Telegram Web Link
ከ10,000 ብር በላይ ግብይትን በጥሬ ገንዘብ መፈጸም የሚያስቀጣ ይሆናል‼️

በግብይት ወቅት ከ 10,000 ብር በላይ ጥሬ ገንዘብን መጠቀም፤ ለከፋዩ በወጪነት፣ ለተቀባዩ ደግሞ አስተዳደራዊ ቅጣት እንዲጣልበት ያደርጋል ተባለ።

አዲሱ የገቢ ግብር አዋጅ ሲጸድቅ ከ10,000 ብር በላይ ግብይትን በጥሬ ገንዘብ መፈጸም የሚያስቀጣ ይሆናል ተብሏል።

ረቂቅ አዋጁ ላይ ሃሳብ ለማዋጣት ከተሳተፉ ባለሙያዎች የተወሰኑት ተግባራዊ ይደረጋል በተባለው አሰራር ላይ ጥያቄ አንስተዋል።

የገንዘብ ሚኒስቴር የህግ ጉዳዮች መምሪያ ኃላፊው አቶ ተወዳጅ መሐመድ እንዳሉት አዋጁ ተግባራዊ የሚደረገው በጥሬ ገንዘብ የሚፈፀም ግብይትን መገደብን ታሳቢ አድርጎ ነው።

በአንድ ግብይት የሚፈፀም የጥሬ ገንዘብ ክፍያ ከ10ሺህ ብር ከበለጠ፣ ትርፉ ብር ለከፋዩ በወጪነት አይያዝም።

ገንዘቡን የተቀበለውም የትርፉን ገንዘብ እጥፍ አስተዳደራዊ ቅጣት እንደሚጣልበት ተቀምጧል።

ለምሳሌ ፦ የ20,000 ብር ግብይት በጥሬ ገንዘብ ቢፈፀም ለነጋዴው፣ ከ10 ሺህ ብር በላይ ያለው በወጪነት አይያዝም፣ ለተቀባዩ ደግሞ ከ10,000 በላይ ያለው ቀሪ 10,000 ብር እጥፍ ማለትም 20,000 ብር ይቀጣል እንደማለት ነው።

በረቂቅ አዋጁ ላይ የተሳተፉ፣ በጥሬ ገንዘብ ግብይት እንዲፈፀም ምክንያት የሚሆነውን በንግድ ስርዓቱ ውስጥ ያለውን ችግር መፍታት የተሻለ አማራጭ ሊሆን እንደሚችልና፣በሌሎች መመሪያዎች የጥሬ ገንዘብ ግብይት ስለሚፈቀድ አዋጁ የተናበበ እንዲሆን ጠይቀዋል።

የገንዘብ ሚኒስቴር ባሰናዳው ረቂቅ አዋጅ መሰረት ከ10,000 ብር በላይ በጥሬ ገንዘብ ግብይት እንዳይፈፀም የሚጣለው ግዴታ፣ በመንግስት መስሪያ ቤቶች፣ በመንግስት የልማት ድርጅቶች፣ በባንኮችና በማይክሮ ፋይናንስ ድርጅቶች ላይ ተፈጻሚ አይሆንም ይላል።

ሌሎች አዋጁ ተፈፃሚ የማይሆንባቸው ግለሰቦችና ድርጅቶች የገንዘብ ሚኒስቴር በሚያወጣው መመሪያ ዝርዝራቸው ይፋ ይሆናል ይላል ረቂቁ።

😂😂
🤣10
Tech በአማርኛ
ብርንስ መቼ ይሆን Ban የሚያረጉት 😂😂🗿
ሳይመሽ ሳይነጋ🗿
🤣131
Tech በአማርኛ
Photo
Gradient Sentry Node Extension New version Available :

Update it from Extension > Developer mode (on) > Update > Done
1
Tech በአማርኛ
Magic Newton Portal Quest Officially Ended.
Magic Newton Portal Quest Officially ተጠናቋል...ስንት Credit ሰበሰባችሁ?
3
Tech በአማርኛ
One football Quiz #009 Answer: _viN040
OneFootball New Task

2100 Balls የሚያሰጥ አዲስ Task አለ አፍጥኑት 👀
🔥7
የተወሰነ ብር ያላችሁ ልጆች OpenSea አያምልጣችሁ!👀
Humanity Protocol

ኢትዮጵያ Active Users ካለባቸው ሀገራት ከነAlgeria, Morocco, Russia, Brazil, Argentia...መሀል አንዷ ሆናለች👀😁🔥
🫡2
ATTENTION TRADERS❗️⚠️
Tech በአማርኛ
ATTENTION TRADERS❗️⚠️
I will update you soon..
Tech በአማርኛ
I will update you soon..
#WORLDWAR
FUNDAMENTAL UPDATE

❗️Iran's Supreme Leader Ali Khamenei is alive and being briefed about the Israeli attack

❗️Iranian state television confirms that top nuclear scientists Fereydoon Abbasi and Mohammad Tehranchi were killed in Israeli strikes

❗️Iran is preparing to declare war on Israel and start its retaliation
ይሄ ነገር ዙሩ በጣም ከሯል..የIsrael ባለስልጣናት እና የኢራን ባለስልጣናት Comment Section ላይ ሌላ war ጀምረዋል😧
😁7
Tech በአማርኛ
Photo
Gradient የምትሰሩ Screenshot ላይ እንደምታዩት Nomad Life የሚለውን ቢያንስ 2 ጊዜ completed መሆኑን Check አድርጉ!
👨‍💻3
Update Matchain

Connect Wallet & Claim
http://airdrop.matchain.io
1
2025/07/09 19:21:34
Back to Top
HTML Embed Code: