Forwarded from TechCrowd (@deathsțalķer)
  
Mi 11 ultra 
Xiaomi የለቀቀው Mi 11 ultra የተሰኝው series DxOMark ላይ 143 ነጥብ በማግኘት best camera smartphone ለመባል በቅቷል::
DxOMark ፕሮፌሽናል በሆነ ሁኔታ smart ስልኮችን, digital camera'ዎችን, lens'ዎችን በማወዳደር ደረጃ ሚሰጥ የንግድ website ነው::
Mi 11 Ultra best camera smartphone ሊሆን የቻለው ያካተተው አስደናቂ የ'digital sensor ነው::
እስከ 120x resolution ያለው ሲሆን Normal, Wide angle እና telephoto lens አብሮት ስለተካተተ የተለያየ photographic ጥበቦችን ሚፈልጉ እንደ landscape photography, wildlife photography በብቃት ማንሳት ይችላል...(ስለኚ የ'lens አይነቶች ከዚ በፊት ተብራርቷል!)

#Spiritus... ፈጣኑ የ'electric መኪና 
‼️ይህ መኪና በ electric ኃይል ሚሰራ ሲሆን ሞተሩን power ለማድረግ ከ'wireless charge በተጨማሪ የ'solar panel አብሮት ተካቷል::
‼️አስደናቂው ነገር ከዜሮ ተነስቶ accelerate ሚያደርግበት ፍጥነት ሲሆን.... በ'4 ሰከንድ ውስጥ እስከ 193kmp መክነፍ ይችላል:: አዓምሮችን ውስጥ እንድስሉት
የ'formula-1 መኪኖች ከዋናው ሞተር በተጨማሪ MGU-K, MGU-H የተባሉ መኪናው ፍሬን ሲይዝ እና ከመኪናው ሚወጣውን exhaust gas ወደ ኃይል ሚቀይር የ'regenerative technology ሞተር ያለው ቢሆንም በ'4 ሰከንድ ውስጥ 160kmp ብቻ ነው accelerate ማድረግ ሚችለው::
‼️Spiritus'ን ሚያመርተው የ'Canada ኩባኒያ delivery ሚጀምረው በቀጣዩ 2023 ቢሆንም pre order ማድረግ ለፈለጉ ሁለት አይነት አማራጭ አቅርቧል የመጨረሻው Ultimate የተሰኝው latest version ከ'149,000 dollar ሲጀምር በአንድ charge 482km ሚሸፈን እና
በ'4 ሰከንድ 193kmp accelerate ማድረግ ሚችል
የTesla'ን ፍጥነት የበለጠ ፈጣኑ የ'electric መኪና
መሆን ችሏል

#Ethiopia | አንዋር ሁሴን ይባላል
የሀያ አመት የጀማ ልጅ ወጣት ነው። የሰመራ ዩኒቨርሲቲ አንደኛ አመት ተማሪ ነበር። ለረጅም ጊዜ በደም አፕላስቲክ አኒሚያ (የደም መመረት ማቆም በሽታ) ሲሰቃይ ቆይቷል።
Aplastic Anemia ተብሎ በሚጠራው የደም በሽታ በመያዙ የአጥንት መቅኔው ሙሉ በሙሉ ደም ማምረት ስላቆመ ግዴታ ወደ ውጭ ወቶ መታከም ስላለበት ወደ 2.5 ሚሊየን ብር ተጠይቋል።
ቤተሰቦቹ ይህንን ወጪ መሸፈን ስላልቻሉ ድጋፋችንን ይፈልጋሉ። ሁላችንም ለፈጣሪ ስንል እንተባበር።
ወንድማችን አንዋርን በገንዘንም በጉልበትም በሀሳብም መርዳት ለምትፈልጉ ሰዎች
‼️Plz plz እናግዘው 😪😪😭
 
0917001162
0923430718
0943562669
የቁጠባ ሂሳብ ቁጥር
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000018555992
1000337570918
ኦሮሚያ ህ/ሥ/ባንክ
1000077415096

#ጥንቃቄ
ከታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሁለተኛ ዙር ውሃ ሙሌት ጋር ተያይዞ በተለያዩ የሀገራችን ድረ-ገጾች ላይ የመረጃ መበርበር #ሙከራ ሲያደርግ ቆይቷል የተባለ ቡድን አሁን ላይ 37 ሺህ በሚደርሱ ኮምፒውተሮች ላይ የሳይበር ጥቃት ለመፈፀም ሙከራ እያደረገ መሆኑ ተገለፀ።
ይህን ያሳወቀው የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ነው።
ተቋሙ ባወጣው መረጃ "ሳይበር ሆርስ ግሩፕ" የተሰኘው የመረጃ ሰርሳሪ ቡድን አዲስ የኮምፒውተር ቫይረስ ኢትዮጵያ ውስጥ በሚገኙ ኮምፒውተሮች ላይ ለመልቀቅ ዝግጅት ማድረጉ እንደተደረሰበት ገልጿል።
ቫይረሱ "ብላክ ፒራሚድ ዋር" የሚል ስያሜ የተሰጠው ሲሆን 37 ሺህ በሚደርሱ የሀገራችን ኮምፒውተሮች ላይ ማነጣጠሩ ተገልጿል።
የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ሁሉም የሳይበር ምህዳሩ ተጠቃሚዎች ተገቢውን የሳይበር ደህንነት ጥንቃቄ እንዲያደርጉ አሳስቧል።
@tikvahethiopia

#VTOL
የኢንግሊዙ Harrier እና የአሜሪካኑ F-35 lighting II ሞተራቸውን ወደ ታች በማዘቅዘቅ ከሞተሩ ሚወጣውን ፍጣን exhaust jet ወደ vertical አቅጣጫ በመቀየር አውሮፕላኑን ወደ ፊት ሚያፈናጥረውን የ'Thrust ኃይል ወደ ታች እንዲፈጠር በማድረግ ልክ እንደ helicopter ሳይንደረደር Vertical takeoff and landing (VTOL) ሚባለውን ቴክኒክ ተጠቅሞ ከመሬት ከፍ እያሉ ያለ የሚያሳይ ምስል

#Bootstrap_Paradox...ኦሮማይ ሚለውን መፅሐፍ ባአሉ ግርማ አልፅፈውም 🤔
‼️Mind bending ከሚባሉ ውስብስብ paradox'ች ማሃል አንዱ Bootstrap paradox ነው:: በምሳሌ ለማስረዳት ያህል...
‼️እንበልና ኦሮማይ የተሰኝውን መፅሐፍ ይዤ በ'time machine ወደ ዃላ through time መፅፉ ከመፅፉ ከ'1975 በፊት ለባአሉ ግርማ ብሰጠው እና እሱም በአድናቆት ተመልክቶት ቢፅፍው(ስለዚህ መፅሐፍ ሚያቀው ነገር የለም):: ከዛን ለህትመት በቅቶ ቢታተም እና ለቀጣዩ ትውልድ ቢተላለፈ አሁን ላይ ሆነን መፅፉን ማን ፅፈው ?(የተገለበጠውን ሳይሆን original ፁሁፉን ማን ፅፈው)
📌ባአሉ ካልን እሱ ራሱ እኔ የሰጠውትን ኦሮማይ ሚለውን መፅሐፍ ገልብጦ ነው::
📌አንተ ካላቹ እኔም አሁን ካለው reality ከ'2013 መፅፉን ከመፅሐፍ መደብር ገዝቼ ነው የሄድኩት... ስለዚህ እኔ ልሆን አልችልም::
Who the heck then🤔
‼️መፅፉን ወደ ዃላ ተጉዞ ማሳተም original የመፅሀፉን ባለቤት ማግኝት ማንችልበት infinite loop ይፈጥራል
‼️ይህ Paradox "Energy/Mass neither created nor destroyed" ሚለውን የመጀመሪያውን የ'Thermodynamics law ሚጥስ matter'ን ውይም ቁስ አካልን ካሌለበት መፍጠር ሚያችል theoretical paradox ነው

#Predestination_Paradox
‼️Predestination paradox ሌላኛው የ'time traveler paradox ሲሆን አንድ ሰው through time ወደ ሁዃላ ተጉዞ እንዲፈጠር ያልፈለገውን ነገር በማስቆም ሂደት ወስጥ እራሱ የመፈጠሩ ምክንያት በመሆን አሁን ላለው event ምክንያት ሲሆን ማለት ነው::
በምሳሌ ለማስረዳት ያህል....
እንበልና ምትወዳት ሚስትህ ከዘራፊዎች ለማምለጥ ስትሮጥ በመኪና አደጋ ሞተች... ይህን ለማስቀረት back in time ተጉዘህ እሷን ለማትረፍ በፍጥነት እየነዳሕ ቤትህ ስትደርስ ሚስትህ ከነዚ ዘራፊዎች ለማምለጥ ስትሮጥ በገዛ መኪና ገጭተህ ገደልካት ይህ ማለት አሁን (future) ላይ ለተፈጠረው event ምክንያት በመሆን እራሱን መልሶ ሚደግም casual loop ፈጠረክ ማለት ነው::
‼️Predestination የተባለበት ምክንያት ቀድሞ destined የተደረገ ነገር በመሆኑ እኛ ምናረገው every move እሱን ለማሳካት በመሆኑ ነው::

‼️የ'Space X Crew_Dragon እና ለጭነት አገልግሎት ሚውለው Cargo_Dragon መንኩራኩሮች በሚመጥቁበት ጊዜ ሚለቁት exhaust gas እስከ ግማሽ ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ትልቅ ቃጠሎን ሚያስከትል እጅግ ከፍተኛ ሙቀት አላቸው::
ምስሉ ላይ ያለው በ'Florida ግዛት Kennedy Space Center ከሚገኝው Launch Complex 39 ከሚባለው መንኩራኩሮች ከሚመጥቁበት ስፍራ ግማሽ ኪሎ ሜትር ላይ ሆኖ ትዐይንቱን ሲቀርፅ የነበረ ካሜራ Falcon-9 የተሰኛው rocket booster ("ሞተር ") በለቀቀው exhaust gas ምክኒያት በዚ መልክ ቀልጦል::
  ምስሉ ላይ ያለው በ'Florida ግዛት Kennedy Space Center ከሚገኝው Launch Complex 39 ከሚባለው መንኩራኩሮች ከሚመጥቁበት ስፍራ ግማሽ ኪሎ ሜትር ላይ ሆኖ ትዐይንቱን ሲቀርፅ የነበረ ካሜራ Falcon-9 የተሰኛው rocket booster ("ሞተር ") በለቀቀው exhaust gas ምክኒያት በዚ መልክ ቀልጦል::
Forwarded from TechCrowd (@deathsțalķer)
  
#Gene_Deitch
‼️የልጅነት ጊዜችንን አስደሳች እንዲሆን ያረገው
የ'Tom and Jerry የካርቱን ፊልም director እና illustrator Gene Dietch'ን ተዋወቁት::
በአሜሪካ በ'Chicago ከተማ የተወለደው ይህ ሰአሊ ህይወቱ እስካለፈችበት ሚያዚያ 2020 ድረስ በርካታ ስዐሎችን በተለይም የካርቱን ስዐሎችን ለአድናቂዎቹ አበርክቷል::
በ'1961 የ Oscar ሽልማትን የወሰደ ሲሆን በ 2013 ደግሞ ምርጥ የ'Comic Book ሳአሊ በመባል የ Inkpot award'ን ተቀብሏል::

#Ekranoplan..... የ Caspian'ኑ ጭራቅ 
ክፍል 1
‼️ወጣ ያለ design ካላቸው አውሮፕላኖች መሃከል በቀዝቃዛው ጦርነት ወቅት በራሺያው Hydrofoil design burea የተሰራው ekranoplan የተሰኛው አውሮፕላን አንዱ ነው:: ጊዜው በራሺ እና አሜሪካ ማሀከል የ'economy እንዲሁም ወታደራዊ የበላይነት ለመቀዳጀት ከፍተኛ ፉክክር ስለነበረ በርካታ ወታደራዊ ቴክኖሎጂዎች እንዲፈጠሩ ምክንያት ሆኗል:: ከነዚህም አንዱ Rostislav Alexeyev በተባለው aerospace engineer የተሰራው Ekranoplan ተጠቃሽ ነው::
Ekranoplan እንደሌሎች አውሮፕላኖች በትልቅ ከፍታ ላይ ሚበር ሳይሆን ከ'5 እስከ 10 ሜትር ከፍታ ላይ ሚበር
544,000 kg ሚመዝን monster aircraft ነው::
ይህ አውሮፕላን insanely አስር Dobrynin የተባለ ራሺያ ሰራሽ turojet ሞተር ሚጠቀም ሲሆን እስከ 500 km/hr accelerate ማድረግ ይችላል:: በስተመጨረሻም በሚያሳዝን ሁኔታ በወቅቱ የራሺአ መሪ የነበሩት Brezhnev program'ሙ አዋጪ አደለም በሚል እንዲቆም ሲደረግ የ'Hydrofoil Design Bureau head የነበረው Rostislav ወደ Director'ነት ዝቅ እንዲል ተደርጎ በስተመጨረሻም ተራ ሰራተኛ በማድረግ ህልሙን ቀጭተውበታል!
📌በክፍል 2 ለምን በዚች ከፍታ ላይ መብረር እንዳስፈለገውና አንዳንድ technical ነገርሮችን እናያለን

አላስፈላጊ ወጪ ላለማውጣት
🔥 የሞባይል ስልኮ ላይ Email አካውንት ወይም play store አካውንት የሞላችሁ እና እየተጠቀማችሁ ያላችሁ ስልካችሁን ድንገት Reset ብታደርጉት የግድ Email ይጠይቃል ለመክፈት ካወቃችሁት በመሙላት ይከፈታል። ነገር ግን በተለይ ከሠው ስልክ ገዝታችሁ ድንገት የሆነ ጊዜ Reset ብታደርጉት ስልኩን የተጠቀመውን ሠው Email መጀመርያ የገባውን ይጠይቃችዋል። ታድያ ይህን ስልክ በPattern /password ምክንያት ሊሆን ይችላል Reset ያደረጋችሁት ስለሆነም ካልሞላችሁ የመጀመርያውን Email ስልካችሁን መክፈት አትችሉም። ለማስከፈት የግድ ሞባይል ቤት መሄድ አለባችሁ -----
⛔️መፍትሄው
ማንኛውንም ስልክ Email ከተሞላበት በዋላ Reset ለማድረግ ከፈለጋችሁ ድንገት የረሳችሁትን የናንተን Email ወይም ስልኩን መጀመርያ የተጠቀመበትን ሠው Email እንዳይጠይቃችሁ ይህንን መንገድ ተጠቀሙ
🔥 በመጀመርያ Setting ላይ ከዛን About phone የሚለውን ከመረጣችሁ በዋላ ከታች Build Number የሚል አለ እሱን 5x ትጫናላችሁ የዛኔ Developer option enabled ወይም You are in developer option ይላችዋል ከዛን ወደ ዋላ back በማድረግ Developer Option የሚል አዲስ ይመጣል እሱ ላይ በመግባት OME UNLOCK የሚለውን ታበራላችሁ በቃ ከዛ በዋላ Reset ብታደርጉ ስልኩን ምንም Email ሳይጠይቃችሁ መጠቀም ትችላላችሁ።
@Computer_Android_Tricks