Telegram Web Link
Twitter ላይ Follow ላደረጋችሁኝ በሙሉ Follow back አድርጊያለሁ🙏

Follow ለምታደርጉኝም Follow እመልሳለሁ🙏
https://x.com/yohanaking2021?t=FEZ0WEgse6_JKGhWvPjewA&s=09
Tech በአማርኛ
Twitter ላይ Follow ላደረጋችሁኝ በሙሉ Follow back አድርጊያለሁ🙏 Follow ለምታደርጉኝም Follow እመልሳለሁ🙏 https://x.com/yohanaking2021?t=FEZ0WEgse6_JKGhWvPjewA&s=09
በWeb3 እና ተመሳሳይ የCrypto money making ጉዟችን ላይ አብራችሁን ለመጓዝ ፍላጎቱ እና ተነሳሽነቱ ያላችሁ Follow አድርጉኝ!

yoh.eth CRYPTO
🔥4
Tech በአማርኛ
One football New quiz👀 Quiz #005 Answer: OKX Season 2 ስለሆነ አሁንም መጀመር ይቻላል START HERE
One football New quiz👀

Quiz #006
Answer: Onefootball Heads


Season 2 ስለሆነ አሁንም መጀመር ይቻላል
START HERE
🔥5
Forwarded from Tech በአማርኛ
PRAXIS WAITLIST ($525M Fund Raised)

Register :
https://www.praxisnation.com/join

Discord :
https://discord.gg/praxis

@TechBamargna
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2
MEXC በአንዴ ሀብታም ወይም በአንዴ መናጢ ደሃ ሊያደርገን ቆርጦ ተነስቷል😂
😁152
Tech በአማርኛ
One football New quiz👀 Quiz #006 Answer: Onefootball Heads Season 2 ስለሆነ አሁንም መጀመር ይቻላል START HERE
Update OneFootball Quiz #007

Answer : Rumour is that there will be announcements
2👨‍💻2
🔑 Blockmesh የምትሰሩ

Dashboard ላይ በመሄድ
- Email verify አድርጉ

Perks ላይ በመሄድ
- Wallet Connect ያላደረጋችሁ አድርጉ
- Social Perks የመለው ላይ የTwitter username ነክታችሁ Follow በማድረግ ተመልሳችሁ Verify የሚለውን በተን ነክታችሁ Task አጠናቁ።

@TechBamargna
😭32
ከዚህ በኋላ ምንም አይነት DePIN Project ቢመጣ አንጀምርም!

የጀመርናቸውን DAWN, Gradient እና Bless መጨረሻቸውን እንይ...አይሻልም?
😭7👍3
በግሌ መርጬ ያወጣኋቸው

- MONAD early የጀመራችሁ ስሩ (በግሌ Fade ባደርገውም😓)
- Magic Newton
- Humanity Protocol
- Onefootball
- Kite ai
- OG Labs

የተወሰነ ገንዘብ ያላችሁ ደግሞ ($5+)
- Opensea
- Momentum DEX

DePIN
- Grass
- DAWN
- Gradient
- Bless

የቴሌግራም
- HOT Wallet (ከአመት በላይ አስቆጥሯል እስካሁን ምንም የለምበ
- PIN AI
- Midas RWA

እነዚህን ነው በትንሹም ቢሆን Expect የማደርገው!

Fake Fund raise በማሳየት Community የሚያታልሉ ፣ PoH እያሉ ገንዘብ መቀፈል ፣ በNFT ሰበብ ገንዘብ መሰብሰብ...or ሌላ አላስፈላጊ ነገሮችን በማድረግ Community Scam የሚያደርጉ በAirdrop ስም ተደራጅተው ስለመጡ ተጠንቀቁ! Waste of time ብቻ ሳይሆን ስልካችንና ኮምፒውተራችንን መግደልም ስለሚሆን አለመጀመሩ ይሻላል!
🫡41
Tech በአማርኛ
በግሌ መርጬ ያወጣኋቸው - MONAD early የጀመራችሁ ስሩ (በግሌ Fade ባደርገውም😓) - Magic Newton - Humanity Protocol - Onefootball - Kite ai - OG Labs የተወሰነ ገንዘብ ያላችሁ ደግሞ ($5+) - Opensea - Momentum DEX DePIN - Grass - DAWN - Gradient - Bless የቴሌግራም - HOT Wallet (ከአመት በላይ አስቆጥሯል…
Waitlist ላይ የተሻለ ነገር ሊኖራቸው ይችላል በሚል Share ያደረኳችሁ

- Praxis
- Falcon finance
- Tanssi (Galxe quest)
- TREX

🔑 ሌሎቹን እርግፍ አድርጋችሁ ተዉዋቸው እያልኩ አይደለም! አሪፍ እየተንቀሳቀሳችሁበት ያለውን ቀጥሉበት!
🫡3
😧
🗿9
Forwarded from Money & Crypto News
Ethiopia has officially banned the trading of virtual currencies, allowing only the Ethiopian birr for transactions.

Despite the prohibition, authorities are preparing crypto regulations and training experts to monitor illicit crypto activity, with support from the UN, Russia, and regional partners.

📱@Money 📱Twitter
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
መንግስት P2P Tradingን መቆጣጠር የሚችል ይመስላችኋል?

አንደኔ አይችልም! ብቸኛው ሊያቆም የሚችልበት ነገር ቢኖር ከCEX የኢትዮጵያን Currency ማስጠፋት ነው! ያንን ለማድረግ ደሞ አለም ላይ ባሉት ኤክስቼንጆች ጋር በጠቅላላ Deal ማድረግ አለበት!

ብቻ የማይሆን ነገር ነው
🔥22🤝2
Tech በአማርኛ
🔑 Blockmesh የምትሰሩ Dashboard ላይ በመሄድ - Email verify አድርጉ Perks ላይ በመሄድ - Wallet Connect ያላደረጋችሁ አድርጉ - Social Perks የመለው ላይ የTwitter username ነክታችሁ Follow በማድረግ ተመልሳችሁ Verify የሚለውን በተን ነክታችሁ Task አጠናቁ። @TechBamargna
ጠዋት Post ያደረኩትን የBlockmesh Social perks እና ሌሎች ታስኮች ሰርታችኋል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ!

Social Perks are now completed!

If you've followed all accounts and verified, you're all set!
3
2025/07/08 16:52:47
Back to Top
HTML Embed Code: