በWeb3 እና ተመሳሳይ የCrypto money making ጉዟችን ላይ አብራችሁን ለመጓዝ ፍላጎቱ እና ተነሳሽነቱ ያላችሁ Follow አድርጉኝ!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🐦 yoh.eth✨ CRYPTO ✔️
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
𝗞𝗜𝗧𝗘 𝗔𝗜 𝗢𝘇𝗼𝗻𝗲
𝗛𝗢𝗧 𝗪𝗮𝗹𝗹𝗲𝘁 (𝗠𝘂𝘀𝘁 𝗗𝗼𝘄𝗻𝗹𝗼𝗮𝗱 𝗮𝗽𝗽)
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.humanityapp&pli=1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Tech በአማርኛ™
Wait for invite code...
Twitter ላይ Invite codes post ተደርጎ በ2 ደቂቃ ውስጥ ሁሉም invite ኮዶች ሰው ተጠቅሟቸዋል😨 ሰው Humanity protocol ላይ አምርሯል በጣም
https://x.com/TK_Humanity
ይሄንን አካውንት ተከታተሉ አዲስ invite code ከለቀቀ
https://x.com/TK_Humanity
ይሄንን አካውንት ተከታተሉ አዲስ invite code ከለቀቀ
KITE AI Testnet : Ozone
(Layer 1 on Avax🔥 🔥 )
✅ በዚህ ሊንክ ግቡ
https://testnet.gokite.ai/?referralCode=N2GMK4SF
✅ መጀመሪያ ላይ የጀመራችሁ ስትሰሩበት የነበረውን Wallet አገናኙ (አዲስ ከሆናችሁ የምትፈልጉትን Wallet Connect አድርጉ)
✅ Quiz አለ ስሩት (መልሶቹን CLICK HERE)
✅ በግራ በኩል Profile ላይ በመንካት Social Media አገናኙ
✅ Faucet Claim አድርጉ, XP ሰብስቡ
✅ Badge Claim አድርጉ
✅ Galxe Quest : CLICK HERE
🌐 @TechBamargna
🐦 yoh.eth✨ CRYPTO ✔️
(Layer 1 on Avax
https://testnet.gokite.ai/?referralCode=N2GMK4SF
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
magicnewton.com/portal
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ግርም የሚለኝ 1 ነገር ...እዚህ ቻናል ላይ Airdrop የሚሰራ እስኪ ስንል ከ100 በላይ ሰው ሞራል ያሳነንና ስራው ላይ ግን 1 ሰው አይጀምርም!
So በራሴ የማምንባቸውን ስራዎች ከ5 በላይ አካውንት እየሰራሁ እቀጥላለሁ! (ማንም ቢሰራ ባይሰራ I don't care ) ነገር ግን ለመናገር ያክል...
የሀበሻ ዋነኛ ችግሩ በTaptap Mood። ሀብታም ለመሆን ብዙ ሰው አሰፍስፎ ነበር። እንደተናገርነው ከHamster በኋላ ግርርርርርር ብሎ የመጣው ህዝብ እርግፍፍፍ አድርጎ ነው የተወው! ይህ ማለት የሆይሆይታና የትሬንድ ተከታይ ህዝብ እንደሞላበት አንዱ ማሳያ ነው!
እንኳን ቴክኒካል ነገር ይቅርና የቀን ስራ እንኳን ሲሰራ Sacrifice ግድ ነው! ረሀብ ይኖራል ፣ አደጋዎች ሊኖሩ ይችላሉ ...Whatever...Airdrop ፣ Tradingም ሆነ Online ነገር ሲሰራ መስዋእትነት ግድ ነው! Risk ተወስዶ ነው የሚሰራው!
በWalrus ከ300ሺ ብር በላይ የሰሩ አሉ ፣ በSOSO Value ከ140 ሺ ብር በላይ የሰሩ አሉ ፣ በሌሎችም ምንም referral ሳይኖራቸው አሪፍ ነገር የሰሩ አሉ!
Post ስናደርግ ከ500-1000 ሰው ያየዋል ግን ከ5 ሰው አይበልጥም የሚሰራው! Daily ደግሞ አዳዲስ ፕሮጀክቶች እየመጡ ነው! Advantage መያዝ ካለብን አሁን ነው መያዝ ያለብን! በግድ ስሩ አይደለም ነገር ግን አካባቢያችሁ ላይ እንኳን የሆነ ትንሽ ቢዝነስ run ማድረግ ብትፈልጉ መነሻ የሚሆን ገንዘብ ታገኙበታላችሁ!
አኔ ለራሴ ማወቅ አያቅተኝም! ግን አብረን ሰርተን እንለወጥ የሚለውን ነገር ለማሳሰብ ያክል ነው!በወሬ ደረጃ ሳይሆን መሬት ላይ ያለውን ሀቅ ነው የማወራው! አስቡበት!!!
🌐 @TechBamargna
🐦 Yoh.eth✨

Tech በአማርኛ™ pinned «ግርም የሚለኝ 1 ነገር ...እዚህ ቻናል ላይ Airdrop የሚሰራ እስኪ ስንል ከ100 በላይ ሰው ሞራል ያሳነንና ስራው ላይ ግን 1 ሰው አይጀምርም! So በራሴ የማምንባቸውን ስራዎች ከ5 በላይ አካውንት እየሰራሁ እቀጥላለሁ! (ማንም ቢሰራ ባይሰራ I don't care ) ነገር ግን ለመናገር ያክል... የሀበሻ ዋነኛ ችግሩ በTaptap Mood። ሀብታም ለመሆን ብዙ ሰው አሰፍስፎ ነበር። እንደተናገርነው…»
Tech በአማርኛ™
pDWHSGx
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
https://app.gradient.network/signup?code=FDSOPN
FDSOPN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ከ10,000 ብር በላይ ግብይትን በጥሬ ገንዘብ መፈጸም የሚያስቀጣ ይሆናል‼️
በግብይት ወቅት ከ 10,000 ብር በላይ ጥሬ ገንዘብን መጠቀም፤ ለከፋዩ በወጪነት፣ ለተቀባዩ ደግሞ አስተዳደራዊ ቅጣት እንዲጣልበት ያደርጋል ተባለ።
አዲሱ የገቢ ግብር አዋጅ ሲጸድቅ ከ10,000 ብር በላይ ግብይትን በጥሬ ገንዘብ መፈጸም የሚያስቀጣ ይሆናል ተብሏል።
ረቂቅ አዋጁ ላይ ሃሳብ ለማዋጣት ከተሳተፉ ባለሙያዎች የተወሰኑት ተግባራዊ ይደረጋል በተባለው አሰራር ላይ ጥያቄ አንስተዋል።
የገንዘብ ሚኒስቴር የህግ ጉዳዮች መምሪያ ኃላፊው አቶ ተወዳጅ መሐመድ እንዳሉት አዋጁ ተግባራዊ የሚደረገው በጥሬ ገንዘብ የሚፈፀም ግብይትን መገደብን ታሳቢ አድርጎ ነው።
በአንድ ግብይት የሚፈፀም የጥሬ ገንዘብ ክፍያ ከ10ሺህ ብር ከበለጠ፣ ትርፉ ብር ለከፋዩ በወጪነት አይያዝም።
ገንዘቡን የተቀበለውም የትርፉን ገንዘብ እጥፍ አስተዳደራዊ ቅጣት እንደሚጣልበት ተቀምጧል።
ለምሳሌ ፦ የ20,000 ብር ግብይት በጥሬ ገንዘብ ቢፈፀም ለነጋዴው፣ ከ10 ሺህ ብር በላይ ያለው በወጪነት አይያዝም፣ ለተቀባዩ ደግሞ ከ10,000 በላይ ያለው ቀሪ 10,000 ብር እጥፍ ማለትም 20,000 ብር ይቀጣል እንደማለት ነው።
በረቂቅ አዋጁ ላይ የተሳተፉ፣ በጥሬ ገንዘብ ግብይት እንዲፈፀም ምክንያት የሚሆነውን በንግድ ስርዓቱ ውስጥ ያለውን ችግር መፍታት የተሻለ አማራጭ ሊሆን እንደሚችልና፣በሌሎች መመሪያዎች የጥሬ ገንዘብ ግብይት ስለሚፈቀድ አዋጁ የተናበበ እንዲሆን ጠይቀዋል።
የገንዘብ ሚኒስቴር ባሰናዳው ረቂቅ አዋጅ መሰረት ከ10,000 ብር በላይ በጥሬ ገንዘብ ግብይት እንዳይፈፀም የሚጣለው ግዴታ፣ በመንግስት መስሪያ ቤቶች፣ በመንግስት የልማት ድርጅቶች፣ በባንኮችና በማይክሮ ፋይናንስ ድርጅቶች ላይ ተፈጻሚ አይሆንም ይላል።
ሌሎች አዋጁ ተፈፃሚ የማይሆንባቸው ግለሰቦችና ድርጅቶች የገንዘብ ሚኒስቴር በሚያወጣው መመሪያ ዝርዝራቸው ይፋ ይሆናል ይላል ረቂቁ።
😂😂

Magic Newton Portal Quest Officially Ended.