Telegram Web Link
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
👉 ጽዮን ማርያም እናታችን
👉 ፍህም የተሸከመች የወርቅ ማዕጠንት
••                        
ድንግል ሆይ ቡሩክ ከቤተ መቅደስ ይዞሽ የወጣ እሳትነት ያለውን ፍህም የተሸከምሽ የወርቅ ማዕጠንት አንቺ ነሽ ። ፍህም የተባለውም ኃጢአትን የሚያስተሠርይና በደልን የሚደመስስ ነው ፤ ይኸውም ካንቺ ሰው የሆነና ራሱን የተወደደ መስዋዕት አድርጎ ያሳረገ የእግዚአብሔር ቃል ነው ።
( ቅዱስ ኤፍሬም )
•••
የቴሌ ግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ - https://www.tg-me.com/Terbinos
የቲክ ቶክ የገፃችን ይመልከቱ - https://www.tiktok.com/@yeamanuelljochi
የፌስቡኩ ገፃችን ይመልከቱ - https://www.facebook.com/terbinos
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
👉🏼 መኖራያችን የዘላለም አምላክ ነው‼️
••••
የቴሌ ግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ - https://www.tg-me.com/Terbinos
የቲክ ቶክ የገፃችን ይመልከቱ - https://www.tiktok.com/@yeamanuelljochi
የፌስቡኩ ገፃችን ይመልከቱ - https://www.facebook.com/terbinos
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
" የጻድቅ መታሠቢያ ለበረከት ነው "
••
በዚህች ዕለት ህዳር ፳፬ (24) የማይሰለች ተጋዳይ የክብር ኮከብ የገዳም መብራት ስም አጠራሩ የተመሰገነ ቅዱስ ደግ የአባታችን የኢትዮጵያ ፀሀይ ፃድቁ ተክለሀይማኖት ከሃያ አራቱ ካህናተ ሰማይ ጋር ሃያአምስተኛ ሆነው ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እያሉ የሥላሴ መንበረ ጸባዎትን ያጠኑበት ታላቅ ዓመታዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል ነው እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን የጻድቁ አባታችን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ረድኤት በረከታቸው ምልጃና ጸሎታቸው ከመላው ህዝበ ክርስቲያን ጋር ይሁን አሜን።
•••
የቴሌ ግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ - https://www.tg-me.com/Terbinos
የቲክ ቶክ የገፃችን ይመልከቱ - https://www.tiktok.com/@yeamanuelljochi
የፌስቡኩ ገፃችን ይመልከቱ - https://www.facebook.com/terbinos
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
እንኳን ለሰማእቱ ቅዱስ መርቆሬዎስ
የረፍት በዓል መታሰቢያ በሰላም አደረሰን።

•••
ተዓምረኛው የሰማዕቱ ቅዱስ መርቆሬዎስ ምስለ ስዕል
በደብረ ሲና አርመንያ እራሱ ሲያሸበሽብ ተመልከቱ
•••
ሰማእቱ ቅዱስ መርቆሬዎስ የቀደመው ስሙ ፒሉፓዴር ነበር። ስሙ ተለውጦ መርቆሬዎስ ተባለ፡፡ መርቆሬዎስ ማለት የአብ ወዳጅ ማለት ነው፤ ዳግመኛም የኢየሱስ ክርስቶስ አገልጋይ ማለት ነው።
•••
ኅዳር 25 ቀን ሰማእቱ ቅዱስ መርቆሬዎስ አንገቱን በሰይፍ የተቆረጠበት እና የሰማዕትነት ተጋድሎውን የፈጸመበት ዕለት ነው፤ ቅዱስ መርቆሬዎስ የሕይወትንም አክሊል ተቀዳጀ በዓለሙ ሁሉ አብያተ ክርስቲያናት በስሙ ታነጹለት። የሰማእቱ ቅዱስ መርቆሬዎስ ረድኤት በረከቱ ይደርብን አሜን።
•••
የቴሌ ግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ - https://www.tg-me.com/Terbinos
የቲክ ቶክ የገፃችን ይመልከቱ - https://www.tiktok.com/@yeamanuelljochi
የፌስቡኩ ገፃችን ይመልከቱ - https://www.facebook.com/terbinos
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለዶክተር አብይ ሲዘምሩ ጽድቅ
ለእሸቱ ሲዘመር ኩነኔ

••
ይህ በፕሮቴስታንት ቤት ለዶክተር አብይ የተዘመረ የዝማሬ መሰዋት ነው። እንደ ጥቅስ ጠቃሽ ሰባኪ የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል የዝማሬው background sound የዶክተር አብይ ንግግር ነው። '' እንደተናገረው ለሚሰራው ክብርም ምስጋናም ይኼው ይድረሰው ''
••
ስትል ዘማሪቷ ለዶክተር አብይ ምስጋና ታቀርባለች። የታሰሩት ተፈቱና ፣ የቆዘሙትን እያጽናና ገለመሌ እያለች ዶክተር አብያን አጽናኛ ፣ ፈቺ ተደርጎ ውዳሴ እንደጉድ ሲፈስ በመዝሙሩ ይሰማል። ይህ መዝሙር ሲወጣ ከፕሮቴስታንት ቤት የተቃወመ አንድም ሰው የለም። ( ማን አባቱ ንጉስን ይከሳል ) ዝማሬ ለድንግል ማርያም ፣ ለቅዱሳኑ ፣ ለመላእክቱ እና በጎ ለሰሩ ሰዎች ሲዘመር ግን የአምላክን ግብር ለፍጡር ሰጡ የሚል የጩኸት ድምጽ እንደ ገደል ማሚቴ ይስተጋባል። ልብ እና ልቦና ይስጠን ይስጣችሁ!!
•••
የቴሌ ግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ - https://www.tg-me.com/Terbinos
የቲክ ቶክ የገፃችን ይመልከቱ - https://www.tiktok.com/@yeamanuelljochi
የፌስቡኩ ገፃችን ይመልከቱ - https://www.facebook.com/terbinos
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ደገፋውን ያበዛልን ፣ የመኖር ዕድልን የሰጠን ፣ ጠርተነው ያልቀረ ፈልገነው ያልተሰወረ ፣ የታመምነውን የፈወስክ መድኃኒዓለም ክብረ ተመስገን። አሜን
••
መድኃኒዓለም ሆይ በህይወታችን በትዳራችን በኑሯችን በአገልግሎት መስካችን ሁሉ ተገኝልን። አንተ የሌለህበት ትዳር ህይወት አልባ ነውና ህልውናህ ይስፈንብን።
••
አሜን አሜን አሜን
•••
የቴሌ ግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ - https://www.tg-me.com/Terbinos
የቲክ ቶክ የገፃችን ይመልከቱ - https://www.tiktok.com/@yeamanuelljochi
የፌስቡኩ ገፃችን ይመልከቱ - https://www.facebook.com/terbinos
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አማኑኤል የምህረት አይኑን አይክደንብን
••
የቤተልሄሙ የበረቱ ህፃን አማኑኤል ሆይ በመስቀል ላይ የዓለሙን ሁሉ መርገም ይዘህ ስትወጣና ንፁህ ደምህን ይዘህ በአባትህ ዘንድ ስትታይ የመለኮትን ቁጣና ፍርድ እንዳበረድክልን ባንተ ላሉ ሁሉ እረፍትና ድህነት እንደሰጠህ ዛሬ በጭንቀት የተሸበቡ ልቦችን በፍቅርህ ፍታልን በስጋት ላለን ልጆችህን ነፃነትን አድለን።
•••
የቴሌ ግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ - https://www.tg-me.com/Terbinos
የቲክ ቶክ የገፃችን ይመልከቱ - https://www.tiktok.com/@yeamanuelljochi
የፌስቡኩ ገፃችን ይመልከቱ - https://www.facebook.com/terbinos
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ጳውሎስ ራሱን ከማንም ጋር የማያወዳድር ሀዋርያ ነበር። እርሱ እያየ የሚጓዘው መስቀሉን ፣ መምሰል የሚፈልገው ክርስቶስን ፣ መድረስ የሚሻው ወደ እግዚአብሔር መንግስት ነው። በአገልግሎቱ እንኳን ሰዎች ራሳቸውን በራሳቸው ሲያመሰግኑ ራሳቸውን ከፍ ከፍ ሲያደርጉ እርሱ ራሱን ከእነርሱ ጋር አልደመረም እኔ ከእናንተ እሻላለሁ ብሎ ቁመት አልተለካካም። እግዚአብሔርን የሚያውቅ ሰው ወደ ውስጡ ይመለከታል እንጂ ወደ ሰው አያንጋጥጥም።
••
ከኪስ አውላቂ ሌባ በላይ የልብን ሀብቶች የሚዘርፍ ሌባ እጅግ ይጎዳል። ራስን ከሌሎች ጋር ማወዳደር ደስታና ሰላምን የሚነጥቅ ሌባ ነው። ራሳቸውን ከሰው ጋር አነጻጽረው ደስተኛ የሆኑ ሰዎች የሉም። ወይ ከኔ ያንሳል በሚሉት ሰው ላይ ይታበያሉ አልያም የሚበልጣቸውን በማየት አንገት ይደፋሉ ለሀዘንና በራስ ለመማረር ይዳረጋሉ። በህይወት ውስጥ በጣም አስፈላጊ ነገሮች ውጫዊ ሳይሆኑ ውስጣዊ ናቸው። ሌሎችን መመልከት ስትጀምሩ ካላችሁ ነገር ይልቅ የጎደሏችሁ ነገሮች ጎልተው ይታይዋችኋል።
••
ደስታ በህይወታችሁ መሰንበት ያቃተው ራሳችሁን ከራሳችሁ ጋር ሳይሆን ከሰው ጋር ማወዳደር ጀምራችሁ ይሆናል። እግዚአብሔር ዋጋችንን በሌሎች ህይወት አልወሰነውም። ባህሪያችንን ለመለካት ሌሎች ሰዎችን አይጠቀምም። አንተ ልዩ ነህ የእጆችህን መዳፍ ገልጠህ አሻራህን ተመልከተው እግዚአብሔር ማንንም ደጋግሞ አልፈጠረም። ብቸኛ ነህ! ስለዚህ ራስን ከሌሎች ጋር ማወዳደር ብልህነት አይደለም። በየቀኑ ራስን ከራስ ጋር ማስተያየት ራስን ለማሻሻል ይረዳችኋል።
••
የቴሌ ግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ - https://www.tg-me.com/Terbinos
የቲክ ቶክ የገፃችን ይመልከቱ - https://www.tiktok.com/@yeamanuelljochi
የፌስቡኩ ገፃችን ይመልከቱ - https://www.facebook.com/terbinos
👉 #እግዚአብሔር_ይመስገን ❤️
••
ዛሬ ህዳር 30 በአርባምንጭ ደብረ ጸሐይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን በቁጥር 71 የሚሆኑ ከልዩ ልዩ ቤተ እምነቶች የተወጣጡ ነፍሳት በኦርቶዶክሳዊ ምስጢረ ጥምቀት ዳግም ተወልደው የቅድስት ሥላሴ ልጅነትን እንዲያገኙ ተደርገዋል።
••
ይህን ያደረገ ቅዱስ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን !!!
•••
የቴሌ ግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ - https://www.tg-me.com/Terbinos
የቲክ ቶክ የገፃችን ይመልከቱ - https://www.tiktok.com/@yeamanuelljochi
የፌስቡኩ ገፃችን ይመልከቱ - https://www.facebook.com/terbinos
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሀሌሉያ አበባ ነሽ ድንግል
" " ግዜው ያላለፈ
" " አብቦ ጠውልጎ
" " ደርቆ ያልረገፈ
አዛኝ የለኝም ድንግል ሳለው በህይወቴ
ጡቶን ሳልጠግበው ድሮ ጥላኝ እናቴ
አንቻን የሰጠኝ ጌታ ይመስገንልኝ
#ልደታ_ማርያም ካንቻ ማንም አይለየኝ
••
👉🏼 ማለዳችን - #ድንግል_ማርያም ❤️
••
ቀን በማለዳ እንዲጀምር የክርስትና ማለዳዋ ድንግል ናት። የድኅነታችን ማለዳ ( ምክንያተ ድኂን ) እርሷው ናት። ማለዳ የብርሃን እናት እንደ ሆነች እርሷም እመ ብርሃን ናት። እውነተኛ ክርስቲያንም የእመቤታችን ነገር ሲነሣ መላ አካሉ ይነቃል ፣ ሕዋሳቱን ይነዝረዋል ፣ የሰነበተበት ድካሙንም ይዘነጋል።
••
እመቤታችን እንዲህ በማለዳ የምታማልደን ፈጥና በማለዳ የምታስታርቀን "ፈጣን ደመናችን" ናት። ስለ እኛ ቀድማ የምትገኝ ማለዳችን ናት። ልደቷን ገና በወሩ ማለዳ ( ወር በገባ በአንድ ) የምንዘክር እኛን የአሥራት ልጆቿን የደግ ዘመንን ፣ የዘመነ ብርሃንን ማለዳን ታሳየን! አሜን።
••••
የቴሌ ግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ - https://www.tg-me.com/Terbinos
የቲክ ቶክ የገፃችን ይመልከቱ - https://www.tiktok.com/@yeamanuelljochi
የፌስቡኩ ገፃችን ይመልከቱ - https://www.facebook.com/terbinos
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#ዛሬም_አለሽ_በልቤ
••
እደ ሀጢያቴ ብዛት እደበደሌማ
የጥልቁ ሰንሰለት ሲያንሰኝ ነው ጨለማ
ግን ያንች ሆንኩና ሀሉንም አለፍኩት
ያነን የሞት ባህር በመልጃሽ ቀዘፍኩት
••
ዛሬም አለሽ በልቤ/3/
ድንግል ሆይ ዉለታሽ አይጠፋም ከሀሳቤ
••
የቴሌ ግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ ፤ ፈጣን መረጃዎችን ያግኙ https://www.tg-me.com/Terbinos
••
አጫጭር ትምህርታዊ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት የቲክ ቶክ አማራጫችንን ይመልከቱ
https://www.tiktok.com/@yeamanuelljochi
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👉🏼 #በዓታ_ለማርያም እንኳን አደረሳችሁ
••
" ድንግል ሆይ አንገታቸውን እንደሚያገዝፉ እንደ ዕብራውያን ሴቶች ልጆች በዋዛ ያደግሽ አይደለም፤ በንጽሕና በቅድስና በቤተ መቅደስ ኖርሽ እንጂ ፤ ድንግል ሆይ ምድራዊ ኅብስትን የተመገብሽ አይደለም ፤ ከሰማየ ሰማያት የበሰለ ሰማያዊ ኅብስትን ነው እንጂ ፤ ድንግል ሆይ ምድራዊ መጠጥን የጠጣሽ አይደለም ፤ ከሰማየ ሰማያት የተቀዳ ሰማያዊ መጠጥን ነው እንጂ ፤ ድንግል ሆይ ከአንቺ አስቀድሞ ከአንቺም በኋላ እንዳሉ ሴቶች መተዳደፍን የምታውቂ አይደለም፤ በንጽሕና በቅድስና ያጌጥሽ ነሽ እንጂ "
•••
የቴሌ ግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ - https://www.tg-me.com/Terbinos
የቲክ ቶክ የገፃችን ይመልከቱ - https://www.tiktok.com/@yeamanuelljochi
የፌስቡኩ ገፃችን ይመልከቱ - https://www.facebook.com/terbinos
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
" ነገ ለራሱ ይጨነቃልና ለነገ አትጨነቁ ፤ ለቀኑ ክፋቱ ይበቃዋል። "
ማቴ. 6 ፥ 34
•••
የቴሌ ግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ - https://www.tg-me.com/Terbinos
የቲክ ቶክ የገፃችን ይመልከቱ - https://www.tiktok.com/@yeamanuelljochi
የፌስቡኩ ገፃችን ይመልከቱ - https://www.facebook.com/terbinos
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ገባሪ መንክራት በገድሉ ያወቅነው
የእግሮቹ ትቢያ የአራዊት ስንቅ ነው
ገብረመንፈስ ቅዱስ የአምላክ አቃቤ ህግ
የኢትዮጵያ ዋስ ነው ፈጥኖ የሚታደግ
••
ይህን ዓለም ንቀው ስጋቸውንና ነፍሳቸውን ለሰማያዊ መንግስት ያስገዙ ጻድቁ አባታችን አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ረድኤት ፣ በረከትና ጸሎት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን!
••••
የቴሌ ግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ - https://www.tg-me.com/Terbinos
የቲክ ቶክ የገፃችን ይመልከቱ - https://www.tiktok.com/@yeamanuelljochi
የፌስቡኩ ገፃችን ይመልከቱ - https://www.facebook.com/terbinos
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የልቡን ለነገረሽ
ፈጥኖ ይደርሳል መልስሽ
ዘንባባሽ ህይወት ይዘራል
የጠራሽ ማን አፍሮ ያውቃል
••
ታኅሣሥ ስድስት በዚህች ቀን ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ቤተ ክርስቲያኗ የከበረበትና የሥጋዋ ፍልሰት የሆነበት ፤ ከእርሷ ጋር የተገደሉ የሃያ ሰባት ደናግልም የሥጋቸው ፍልሰት የሆነበት ነው። የቅድስት ረድኤት በረከቷ ይጠብቀን ሁላችንንም ሕዝበ ክርስቲያንን ከመከራ ሥጋና ነፍስም ለዘላላሙ ያድነን፡፡
••
የቴሌ ግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ - https://www.tg-me.com/Terbinos
የቲክ ቶክ የገፃችን ይመልከቱ - https://www.tiktok.com/@yeamanuelljochi
የፌስቡኩ ገፃችን ይመልከቱ - https://www.facebook.com/terbinos
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አትለየኝም ወይ ... ⁉️
ናፍቆት ባዛላቸው
ደጅ የጠኑ ጣትች
የበሬ መቃኑ ሰርክ ቢቀረቀር
አትዘን ጌታዬ ከፍቼ ቤትገባስ
ምን አሳይሃለሁ ከበደሌ በቀር
ጣት እስኪቆስል ታንኳኳለህ አንተ
ሃጢያት ለጠፈራት የመከነች ፍሬ
ተኝቼ እንዳይመስልህ
ክፋት ያከረፋው አዬሰጠጋም ነውሬ
መቼ ትሄዳለህ ⁉️
ከደሳሳው ቤቴ ተስፋ ማድረግ ትተህ
ካልጎደለ በረት ላንዲት ግልገል ፍቅር
ምን አንከራተተህ ⁉️
አትፈልገኝ ልቅር
ይደብቀኝ ቤቴ ሽፍንፍኑን ታኮ
በሚሰጡ እጆች ፊት
ለመቀበል ማነስ ያስፍራል እኮ
መቼ ትሄዳለህ ⁉️
•••
የቴሌ ግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ - https://www.tg-me.com/Terbinos
የቲክ ቶክ የገፃችን ይመልከቱ - https://www.tiktok.com/@yeamanuelljochi
የፌስቡኩ ገፃችን ይመልከቱ - https://www.facebook.com/terbinos
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
👉🏼 ወደ አፍ የሚገባ ሁሉ አያረክስም ወይ ?
•••
ወደ አፍ አ የሚገባ ሁሉ አያረክስም ከሚሉ ግለሰቦች መከራከር ብቻ ሳይሆነሰ ከእሱ መሸሽ ያስፈልጋል እንዲህ ያሉ ግለሰቦች የሚበሉት ባጡ ወቅት እናንትን ከመብላት አይመለስም።
••
በጾም ወቅት ከፆም እንቅፋቶች ውስጥ አንዱ ከሌላ ቤተ እምነት ባለፈ በዘልማድ የእኛው ኦርቶዶክሳዊያን የሆኑ ሁሉ ወደ አፍ የሚገባ አያረክስም የሚባል ፈሊጥ ያንጸባርቃሉ ለዚህ መልስ ቪዲዮን ተመልከቷት
•••
የቴሌ ግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ - https://www.tg-me.com/Terbinos
የቲክ ቶክ የገፃችን ይመልከቱ - https://www.tiktok.com/@yeamanuelljochi
የፌስቡኩ ገፃችን ይመልከቱ - https://www.facebook.com/terbinos
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ቅዱሱ ሚካኤል ከሰይጣን ስራ ይሰውረን
ቅዱሱ ሚካኤል ከጠፋት መንደር ይለየን

••
የእኔ አባት ፣ የእኔ ጠባቂ ፣ የእኔ ወዳጅ ፣ የእኔ ማንነት ፣ የእኔ ምርኩዝ ፣ የእኔ አሳዳጊ ፣ የእኔ ሚስጢረኛ ፣ ዛሬም በኑሮዬም መንገድ ሁሉ አትለይኝ ጠብቀኝም አሜን‼️
••
#ቅዱስ_ሚካኤል
••
የቴሌ ግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ - https://www.tg-me.com/Terbinos
የቲክ ቶክ የገፃችን ይመልከቱ - https://www.tiktok.com/@yeamanuelljochi
የፌስቡኩ ገፃችን ይመልከቱ - https://www.facebook.com/terbinos
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ ❤️
••
በመጠነ መልአክ ለሆነ ቁመናህ ሰላም እላለሁ ፣ ዳግመኛም ሥነ ጸዳሉ ለሚያበራ መልክህ ሰላም እላለሁ ፣ ሩፋኤል ሆይ ታአምራትን የምታደርግ ነህና ተአምራቶችህን እነግራለሁ ፣ ስለሆነም ነፍሴን የሚቃወሟት የዲያብሎስ አበጋዞች ጸብ በጀመሩ ጊዜ በፊቴ ወድቀው ይቅሩ ።
••
መልአኩ ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ አይነ ልቦናችንን አብራልን ፣ ወቶ ከመቅረት ከድገተኛ አደጋ ከመከራ ሥጋ ወነፍስ ጠብቀን ፣ ምልጃና ረድኤት አይለየን ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልን።
••
‹‹ በሰው ቍስል ላይ የተሾመ ከከበሩ መላእክት አንዱ ቅዱስ ሩፋኤል ነው ›› /ሄኖክ ፮፥፫/
••
የቴሌ ግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ - https://www.tg-me.com/Terbinos
የቲክ ቶክ የገፃችን ይመልከቱ - https://www.tiktok.com/@yeamanuelljochi
የፌስቡኩ ገፃችን ይመልከቱ - https://www.facebook.com/terbinos
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አቡነ አረጋዊ ❤️
••
አቡነ አረጋዊ ማለት ከሮምና ከኒሳ ከመጡት ከ9 ቅዱሳን አባቶች አንዱ ሲሆኑ አባታቸው ይስሐቅ የሮም ንጉስ ነበር፡፡ እናታቸው ንገሰተ እደና ትባላለች፡፡ የመጀመሪያ ስማቸው ዘሚካኤል ነው፡፡ ጥበብ መንፈሳዊ ሲማሩ አድገው ወደ እሰከነድረያ ኮብልለው ገዳም ገቡ፡፡ አበምኔቱ አባ ጳኩሚስ በፈቃደ እግዚአብሔር የመጡ መሆናቸውነ አውቀው መዓርገ ምንኩስና ሰጥተዋቸዋል፡
••
አቡኑ አረጋዊ ኢትዮጵያ መጠለያቸው ማረፊያ ቤታቸው ሆኖ እስከ እለት እረፍታቸው አጋንትን በፀሎት ሕዝቡን ደግሞ በወንጌል እያስተማሩ የኖሩ በስደት ወደ ኢትዮጵያ የመጡ ታላቅ ፃድቅ አባት ናቸው ••• በረከታቸው ይደርብን
•••
የቴሌ ግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ - https://www.tg-me.com/Terbinos
የቲክ ቶክ የገፃችን ይመልከቱ - https://www.tiktok.com/@yeamanuelljochi
የፌስቡኩ ገፃችን ይመልከቱ - https://www.facebook.com/terbinos
2025/07/01 17:34:21
Back to Top
HTML Embed Code: