Telegram Web Link
Live stream started
Live stream finished (2 minutes)
ትምህርቱ የሱረቱ አል ፋቲሃ ተፍሲር፣ አስተምህሮት

» በሸይኽ ሙሃመድዘይን ዘህረዲን ይሰጣል


አድ .....አድ ......አድ

Add .....Add.....Add your contact


https://www.tg-me.com/yenebi_wedaj/5764
أَعُوذُ بِاللَّهِ مِنَ الشَّيطَانِ الرَّجِيمِ


-‹ሙሐመድ ሆይ ! የሰይጣን የተንኮል ጉትጎታ ቢያጋጥምህ በአላህ ተጠበቅ፡፡ እርሱ ሰሚና አዋቂ ነውና፡፡››

>» የሱረቱ አል ፋቲሃ ተፍሲር፣ አስተምህሮት ልንጀምር የቀረን ትንሽ ነው .....

ላልሰሙት ያድርሱ

Add
Add
Add





https://www.tg-me.com/yenebi_wedaj/5767
Forwarded from Abdurehman
የሱረቱ አል ፋቲሃ ስልጠና ሙሉ ኮርስ በነጻ ነው ምንም አይከፈልም ፤ ቶሎ ተመዝገቡ :
Forwarded from Abdurehman
🔊🔊🔊🔊🔊

🔈🔈🔈🔈🔈🔈

ስለዚህ እንደቀልድ የሚታይ ጉዳይ አይደለም

የሚያውቁትን ሁሉ ያስመዝግቧቸው ....እንሻ አላህ አንድ ላይ ዝርዝር ነገሮችን እንማራለን

አድ ..... አድ

📲📲📲📲📲

Add


https://www.tg-me.com/yenebi_wedaj/5792
https://www.tg-me.com/yenebi_wedaj/5792
Forwarded from Abdurehman
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
أَعُوذُ بِاللَّهِ مِنَ الشَّيطَانِ الرَّجِيمِ


-‹ሙሐመድ ሆይ ! የሰይጣን የተንኮል ጉትጎታ ቢያጋጥምህ በአላህ ተጠበቅ፡፡ እርሱ ሰሚና አዋቂ ነውና፡፡››

>» የሱረቱ አል ፋቲሃ ተፍሲር፣ አስተምህሮት ልንጀምር የቀረን ትንሽ ነው .....

ላልሰሙት ያድርሱ

Add
Add
Add


https://www.tg-me.com/yenebi_wedaj/5798

https://www.tg-me.com/yenebi_wedaj/5798
Forwarded from Abdurehman
🔊🔊🔊🔊🔊

🔈🔈🔈🔈🔈🔈

ስለዚህ እንደቀልድ የሚታይ ጉዳይ አይደለም

የሚያውቁትን ሁሉ ያስመዝግቧቸው ....እንሻ አላህ አንድ ላይ ዝርዝር ነገሮችን እንማራለን

አድ ..... አድ

📲📲📲📲📲

Add


https://www.tg-me.com/yenebi_wedaj/5792
https://www.tg-me.com/yenebi_wedaj/5792
የቅዱስ ቁርአን ተፍሲር እና አስተምህሮት በታላቁ ሙፈሲር ሸይኽ ሙሐመድዘይን ተዘጋጅቶ ዘወትር ማክሰኞ ከመግሪብ እስከ ዒሻ በሸይኽ ሆጀሌ ሰፈር መስጂድ እንዲሁም በአፍሪካ ቲቪ የማህበራዊ ትስስር ገጾች በቀጥታ ይቀርብላችሁሃል

#ተፍሲር
#ቁርአን
Forwarded from Abdurehman
ክፍል 1 ፡ የሱረቱል አል ፋቲሃ ማብራሪያ በሼይኽ ሙሐመድዘይን ዘህረዲን ኸሊል

አዑዙ ቢላሂ ሚነ ሸይጣኒ ረጂም፡ ፡ أَعُوذُ بِاللَّهِ مِنَ الشَّيْطَانِ الرَّجِيم
ከተረገመው ሰይጣን ተንኮል በአላህ እጠበቃለሁ፡፡
በሁሉም የሙስሊም ምሁራን ዘንድ (አዑዙ ቢላሂ ሚነ ሸይጣኒ ረጂም) የሚለው የዱዓ ቃል እንጂ የቁርኣን አካል አይደለም ፡፡ ስለ ሆነም ከቁርአን ጋር አልተፃፈም ፡፡ ሆኖም ግን ማንም ሰው ቁርኣንን ለማንበብ ሲያስብ በእሱ መጀመሩ ተገቢ ነው ፡፡ ይህን አስመልክቶ ቁርኣን እንዲህ አለ
1-‹ቁርኣንን ለማንበብ ባሰብክ ጊዜ እርጉም ከሆነው ሰይጣን በአላህ ተጠበቅ›
فَإِذَا قَرَأۡتَ ٱلۡقُرۡءَانَ فَٱسۡتَعِذۡ بِٱللَّهِ مِنَ ٱلشَّيۡطَـٰنِ ٱلرَّجِيمِ (٩٨)
2-‹ሙሐመድ ሆይ ! የሰይጣን የተንኮል ጉትጎታ ቢያጋጥምህ በአላህ ተጠበቅ፡፡ እርሱ ሰሚና አዋቂ ነውና፡፡››
وَإِمَّا يَنزَغَنَّكَ مِنَ ٱلشَّيۡطَـٰنِ نَزۡغٌ۬ فَٱسۡتَعِذۡ بِٱللَّهِ‌ۚ إِنَّهُ ۥ سَمِيعٌ عَلِيمٌ (٢٠٠)


النَّزْغُ : الكلامُ يُقْصَدُ به الإغراء بين النَّاس
አል-ናዝግ፡ ሰዎችን ለማታለል የታሰበ ንግግር

نَزْغُ الشَّيْطَانِ : وَسَاوِسُهُ وَمَا يَدْفَعُ بِهِ الإِنْسَانَ إِلَى الشَّرِّ وَالْمَعَاصِي

የሰይጣን ፈተና፡ ሹክሹክታ እና ሰውን ወደ ክፋትና ሀጢያት የሚገፋፋው።



………..
መልመጃ፡
1. ነዝግ ( )النَّزْغُ ማለት ምን ማለት ነው ?
2. አንድ ሰው ከሰይጣን መጠበቅ ያለበት ምን ሲያጋጥመው ነው ?


..
https://www.tg-me.com/yenebi_wedaj/5815
https://www.tg-me.com/yenebi_wedaj/5815
Forwarded from Abdurehman
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላህ....

አልሃምዱሊላህ ...ጀዛኩሙላህ ኸይረን ሁላችሁም
2000 ደርሰናል

ህዝባችን አልሰማም እናድርስ ..... . Add contact ...

«ፋቲሃችንን እንፈትሽ ......»
«ፋቲሃችንን እንፈትሽ ......»
«ፋቲሃችንን እንፈትሽ ......»

ሙሉ ዝርዝር ሁኔታውን ለማግኘት

https://www.tg-me.com/yenebi_wedaj/5798
https://www.tg-me.com/yenebi_wedaj/5798
Forwarded from Abdurehman
base.apk
13.2 MB
አፑን ከፕሌይስቶረ አልወርድ ያላችሁ በዚህ ከቴሌግራም አውርዱት

https://www.tg-me.com/yenebi_wedaj/5843
Forwarded from Abdurehman
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላህ....
አልሃምዱሊላህ ...ጀዛኩሙላህ ኸይረን ሁላችሁም
2000 ደርሰናል
ህዝባችን አልሰማም እናድርስ ..... . Add contact ...
«ፋቲሃችንን እንፈትሽ ......»
«ፋቲሃችንን እንፈትሽ ......»
«ፋቲሃችንን እንፈትሽ ......»
ሙሉ ዝርዝር ሁኔታውን ለማግኘት
https://www.tg-me.com/yenebi_wedaj/5798
https://www.tg-me.com/yenebi_wedaj/5798
Forwarded from Abdurehman
.
ቁርአን ከሁሉም ትምህርቶች አንደኛ ደረጃ ነው


ምርጥ መሆን የፈለገ ....
ቁር አን ሁሉም ሰው ሊሰማው ይገባል

.


https://www.tg-me.com/yenebi_wedaj/5858
https://www.tg-me.com/yenebi_wedaj/5858
2025/07/01 03:36:40
Back to Top
HTML Embed Code: