ከተለያዩ ከተማዎች የተላኩልን የመውሊድ ቲሸርቶች #ከደሴ #ከወለጋ #ከአሶሳ #ከድሬዳዋ #ከጅጅጋ... በድጋሚ እንኳን ለመውሊዱ በሰላም አደረሳችሁ። እያልን ለመውሊዱ በጀማአ ለማሸብረቅ ያሰባችሁ ወንድም እና እህቶች ለመውሊዱ ጥቂት ቀናቶች ስለቀሩ ፈጥነው ይዘዙ! ባሉበት ቦታ እናደርሳለን! ለበለጠ መረጃ
0968531681
0940055321
<< የመሰለሁ የለም>>

ሒከም የመድረክ ዝግጅት በሀረር ከተማ

ጥቅምት 20 በውቢቷ ሀረር ከተማ በግዙፉ ጨለንቆ አዳራሽ ፕሮግራማችንን እናቀርባለን::
የተለያዩ ምርጥ ምርጥ ፕሮግራሞች መንዙማዎቻ ነሺዳዎች እንዲሁም ስነ ፅሁፍ ይቀርባሉ
ማንም እንዳይቀር ሁላችሁም ተጋብዛችኃል

ትኬቶችን ለማግኘት 👇👇👇

◦ ጀጎል ካፌና ሬስቶራንት
( ባህልና ቅርፅ ቱሪዝም ቢሮ ፊትለፊት ) 👇
0940881674
0922801075
0912455273
◦ ቀበሌ 15 ( ሚካኤል) 👇
0967968293
◦ ቀበሌ 17 👇
0939599391
◦ ቀበሌ 18 ( ኖክ ) 👇
0934867293
◦ መርከዝ 👇
0973219614
0910918565
◦ ድሬዳዋ 👇
0915760564
እንኳን ለ 1498 ኛው የታላቁ ነብይ አሽረፈል ኸልቅ ሰይዳችን ﷺ የመውሊድ በአል በሰላም አደረሳችሁ

የአንዋር መስጂድ ኢሽቁ መደዱ  ድባቡ መውሊሊሊዱዱዱ ለናፈቃችሁ የሰይዳችን ﷺ ወዳጆች በሙሉ

  የነገ ሳምንት ጁምዐ በሶፈር ወር መጀመሪያ በሰፊው እንደሚጀመር የአንዋር መስጂድ ወጣቶች መሀበር አሳውቀዋል ካሁኑ ነሸጥ በሉ

Share Share Share በማድረግ ለሌች ያድርሱ

💚ጁምዐ ሙባረክ  ሰለዋት በብዙ አውርዱ
   
   እስኪ ደስ ያለው  ሰይዳችን  ﷺ ላይ ሰለዋት በማውረድ ኸሚሱን ደመቅመቅ ያድርገው💚💚💚💚
2024/05/09 04:51:40
Back to Top
HTML Embed Code: