆኑ ቤተሰቦች.....
Just leave us alone 😑
በማያገባቸው ሚገቡ፣ አጉል ፈራጅ የሚሆኑ ቤተሰቦች.....
Just leave us alone 😑
❤61👏18👎17💯6👍4🤝3🥴2
ደሞ የተናደድኩበት ነገር እዚ ሳልጮህ😭......
ምን ያህል ግን አሽቃባጭ ነን በአላህ....
ልክ አለፍን
ምን የሚሉት ነው አንድ ተጫዋች ሞተና እሄ ሁሉ ስለሱ ወሬ.....
Who cares......😑
ኸረ ቢያንስ አርዕስ አርገን ምናወራውን ነገር እንለይ.....
it's not only about በየቀኑ በአሰቃቂ ሁኔታ ስለሚገደሉና ስለሚጨፈጨፉ ህፃናት ችላ ብለን ሰለሱ ማውራታችን....እሱ ብቻ አይደለም.....
nigaa Ethiopia ላይ ነህ በቁምህ ሞተሀል እኮ.... እሱ እድሜ ልክህን በእውንህ ማታየውን መኪና እየነዳ ነው የሞተው አንተ ግን እዚ በቅጥቅጥ መኪና ለመሄድ ተሰልፈህ ሞተ ብለህ እምቧ ከረዩ ትላልህ😑 ቲሽሽ

👏62👍14👎9❤5
እኔ ብቻ ነኝ ግን ማታ ማታ እንቅልፍ እምቢ ሲለኝ......
አንድ ምወደውን ሰው እመርጥና ወይ ከባድ ህምም ታሞ ሊሞት አጭር ጊዜ ቀርቶት ወይ ደሞ ሞቶ ብይ እያዘንኩ እራሴን እዛ ሁኔታ ውስጥ እንዴት እንደምሆን እያሰብኩ እንቅለፍ እንዲወስደኝ ማረገው🥲

😁124🥱13🤣9❤8🤯6😐3🥰2🤝2