Telegram Web Link
🚨 ጁሊያን አልቫሬዝ ከፔፕ ጋርዲዮላ ጋር በግል ተወያይቶ አንድ ጥያቄ አቅርቧል፡ የኦሎምፒክ ጨዋታዎችን ከአርጀንቲና ጋር እንዲጫወት እንዲፈቅድለት። 🇦🇷

ፔፕ በማንቸስተር ሲቲ የሚፈልገውን ደቂቃ እንደማይሰጠው ተከራክሯል። ⚠️

(Source: gastonedul)

[ Transfer News Live ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
🚨 ባርሴሎና ከናይኪ ጋር የሚያደርገው የማልያ ላይ ስምምነት በሚቀጥሉት ቀናት ይፋ ይሆናል! ከዚያም በክለቡ €100 ሚሊዮን ዩሮ የፊርማ ቦነስ ይቀበላል :: €105M-€120 ሚሊዮን ዩሮ በአመት በ10 አመት ኮንትራት ይቀበላል።

Barcelona will have the highest kit deal in football. 💰

(Source: ferrancorreas / DBR8)

[ GOAL ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
🚨 የማንቸስተር ዩናይትዶች የክረምቱ የዝውውር እቅድ በእረፍት ላይ የሚገኘውን ዳን አሽዎርዝን ለመልቀቅ ኒውካስትል ፍቃደኛ ባለመሆናቸው እንቅፋት እየሆነባቸው ነው።

(Source: Daily Express)

[ Transfer News Live ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
🚨 ማንቸስተር ሲቲ ጁሊያን አልቫሬዝን ለመሸጥ €80 ሚሊዮን ዩሮ ይፈልጋሉ። አትሌቲኮ ማድሪድ፣ ማንቸስተር ዩናይትድ እና ቼልሲ ይህንን ሂሳብ መክፈል አይችሉም ፒኤስጂ ግን ይችላሉ። 🇦🇷🔥

[ verobrunati ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
📝 𝗗𝗘𝗔𝗟 𝗗𝗢𝗡𝗘: አሮን ክሬስዌል ከዌስትሃም ጋር እስከ 2025 የሚያቆየውን አዲስ የአንድ አመት ኮንትራት ተፈራርሟል።

[ WestHam ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
🚨 ኒውካስትል ከማንቸስተር ሲቲ ጋር በሀገራት መንግስት የሚደገፍ የወጪ ነፃነት ላይ ከፕሪሚየር ሊጉ ጋር በሚያደርጉት ህጋዊ ፍልሚያን ለመቀላቀል ፍቃደኛ አይደሉም።

በሳዑዲ አረቢያ የተያዘው ክለብ በነገው እለት በሚደረገው ውይይት ገለልተኛ አቋም ይይዛል ተብሎ ይጠበቃል።

[ TeleFootball ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
🚨 𝗢𝗙𝗙𝗜𝗖𝗜𝗔𝗟: ላዚዮ ከ3 ወራት ቆይታ በኋላ ኢጎር ቱዶርን አሰናብቷል።

[ OfficialSSLazio ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
📝 𝗗𝗘𝗔𝗟 𝗗𝗢𝗡𝗘: ጆቫኒ ቫን ብሮንኮስት የቤሺክታሽ አዲሱ ዋና አሰልጣኝ ሆኗል! ⚫️⚪️🇳🇱

[ Besiktas ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
የፕሪሚየር ሊግ ክለቦች ቫር እንዲቆይ ድምጽ ሰጥተዋል! 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

ለጨዋታው እና ለደጋፊዎች የሚጠቅሙ ማሻሻያዎች እንዲደረጉም መግባባት ላይ ተደርሷል።

[ Fabrizio Romano ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
🚨 𝗕𝗥𝗘𝗔𝗞𝗜𝗡𝗚: የ43 አመቱ ስኮት ሎው በኤምሬትስ ስታዲየም ሮይ ኪንን በቴስታ በመምታቱ ጥፋተኛ ተብሏል።

[ Sky Sports ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
🚨 OFFICIAL: የ2024 የባሎንዶር ሥነ ሥርዓት በጥቅምት 28 ይካሄዳል። 🌕

የ30 እጩዎች ስም ዝርዝር በመስከረም 4 ይፋ ይሆናል። 🔜

[ ballondor ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
BREAKING: ሃሪ ማጓየር ከዩሮ 2024 በጉዳት ምክንያት ከውድድሩ ውጪ ሆኗል።

[ Sky Sports ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
🚨🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ከዩሮ 2024 ቡድን ውጪ የሆኑት ሰባት የእንግሊዝ ተጫዋቾች፡-

🚫 ጃክ ግሪሊሽ
🚫 ሃሪ ማጉየር
🚫 ጄምስ ማዲሰን
🚫 ብሬዝዌይት
🚫 ጄምስ ትራፎርድ
🚫 ከርቲስ ጆንስ
🚫 ጃሬል ኩዋንሳህ

[ Football Tweets ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
🚨 ኪሊያን ምባፔ በሪያል ማድሪድ ሳምንታዊ €575,000 ደሞዝ ያገኛል። 🇫🇷

(Source: COPE)

@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
🚨 ቶሲን አዳራቢዮ በቼልሲ እስከ ሰኔ 2028 ድረስ ያለውን ኮንትራት ተፈራርሟል። ✍️

[ Fabrizio Romano ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
🚨 ጃክ ግሪሊሽ በዩሮ 2024 ከእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን ውጪ መሆኑ ተከትሎ አንድ የቡድኑ አባል ወደ ጋሬዝ ሳውዝጌት ሄዶ ለውሳኔው ምክነያት ለማግኘት ጥረት ማድረጉ ታውቋል።

[ TeleFootball ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
🚨 ቼልሲዎች በክረምቱ የአጥቂ ኢላማቸውን በሚገመግሙበት ወቅት ከኤቨርተኑ አጥቂ ዶሚኒክ ካልቨርት ሌዊን እድገት እየተከታተሉ ነው።

[ MailSport ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
🚨 የማንቸስተር ሲቲ ተቀናቃኞች የእንግሊዝ ሚኒስትሮች በፕሪሚየር ሊጉ በቀረበባቸው 115 ክሶች ላይ ጣልቃ እንዲገቡ ፖለቲካዊ ጫና ሊፈጠር ይችላል የሚል ስጋት አላቸው።

[ TimesSport ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
🚨 ማንቸስተር ዩናይትዶች ለሌኒ ዮሮ የ60ሚ.ዩሮ ጥያቄ አቅርበዋል ነገርግን የ18 አመቱን ፊርማ ለማግኘት ፍልሚያ ይገጥማቸዋል ሪያል ማድሪድ ዋና ፈላጊ ናቸው።

[ MARCA ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
🚨🇪🇸 Official: ፓው ኩባርሲ፣ አሌክስ ጋርሲያ እና ማርኮስ ሎሬንቴ ከስፔን የዩሮ 2024 ቡድን ውጪ ይሆናሉ።

[ Fabrizio Romano ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
2024/06/07 23:34:13
Back to Top
HTML Embed Code: