Telegram Web Link
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Happy 40th birthday to Fernando Torres 🥳🇪🇸

Throwback to El Niño’s iconic goal for Chelsea against FC Barcelona 🤩
• አርጀንቲናዊው የማንቺስተር ዩናይትድ ተጭዋች አሊሃንድሮ ገርናቾ የወደፊት ህልሙ  ለስፔኑ ክለብ ሪያል ማድሪድ መጫወት ነው።

• ለዚህ እንደ ምክንያትነት የሚጠቀሰው የፖርቹጋላዊው የቀድሞ የሪያል ማድሪድ ኮከብ ክሪስቲያኖ ሮናልዶ መንገድ በመከተል ነው።

• የአርጀንቲና ጋዜጠኛ ጋስተርን ኢዱል ተከታዩን ብሏል:

" አሊሃንድሮ ገርናቾ የተጭዋችነት ህልሙ ለሪያል ማድሪድ መጫወት ነው። አሁን ላይ ሳይሆን ወደፊት ለሪያል ማድሪድ መጫወት እንደሚፈልግ በግልፅ ተናግሯል።" ሲል ገልጿል።

በተጨማሪም  የሪያል ማድሪዱ ፕሬዝዳንት ፍሎሬንቲኖ ፔሬዝ የማንቺስተር ዩናይትዶች ወጣት ተጭዋቾችን ለማስፈረም ፍላጎት አላቸው።

ESPN
በ ጎል ዶት ኮም የተመረጡ 10 ምርጥ ወጣት ተጫዋቾች

1. ላሚን ያማል
2. አንድሪክ
3. ዋረን ዛየር ኤመሪ
4. ማቲያስ ቴል
5. አርዳ ጉለር
6. ቪቶር ሮክ
7. ኮቢ ማይኖ
8. ኬናን ኢልዲዝ
9. ካላውዲዮ ኤችሪ
10. ሌኒ ዩሮ
ካርቫሀል ፦
"ክለቡ ስለ ምባፔ ምንም አልነገረንም። ነገር ግን ምባፔ በክረምቱ ወደ ሪያል ሲቀላቀል ለማየት የሚቻል ይመስላል፣ …”

“እሱ እዚህ ቢገኝ በጣም ጥሩ ነበር፣ እሱ ምርጥ ተጫዋች ነው። ለሪያል ትልቅ ዜና ነው እንዲሁም፣ ለመላው ላሊጋም ጭምር ነው” ሲል ተናግሯል።
⚔️ ሮድሪ እና ዴክላን ራይስ በዚህ ሲዝን፡-

ራይስ ፦                    ሮድሪ ፦

👕 39 ጨዋታዎች   👕 37 ጨዋታዎች
⚽️ 6 ጎሎች             ⚽️ 7 ጎሎች
🎯 6 አሲስት            🎯 9 አሲስቶች
ብራዚላዊው ጥበበኛ ሮናልዲኒሆ ጎቾ ዲያሲስ ሞሬራ ዛሬ 44 ዓመት ሆኖታል።

ጎቾ በተጫዋችነት ያሳካቸው፦

🏆 2 La Liga
🏆 1 UCL
🏆 1 Serie A
🏆 1 Copa Libertadores
🏆 1 World Cup
🏆 1 Copa America
🏆 1 Confederations Cup
. 🇧🇷 መልካም ልደት ጎቾ🥳
Forwarded from asquare wall arts (🤵🆎 ፳፬)
Size 40 x 60 cm
Epoxy wall art
800 birr
0967280853
https://www.tg-me.com/asquarewallart
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
TV VARIZSH HD / ቫርዚሽ ቲቪ
https://www.tg-me.com/boost/TV_VARISH
Boost አድርጉልን ቻናላችንን ለብዙ ሰው እንዲደርስ

አታሳፍሩኝም አውቃለሁ
⚽️ Premier League
🟠⚪️ West Ham 🆚 Tottenham



🔹Turkmenistan Sport
🔹Yahsat
🔹Freq : 12302 - V - 27500


አዲስ የስፖርት ቻናል ነው
እስቲ ማታ ካሳየ አሳውቁኝ
ማን ያሸንፋል?
Anonymous Poll
37%
አርሰናል
63%
ባየር ሙኒክ
ማን ያሸንፋል?
Anonymous Poll
79%
ሪያል ማድሪድ
21%
ሲቲ
የዘወትር ደሳለኝ
የዳንስ ቪዲዮዎች
https://youtu.be/o8XjGwkU1hI
🔹Turkmenistan Sport
🔹Yahsat
🔹Freq : 12302 - V - 27500 አዲስ የስፖርት ቻናል ነው ኢሄ ቻናል ኳስ እያሳየ ነው ወይስ አይደለም አባካቹ ንገሩኝ?
Anonymous Poll
34%
እያሳየ ነው
66%
እያሳየ አይደለም
Forwarded from TV VARIZSH HD / ቫርዚሽ ቲቪ (🤵🆎 ፳፬)
የዘወትር ደሳለኝ
የዳንስ ቪዲዮዎች
https://youtu.be/o8XjGwkU1hI
📋 አሰላለፍ / Line Ups
https://www.tg-me.com/TV_VARISH
📋 አሰላለፍ / Line Ups
https://www.tg-me.com/TV_VARISH
Forwarded from Quality button
ቶተንሀም ከ ማን ሲቲ
2024/05/15 09:05:20
Back to Top
HTML Embed Code: