Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
👉 ልደታ ማርያም ፩
••
" ለክርስቲያን ሁሉ የእመቤታችንን ተአምር መስማት ቀላል አይምሰለው ፣ የከበረ ገናና ነውና "
••
በያለንበት ትጠብቀን ሀዘኑን አርቃ ደስታውን ታብዛልን ወሩ ሰላምና ፍቅር የበዛበት ይሁንልን ረድኤት በረከቷ ይድረሰን አሜን!
••••
የቴሌ ግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ - https://www.tg-me.com/Terbinos
የቲክ ቶክ የገፃችን ይመልከቱ - https://www.tiktok.com/@yeamanuelljochi
የፌስቡኩ ገፃችን ይመልከቱ - https://www.facebook.com/terbinos

ባዕታ ለማርያም ጾም ጸሎታችሁን ትቀበልላችሁ ረድኤት፣
በረከቷ ምልጃዋ አይለየን
••••••••
“ ድንግል ሆይ አንገታቸውን እንደሚያገዝፉ እንደ ዕብራውያን ሴቶች ልጆች በዋዛ ያደግሽ አይደለም ፤ በንጽሕና በቅድስና በቤተ መቅደስ ኖርሽ እንጂ ፤ ድንግል ሆይ ምድራዊ ኅብስትን የተመገብሽ አይደለም ፤ ከሰማየ ሰማያት የበሰለ ሰማያዊ ኅብስትን ነው እንጂ ፤ ድንግል ሆይ ምድራዊ መጠጥን የጠጣሽ አይደለም ፤ ከሰማየ ሰማያት የተቀዳ ሰማያዊ መጠጥን ነው እንጂ ፤ ድንግል ሆይ ከአንቺ አስቀድሞ ከአንቺም በኋላ እንዳሉ ሴቶች መተዳደፍን የምታውቂ አይደለም፤ በንጽሕና በቅድስና ያጌጥሽ ነሽ እንጂ ፤ ድንግል ሆይ የሚያታልሉ ጐልማሶች ያረጋጉሽ አይደለም የሰማይ መላእክት ጐበኙሽ እንጂ እንደተነገረ ካህናትና የካህናት አለቆች አመሰገኑሽ እንጂ ” እንዳለ ሊቁ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ

መጋቢት 5 - አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቃል ኪዳን የተቀበሉበት እለት እንዲሁም በዓለ ዕረፍታቸው ነው ኑሮአቸው እንደ ሰው ያይደለ በምድረ በዳ እንደመልአክት የኖሩትና በዝቋላ ተራራ ባለው ባህር ውስጥ 100 ዓመት ተዘቅዝቀው ለኢትዬጲያ ሰዎች ምህረትን የለመኑት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ታላቅ ቃልኪዳን የተቀበሉበት ዕለት ነው
••••
ገብረ መንፈስ ቅዱስ ርዕሰ ባህታዊ❤️
እ ን ኳ ን አ ደ ረ ሳ ች ሁ🙏
••••
የቴሌ ግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ - https://www.tg-me.com/Terbinos
የቲክ ቶክ የገፃችን ይመልከቱ - https://www.tiktok.com/@yeamanuelljochi
የፌስቡኩ ገፃችን ይመልከቱ - https://www.facebook.com/terbinos
••••
ገብረ መንፈስ ቅዱስ ርዕሰ ባህታዊ❤️
እ ን ኳ ን አ ደ ረ ሳ ች ሁ🙏
••••
የቴሌ ግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ - https://www.tg-me.com/Terbinos
የቲክ ቶክ የገፃችን ይመልከቱ - https://www.tiktok.com/@yeamanuelljochi
የፌስቡኩ ገፃችን ይመልከቱ - https://www.facebook.com/terbinos
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ክብር ምስጋና አምልኮና ስግደት አለማትን ፈጥሮ ለሚገዛ ለቅድስት ስላሴ ዛሬም ዘውትርም ለዘላለም ይሁን አሜን!
••
ከሰንበት ረድኤት በረከት ያሳትፈን እግዚአብሔር አምላካችን አሜን!
••••
የቴሌ ግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ - https://www.tg-me.com/Terbinos
የቲክ ቶክ የገፃችን ይመልከቱ - https://www.tiktok.com/@yeamanuelljochi
የፌስቡኩ ገፃችን ይመልከቱ - https://www.facebook.com/terbinos
••
ከሰንበት ረድኤት በረከት ያሳትፈን እግዚአብሔር አምላካችን አሜን!
••••
የቴሌ ግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ - https://www.tg-me.com/Terbinos
የቲክ ቶክ የገፃችን ይመልከቱ - https://www.tiktok.com/@yeamanuelljochi
የፌስቡኩ ገፃችን ይመልከቱ - https://www.facebook.com/terbinos
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
❤️ መፃጕዕ አራተኛው ሳምንት
••••
‹‹ እኔ በሕመም የምሠቃይ በሽተኛ ነኝና አቤቱ ይቅር በለኝ! ፤ አጥንቶቼም ታውከዋልና ፈውሰኝ ፤ ከዚህ የተነሣ ነፍሴ እጅግ ተጨነቀች ››
•••
አራተኛው ሳምንት መፃጕዕ ይባላል፡፡ በመፃጕዕ የተሰየመው የእርሱ ስህተት ለእኛ ትምህርት ፥ ተግሳጽ እንዲሆነን እንጂ ፤ በዚህ ሳምንት የሚታሰበው ጌታችን ሕሙማን መፈወሱን ፣ ሙት ማስነሳቱንና ስለ ረቂቁ የነፍስ ደዌ ስለ ኀጢአትና ስለ ድኅነታችን የሚያዘክር ምስጋና ይቀርብበታል፡፡ ማቴ. 8፥1-37፣ ማር. 7፥13-37፣ ሉቃ. 17፥1-9፣ ዮሐ. 5፥1-18
•••
❤️ በቤተክርስቲያን በሽተኞች በሦስት ስያሜ ይጠራሉ፡-
👉 በሽተኛ ፤ የዕለት ሕመም ወይም እስከ አንድ ዓመት የታመመ ሰው፡፡
👉 ድውይ ፤ እስከ አምስት ዓመት ሕመሙ የቆየበት፡፡
👉 መፃጕዕ፤ ከአምስት ዓመት በላይ ሕመሙ የጸናበት ፤ ሲሆን ድውይ ፥ በሕመም የሚማቅቅ ፥ የዐልጋ ቊራኛ ማለት ነው፡፡ ስለዚህ መፃጕዕ የተባለው ስለሕመሙ 38 ዓመታት መጽናት እንጂ ስሙ አይደለም፡፡

በዕብራይስጥ ቤተ ሳይዳ ትርጕሙ /የምሕረት ቦታ/ ፤ በግእዙ ቀላየ አባግዕ (የበጎች መዋኛ) በተባለች ምጥምቃት ዘጵሩጳጥቄ በምትባል የጠበል መጠመቂያ ኩሬ ዳር የውኃውን መንቀሳቀስ እየጠበቁ በሽተኞች፥ እውሮች፥ አንካሶች፥ ልምሾች፥ ሰውነታቸው የሰለለ የደረቀና ያበጠ ብዙ ድውያን ሕዝብ ይተኙ ነበር፡፡ ከእግዚአብሔር የተሰጠውን የምሕረት ፈውስ ይዞ በሳምንት አንድ ጊዜ የእግዚአብሔር መልአክ ውኃውን ባርኮ ሲሄድ ቀድሞ የገባው በሽተኛ ይፈወስ ነበር፡፡ ተስፋ ሳይቈርጥ ለ38 ዓመታት ድኅነትን እየጠበቀ በሕመሙም እተሰቃየ በዚያ የተኛ አንድ ሰው ነበር፡፡ ጌታችን ይህን ሁሉ ዓመት እንደተሰቃየ አውቆ ድኅነት ሊሰጠው ወዶ መጣ፡፡ ‹‹ልትድን ትወዳለህን?›› ብሎ ጠየቀው፡፡ መጠየቁ ፍጹም የሰውን ሥጋ እንደተዋሐደ ሲያጠይቅ ነው፡፡ በተጨማሪም በዕለተ ዐርብ ‹‹ራሱ አዳነኝ እንጂ መቼ አድነኝ አልኩት!›› ብሎ ለመክሰስ ምክንያት እንዳያገኝ ጠየቀው፡፡ ‹‹ጌታ ሆይ ውኃው በተናወጠ ጊዜ በመጠመቂያው ውስጥ የሚያኖረኝ ሰው የለኝም›› አለው፡፡ ‹‹እንዲህ ያለው የ30 ዓመት ጎልማሳ ነውና አንስቶ ይጨምረኛል›› ወይም አምስት ገበያ የሚያህል ሕዝብ ይከተለው ነበርና ‹‹ከእነርሱ መካከል አዞልኝ ወደ መጠመቂያው ይጨምረኛል›› ብሎ ነው እንጂ እንዲሁ ይፈውሰኛል ብሎ አልነበረም፡፡ ጌታ ግን ለመዳን መውደዱን ተመልክቶ ‹‹ተነሳና አልጋህን ተሸክመህ ሒድ›› አለው፡፡ ከእግዚአብሔር ዘንድ የሚገኘው ፍጹም ድኅነት ነውና ወዲያው ሰውየው ዳነ፤ አልጋውንም ተሸክሞ ሔደ፡፡ ያን ሰውም ጌታችን በምኵራብ አገኘውና እነሆ ድነሃል፤ ግን ከዚህ የባሰ እንዳያገኝህ ዳግመኛ እንዳትበድል እወቅ አለው፡፡
•••
አልጋውንም ተሸክመህ ሂድ ያለው 38 ዓመት የተሸከመችው ጠንካራና የብረት አልጋ ስለተሸከመ ፍጹም መዳኑ እንዲታወቅ ነው፡፡ መጻጕዕ የተፈወሰው በእለተ ቀዳሚት ስለነበረ ፤ በሰንበት ይህን ስላደረገ አይሁድ ኢየሱስን ያሳድዱት፣ ሊገድሉትም ይፈልጉ ነበር፡፡ በሽተኛው የተደረገለትን ተአምር ረስቶ በዕለተ ዐርብ ጌታን ከሰሰው፤ በጥፊም መታው ወዲያው እጁ ሰለለ፡፡
•••
ቅዱስ ያሬድም ጌታችን ሰንበትን ለዕረፈት ስለፈጠራት፤ ሕሙማንን በመፈወስ (የመቶ አለቃውን ልጅ በመፈወስ ማቴ. 8፥1-15፤ የዕውራንን ዓይኖች በማብራት ማቴ. 20፥24-30፤ ዮሐ. 9 ፤ ሽባ የነበረውን በመፈወስ)
•••
👉 በዕለተ ሰንበት ከበሽታቸው እንዲያርፉ አደረገ፡፡ ••• በእኛ በሰው ልጆች ላይ በሽታ በተለያየ ምክንያት ይመጣል፡፡
•••
👉 በኃጢአት ምክንያት የሚመጣ በሽታ፡፡ ዘኍ. 21፥4-9
👉 የእግዚአብሔር ድንቅ ሥራ ይገለጥ ዘንድ የሚመጣ በሽታ አለ፡፡ ዮሐ. 9፥13
👉 ሰዎች ከእግዚአብሔር ዋጋ እንዲያገኙበት ከዲቢያሎስ የሚመጣ የፈተና በሽታ አለ እንደ ጻድቁ ኢዮብ፡፡ መጽ.ኢዮብ
👉 ሰዎች በተሰጣቸው ጸጋ እንዳይታበዩ ማሳወቂያ የሚሆን በሽታ አለ ፤ እንደ ቅዱስ ጳውሎስ ራስ ምታት፡፡
👉 የበደለውን የሚቀጣበት በሽታ አለ፤ እንደ ሳዖል አጋንንት አድሮበት ይሰቃይ ነበር፣ የመጻጕዕ እጁ የሰለለው በሁለተኛ በደሉ ነው፡፡
👉 ያልታመመው እግዚአብሔርን እንዲያመሰግን ፥ የታመመው ምሕረትን እንዲለምን የሚመጣ በሽታ አለ፡፡
•••••
ምንጭ፦ የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 5 አንድምታ
•••••
የቴሌ ግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ - https://www.tg-me.com/Terbinos
የቲክ ቶክ የገፃችን ይመልከቱ - https://www.tiktok.com/@yeamanuelljochi
የፌስቡኩ ገፃችን ይመልከቱ - https://www.facebook.com/terbinos
•••
አልጋውንም ተሸክመህ ሂድ ያለው 38 ዓመት የተሸከመችው ጠንካራና የብረት አልጋ ስለተሸከመ ፍጹም መዳኑ እንዲታወቅ ነው፡፡ መጻጕዕ የተፈወሰው በእለተ ቀዳሚት ስለነበረ ፤ በሰንበት ይህን ስላደረገ አይሁድ ኢየሱስን ያሳድዱት፣ ሊገድሉትም ይፈልጉ ነበር፡፡ በሽተኛው የተደረገለትን ተአምር ረስቶ በዕለተ ዐርብ ጌታን ከሰሰው፤ በጥፊም መታው ወዲያው እጁ ሰለለ፡፡
•••
ቅዱስ ያሬድም ጌታችን ሰንበትን ለዕረፈት ስለፈጠራት፤ ሕሙማንን በመፈወስ (የመቶ አለቃውን ልጅ በመፈወስ ማቴ. 8፥1-15፤ የዕውራንን ዓይኖች በማብራት ማቴ. 20፥24-30፤ ዮሐ. 9 ፤ ሽባ የነበረውን በመፈወስ)
•••
👉 በዕለተ ሰንበት ከበሽታቸው እንዲያርፉ አደረገ፡፡ ••• በእኛ በሰው ልጆች ላይ በሽታ በተለያየ ምክንያት ይመጣል፡፡
•••
👉 በኃጢአት ምክንያት የሚመጣ በሽታ፡፡ ዘኍ. 21፥4-9
👉 የእግዚአብሔር ድንቅ ሥራ ይገለጥ ዘንድ የሚመጣ በሽታ አለ፡፡ ዮሐ. 9፥13
👉 ሰዎች ከእግዚአብሔር ዋጋ እንዲያገኙበት ከዲቢያሎስ የሚመጣ የፈተና በሽታ አለ እንደ ጻድቁ ኢዮብ፡፡ መጽ.ኢዮብ
👉 ሰዎች በተሰጣቸው ጸጋ እንዳይታበዩ ማሳወቂያ የሚሆን በሽታ አለ ፤ እንደ ቅዱስ ጳውሎስ ራስ ምታት፡፡
👉 የበደለውን የሚቀጣበት በሽታ አለ፤ እንደ ሳዖል አጋንንት አድሮበት ይሰቃይ ነበር፣ የመጻጕዕ እጁ የሰለለው በሁለተኛ በደሉ ነው፡፡
👉 ያልታመመው እግዚአብሔርን እንዲያመሰግን ፥ የታመመው ምሕረትን እንዲለምን የሚመጣ በሽታ አለ፡፡
•••••
ምንጭ፦ የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 5 አንድምታ
•••••
የቴሌ ግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ - https://www.tg-me.com/Terbinos
የቲክ ቶክ የገፃችን ይመልከቱ - https://www.tiktok.com/@yeamanuelljochi
የፌስቡኩ ገፃችን ይመልከቱ - https://www.facebook.com/terbinos
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
" እነሆ ከደመና ጋር ይመጣል። ዓይንም ሁሉ የወጉትም ያዩታል። የምድርም ወገኖች ሁሉ ስለ እርሱ ዋይ ዋይ ይላሉ። አዎን አሜን ያለውና የነበረው የሚመጣውም ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አምላክ አልፋና ኦሜጋ እኔ ነኝ ይላል። " (ራእይ ፩፥፯)
••••
በኢየሱስ መሆን እረፍት ነው: ክርስቶስን የለበሰ የሞት ቁር: የገሀነም ወበቅ አያስፈራውም: ክርስቶስ ኢየሱስ አባቱ የሆነለት የዘላለም ህይወት በእጁ ናትና: እናቱም እናቱ ናት: ቅዱሳኑም ወንድሞቹ ናቸው። ኢየሱስ አምላክ መሆኑ ለተዋህዶ አለኝታዋ ነው; ሰው በመሆኑም መጽናኛዋ ነው: ክርስቶስ ኃያል አምላክ :የዘላለም አባት ስለሆነ: የወረት ጨለማ የማይጋርደው የተራራ መብራት : ደካሞች የሚጠለሉበት የምህረት ዋርካ ነው።
•••
በምድር ስለሰው ፍቅር በእመቤታችን ማህጸን ሥጋን የለበሰ አፍቃሪ: የስቃይ ጅራፎችን: የሕማም ችንካሮችን በዝምታ የተቀበለ ዝምተኛ: ርኩስ ምራቅን የታገሰ ትእግስተኛ: ሞትን በመስቀል የቀመሰ እስከሞት ወዳጅ ነው። በሰማይ ቅዱሳን ዘወትር በፍርሀት የሚሰግዱለት የዘላለም ንጉሥ: ምድርን በትእዛዙ የሚያጸናት ኃያል: ዘመናትን የሽበት ካባ የሚያለብሳቸው ሰርክ አዲስ: የሚታየውንና የማይታየውን ፈጥሮ የሚገዛ ኤልሻዳይ ነው።
•••
እርሱ በቅንነት ለሚፈልጉትም ራሱን የማይሰውር ቸር: በጨለማ ላሉትም የሚያበራ የዘላለፍ ፋና ነው። ይህ መንገድ ምንኛ ውብ ነው? የእኔ ልጅነት ለርሱ አንዳች አይጨምርለትም: የእርሱ አባትነት ግን ለእኔ ሕይወት ነው። መድኃኒቴና አምላኬ አልፋና ኦሜጋ የሆነው የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
•••
እርሱም እንዲህ ይላል:- " አትፍራ፤ ፊተኛውና መጨረሻው ሕያውም እኔ ነኝ፥ሞቼም ነበርሁ እነሆም፥ ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ሕያው ነኝ፥ የሞትና የሲኦልም መክፈቻ አለኝ።" ራዕ 1: 17

ቤተክርስቲያን ለዚህ ሁሉ ፀሎት የምታደርግ ናት‼️
•••
በዘመኑ ሁሉ ፍጹም ሰላምን እግዚአብሔር ይሰጣት ዘንድ ስለ ሀገራችን ኢትዮጵያ እንማልዳለን፤
•••
ዕውቀትን እሱን መፍራትንም እግዚአብሔር ይሰጣቸው ዘንድ ስለመኳንንትና ስልጣን ስላላቸው እንማልዳለን፤
•••
ስለ ዓለሙ ሁሉ እግዚአብሔር ማሰብን ያስቀድም ዘንድ እያንዳንዱም የሚያስፈልገውን ያማረውን የሚሻለውንም ያስብ ዘንድ ስለ ዓለሙ ሁሉ እንማልዳለን፤
•••
እግዚአብሔር ይቅርታ ባለው ቀኝ መርቶ በፍቅር እና በደኅንነት ወደ ማደሪያቸው ይመልሳቸው ዘንድ በባህር እና በየብስ ስለሚሄዱ ሰዎች እንማልዳለን፤
•••
እግዚአብሔር የዕለት የዕለት እንጀራቸውን ይሰጣቸው ዘንድ ስለተራቡና ስለተጠሙ ሰዎች እንማልዳለን፤
•••
እግዚአብሔር ፈፅሞ ያረጋጋቸው ዘንድ ስላዘኑ እና ስለተከዙ ሰዎች እንማልዳለን፤
•••
እግዚአብሔር ከእስራታቸው ይፈታቸው ዘንድ ስለታሰሩ ሰዎች እንማልዳለን፤

እግዚአብሔር በሰላም ወደሃገራቸው ይመልሳቸው ዘንድ ስለተማረኩ ሰዎች እንማልዳለን፤
•••
እግዚአብሔር ትዕግስትን በጎ ትምህርትንም ይሰጣቸው ዘንድ የድካማቸውንም ፍጹም ዋጋ ይሰጣቸው ዘንድ ስለተሰደዱ ሰዎች እንማልዳለን፤
•••
እግዚአብሔር ፈጥኖ ያድናቸው ዘንድ ይቅርታውንና ቸርነቱንም ይልክላቸው ዘንድ ስለታመሙትና ስለድውያኑ እንማልዳለን፤
•••
ከቅድስት ቤተክርስቲያን ወገን ስለሞቱ ሰዎች እግዚአብሔር የእረፍት ቦታ ይሰጣቸው ዘንድ እንማልዳለን፤
•••
እግዚአብሔር እንዳይቀየማቸው ከመዓትም ተመልሶ ፍጹም ዕረፍትን ይሰጣቸው ዘንድ ስለበደሉ አባቶቻችን እና ወንድሞቻችን እንማልዳለን፤
•••
በሚያስፈልግበት ቦታ እግዚአብሔር ዝናቡን ያዘንብ ዘንድ ስለ ዝናብ እንማልዳለን፤
•••
የወንዙን ውሃ ምላልን ብለን እግዚአብሔር እነሱን እስከ ልካቸው እስከወሰናቸው ይመላ ዘንድ ስለወንዝ እንማልዳለን፤
•••
ለዘር እና ለመከር ሊሆን እግዚአብሔር ለምድር ፍሬዋን ይሰጣት ዘንድ ስለምድር ፍሬ እንማልዳለን፤
•••
በጸሎት የምንለምንና የምንማልድ ሁላችንንም በሰላም በመንፈስ ይጠብቀን ፍቅርንም ይስጠን ዓይነ ልቡናችንን ያብራልን ፈቃዱም ሆኖ ጸሎታችንን ይቀበል ዘንድ ቀርበን እግዚአብሔርን እንለምነው! ዐውቀን በሃብቱ እናድግ ዘንድ በእርሱም ስም እንመካ ዘንድ...በነቢያት በሐዋርያትም መሰረት ላይ እንታነጽ ዘንድ እንግዲህ በመንፈስ ቅዱስ እንነሳ!!! ቀርበን አምላካችን እግዚአብሔርን እንለምነው ወዶ ጸሎታችንን ይቀበል ዘንድ።አሜን
•••••
የቴሌ ግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ - https://www.tg-me.com/Terbinos
የቲክ ቶክ የገፃችን ይመልከቱ - https://www.tiktok.com/@yeamanuelljochi
የፌስቡኩ ገፃችን ይመልከቱ - https://www.facebook.com/terbinos
እግዚአብሔር በሰላም ወደሃገራቸው ይመልሳቸው ዘንድ ስለተማረኩ ሰዎች እንማልዳለን፤
•••
እግዚአብሔር ትዕግስትን በጎ ትምህርትንም ይሰጣቸው ዘንድ የድካማቸውንም ፍጹም ዋጋ ይሰጣቸው ዘንድ ስለተሰደዱ ሰዎች እንማልዳለን፤
•••
እግዚአብሔር ፈጥኖ ያድናቸው ዘንድ ይቅርታውንና ቸርነቱንም ይልክላቸው ዘንድ ስለታመሙትና ስለድውያኑ እንማልዳለን፤
•••
ከቅድስት ቤተክርስቲያን ወገን ስለሞቱ ሰዎች እግዚአብሔር የእረፍት ቦታ ይሰጣቸው ዘንድ እንማልዳለን፤
•••
እግዚአብሔር እንዳይቀየማቸው ከመዓትም ተመልሶ ፍጹም ዕረፍትን ይሰጣቸው ዘንድ ስለበደሉ አባቶቻችን እና ወንድሞቻችን እንማልዳለን፤
•••
በሚያስፈልግበት ቦታ እግዚአብሔር ዝናቡን ያዘንብ ዘንድ ስለ ዝናብ እንማልዳለን፤
•••
የወንዙን ውሃ ምላልን ብለን እግዚአብሔር እነሱን እስከ ልካቸው እስከወሰናቸው ይመላ ዘንድ ስለወንዝ እንማልዳለን፤
•••
ለዘር እና ለመከር ሊሆን እግዚአብሔር ለምድር ፍሬዋን ይሰጣት ዘንድ ስለምድር ፍሬ እንማልዳለን፤
•••
በጸሎት የምንለምንና የምንማልድ ሁላችንንም በሰላም በመንፈስ ይጠብቀን ፍቅርንም ይስጠን ዓይነ ልቡናችንን ያብራልን ፈቃዱም ሆኖ ጸሎታችንን ይቀበል ዘንድ ቀርበን እግዚአብሔርን እንለምነው! ዐውቀን በሃብቱ እናድግ ዘንድ በእርሱም ስም እንመካ ዘንድ...በነቢያት በሐዋርያትም መሰረት ላይ እንታነጽ ዘንድ እንግዲህ በመንፈስ ቅዱስ እንነሳ!!! ቀርበን አምላካችን እግዚአብሔርን እንለምነው ወዶ ጸሎታችንን ይቀበል ዘንድ።አሜን
•••••
የቴሌ ግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ - https://www.tg-me.com/Terbinos
የቲክ ቶክ የገፃችን ይመልከቱ - https://www.tiktok.com/@yeamanuelljochi
የፌስቡኩ ገፃችን ይመልከቱ - https://www.facebook.com/terbinos
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
👉 #ደብረ_ዘይት - የዐቢይ ጾም አምሥተኛ ሳምንት
•••••
የዐቢይ ጾም የአምስተኛው ሳምንት ደብረ ዘይት ይባላል፡፡ ጌታ በደብረ ዘይት የዳግም ምጽአቱን ነገር ማስተማሩ ይነገርበታል፡፡ ደብረዘይት የስሙ ትርጓሜ የዘይት ተራራ ማለት ነው ስያሜ የተሰጠው በቦታው ብዙ ወይራ ተክል ይበቅልበት ስለ ነበር ነው፡፡ እርሱም በደብረ ዘይት ተቀምጦ ሳለ ደቀመዛሙርቱ ለብቻቸው ወደ እርሱ ቀርበው ንገረን ይህ መቼ ይሆናል? የመምጣትህና የዓለም መጨረሻ ምልክቱስ ምንድን ነው?›› አሉት (ማቴ. 24፥3፣ ዘካ. 14፥5 ፤ ሐዋ. 1፥11 ፤ 1ኛ ተሰ. 4፥16 ፤ ራዕ. 22፥7)
•••
👉 #አመጣጡስ_እንዴት_ነው ⁉️
•••
ጌታ ይህንን ዓለም ለማሳለፍ ለሁሉም እንደ ሥራው ለመክፈል በግርማ መለኮቱ በክበብ ትስብዕቱ ይመጣል፡፡ ጊዜው ዘመነ ዮሐንስ ወርሃ መጋቢት ዕለት እሑድ መንፈቀ ሌሊት እንደሆነ ሊቃውንት ተናግረዋል፡፡ ምነው የሚያውቀው የለም ይባል የለምን? ቢሉ እውነት ነው የሚያውቀው የለም ብዙ የዮሐንስ ዘመን፤ ብዙ የመጋቢት ወር፤ ብዙ የእሑድ ዕለት አለና ለይቶ የሚያውቅ የለም፡፡ ሞት ለማን አይቀርምና ሁሉም ይሞታል፡፡ ዘፍ. 3፥19 በዕለተ ምጽአት ቅዱስ ገብርኤል ስምንቱን ነፋሳተ መዓት ከየመዛግብታቸው ያወጣቸዋል፡፡ ዛፏን ነቅለው ደንጊያውን ፈንቅለው ምድርን እንደ ብራና ይዳምጧታል፡፡ ቅዱስ ሚካኤል መለኸት ይነፋል፡፡ 1ኛ መቃ. 9፥8 ቅዱስ እግዚአብሔር ዘያነቅሖሙ ለሙታን ሲል በዱር በገደል በባሕር በየብስ በመቃብር ውስጥ ያሉት በአውሬ ሆድ ውስጥ ያሉ ሁሉ ይሰበሰባሉ፡፡ በሁለተኛው ነጋሪት ሲመታ አጥንትና ሥጋ አንድ ሆነው ፍጹም በድን ይሆናሉ፡፡

ሦስተኛው ነጋሪቱን መቶ (ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ ኃያል ቅዱስ ህያው ዘኢይመውት) ንቃሕ መዋቲ ዘትነውም ባለ ጊዜ መቃብር ክፈቱልኝ መግነዝ ፍቱልኝ ሳይል ደጉ ደጉነቱን ክፉውም ክፋቱን ይዞ ይነሳል፡፡
•••
ወንዱ የ30 ዓመት ሴቲቱ የ15 ዓመት ሆነው ጻድቃን ብርሃን ለብሰው ብርሃን ተጎናጽፈው ከፀሐይ 7 እጅ አብርተው ማቴ.13፥43 ኃጥአን ጨለማ ለብሰው ፍጹም ዲያቢሎስን መስለው ይነሳሉ፡፡ ጻድቃን ስለሠሩት መልካም ሥራ ኑ የአባቴ ቡሩካን ብሎ መንግሥተ ሰማያትን ያወርሳቸዋል፡፡ ኃጥአንን ስለ ክፉ ሥራቸው (ከኔ ሂዱ) ገሃነም ይሰዳቸዋል፡፡ ጻድቃን ደስ ይላቸዋል ኃጥአን ግን ያዝናሉ፤ ዋይ ዋይ ይላሉ፤ ደረት ይደቃሉ እንባቸው ያፈሳሉ፡፡ የማይጠቅም ለቅሶ የማይጠቅም ሐዘን ሰቅለው የገደሉትም አይሁድ ክብሩን አይተው ላይጠቀሙ ይጸጸታሉ፡፡
•••
#ምልክቱስ_ምንድን_ነው? ብለው ጌታን ሲጠይቁ ‹‹ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው፡- ማንም እንዳያስታችሁ ተጠንቀቁ፡፡ ብዙዎች እኔ ክርስቶስ ነኝ እያሉ ይመጣሉና፤ ብዙዎችንም ያስታሉ፤ ጦርንም የጦርንም ወሬ ትሰሙ ዘንድ አላችሁ፤ ይህ ሊሆን ግድ ነውና ተጠበቁ አትደንግጡ ዳሩ ግን መጨረሻው ገና ነው፡፡ ሕዝብ በሕዝብ ላይ መንግሥት በመንግሥት ላይ ይነሳል፤ ረሃብም ቸነፈርም መናወጥም በልዩ ልዩ ስፍራ ይሆናል፤ እነዚህም ሁሉ የምጥ ጣር መጀመሪያ ናቸው፡፡ በዚያን ጊዜ ለመከራ አሳልፈው ይሰጧችኋል ይገድሉአችሁማል፤ ስለ ስሜም በአሕዛብ ሁሉ ዘንድ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ›› አላቸው፡፡ በዳግም ምጽአቱ ጊዜ ከቅዱሳኑና ከሰማዕታቱ ጋር ለመቆም ያብቃን፡፡
••••••
የቴሌ ግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ - https://www.tg-me.com/Terbinos
የቲክ ቶክ የገፃችን ይመልከቱ - https://www.tiktok.com/@yeamanuelljochi
የፌስቡኩ ገፃችን ይመልከቱ - https://www.facebook.com/terbinos
•••
ወንዱ የ30 ዓመት ሴቲቱ የ15 ዓመት ሆነው ጻድቃን ብርሃን ለብሰው ብርሃን ተጎናጽፈው ከፀሐይ 7 እጅ አብርተው ማቴ.13፥43 ኃጥአን ጨለማ ለብሰው ፍጹም ዲያቢሎስን መስለው ይነሳሉ፡፡ ጻድቃን ስለሠሩት መልካም ሥራ ኑ የአባቴ ቡሩካን ብሎ መንግሥተ ሰማያትን ያወርሳቸዋል፡፡ ኃጥአንን ስለ ክፉ ሥራቸው (ከኔ ሂዱ) ገሃነም ይሰዳቸዋል፡፡ ጻድቃን ደስ ይላቸዋል ኃጥአን ግን ያዝናሉ፤ ዋይ ዋይ ይላሉ፤ ደረት ይደቃሉ እንባቸው ያፈሳሉ፡፡ የማይጠቅም ለቅሶ የማይጠቅም ሐዘን ሰቅለው የገደሉትም አይሁድ ክብሩን አይተው ላይጠቀሙ ይጸጸታሉ፡፡
•••
#ምልክቱስ_ምንድን_ነው? ብለው ጌታን ሲጠይቁ ‹‹ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው፡- ማንም እንዳያስታችሁ ተጠንቀቁ፡፡ ብዙዎች እኔ ክርስቶስ ነኝ እያሉ ይመጣሉና፤ ብዙዎችንም ያስታሉ፤ ጦርንም የጦርንም ወሬ ትሰሙ ዘንድ አላችሁ፤ ይህ ሊሆን ግድ ነውና ተጠበቁ አትደንግጡ ዳሩ ግን መጨረሻው ገና ነው፡፡ ሕዝብ በሕዝብ ላይ መንግሥት በመንግሥት ላይ ይነሳል፤ ረሃብም ቸነፈርም መናወጥም በልዩ ልዩ ስፍራ ይሆናል፤ እነዚህም ሁሉ የምጥ ጣር መጀመሪያ ናቸው፡፡ በዚያን ጊዜ ለመከራ አሳልፈው ይሰጧችኋል ይገድሉአችሁማል፤ ስለ ስሜም በአሕዛብ ሁሉ ዘንድ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ›› አላቸው፡፡ በዳግም ምጽአቱ ጊዜ ከቅዱሳኑና ከሰማዕታቱ ጋር ለመቆም ያብቃን፡፡
••••••
የቴሌ ግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ - https://www.tg-me.com/Terbinos
የቲክ ቶክ የገፃችን ይመልከቱ - https://www.tiktok.com/@yeamanuelljochi
የፌስቡኩ ገፃችን ይመልከቱ - https://www.facebook.com/terbinos
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👉 ኪዳነ ምህረት
••••
ኪዳን የሚለው ቃል ተካየደ ከሚለው የግእዝ ግስ የወጣ ሲሆን ትርጉሙም ተማማለ ፣ ተስማማ ፣ ውል ገባ ማለት ነው ••• ኪዳነ ምሕረት ማለትም ደግሞ የምሕረት ቃል ኪዳን ማለት ነው፡፡
••
መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለእመቤታችን ድንግል ማርያም ስለ ሰው ልጆች ይቅርታ የገባላት ቃል ኪዳን ነው •• የቅድስት ማርያም ጸጋ በረከት የመድኃንያለም ቸርነት አይለየን፡፡

👉 የኃጢአት መዘዙ
👉 ሳታዳምጡ አትለፉት
•••
እግዚያብሔር ማስተዋሉን ያድለን እደስራችን ሳይሆን እደምህረቱ ይቅር ይበለን🙏

👉 ፮ ሳምንት እሁድ ገብርሔር
👉 ገብርሔር ማለት ታማኝ አገልጋይ ማለት ነው
👉 5 ነጥቦች ስለ ገብርሔር
••••
1. የመክሊቱ ጌታ ጥያቄ "ምን ያህል አትርፈሃል?" አይደለም። ነገር ግን "በቅንነትና በታማኝነት ለማትረፍ ምን ያህል ሠርተሃል?" ነው። ባለ 5ቱና ባለ 2ቱ ያተረፉት መጠንን ሳይሆን ታማኝነትን ነው። አንደኛው 5፣ ሌላኛውም 2 ቢያተርፉም የሁለቱም ሽልማት ግን ‘መልካም፥ አንተ በጎ ታማኝም ባሪያ፤ በጥቂቱ ታምነሃል፥ በብዙ እሾምሃለሁ፤ ወደ ጌታህ ደስታ ግባ’ የሚል ቃል ነው። ባተረፉት የመክሊት ቁጥር ልዩነት ልክ ሳይሆን በታማኝነታቸው አንድ ዓይነትነት ምክንያት አንድ ዓይነት ሽልማትን ተሸልመዋል።
•••
2. ባሮቹ "ስጠን፣ ያስፈልገናል" ብለው ለምነውት ሳይሆን "ባሮቹን ጠርቶ..." እንደሚያስፈልጋቸው አውቆ መክሊትን ሰጥቷቸዋል። እኛ ባሮቹ ለእኛ ከምናስበው በላይ እርሱ ለእኛ የሚያስብልን ነው። እንደ ዐቅማችን የሚያስፈልገንንም አይነፍገንም።

👉 እመብርሃን ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም
•••
እለት እለት አፌን ሞልቼ የጌታዬን እናት እመቤቴን ሳመሰግናት ልቤ ደስ ይሰኛል፤ በእሷ የተጎበኘ የተደረገለት ደግሞ ክብሯን የበለጠ ከፍ ያደርጋል። ፍቅሯና በረከቷ በሁላችን ላይ ይደር አሜን!
•••••
የቴሌ ግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ - https://www.tg-me.com/Terbinos
የቲክ ቶክ የገፃችን ይመልከቱ - https://www.tiktok.com/@yeamanuelljochi
የፌስቡኩ ገፃችን ይመልከቱ - https://www.facebook.com/terbinos
•••
እለት እለት አፌን ሞልቼ የጌታዬን እናት እመቤቴን ሳመሰግናት ልቤ ደስ ይሰኛል፤ በእሷ የተጎበኘ የተደረገለት ደግሞ ክብሯን የበለጠ ከፍ ያደርጋል። ፍቅሯና በረከቷ በሁላችን ላይ ይደር አሜን!
•••••
የቴሌ ግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ - https://www.tg-me.com/Terbinos
የቲክ ቶክ የገፃችን ይመልከቱ - https://www.tiktok.com/@yeamanuelljochi
የፌስቡኩ ገፃችን ይመልከቱ - https://www.facebook.com/terbinos
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
❤️ በዓለ ስቅለቱ ለኢየሱስ ክርስቶስ
••••
በዚህ ቀን መጋቢት 27 ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የሰውን ልጅ ከወደቀበት የኃጢያት አዘቅት ሊያወጣው ከሰማየ ሰማያት ወርዶ ከቅድስት ድንግል ማርያም ስጋን ነስቶ ሳይገባው በበረት ተወልዶ፤ ስደታችንን ሊያስቀር ሳይገባው ተሰዶ፤ በክፉዎች አይሁድ ምክር ተከሶ በባህርይው መንገላታት የማይገባው አምላክ ለኛ ሲል የተንገላታና የተደበደበ፣ በጥፊ የተመታ፣ የተዘባበቱበት፣ ምራቅ የተተፋበት፣ እርጥብ መስቀል ተሸክሞ ከሄሮድስ ወደ ጲላጦስ እየተመላለሰ ከዚያም በቀራንዮ የራስ ቅል በምትባል ሥፍራ ተሰቅሎ ለኛ ሲል ሞታችንን በሞቱ ሽሮ በዋጋ ገዝቶናል። /ማቴ. 27፥1፣ ማር.15 ፥1፣ ሉቃ. 23፥1፣ ዮሐ.19፥ 1/
•••
👉 #የጌታ_ስቅለት_በአበው

"አደምን የፈጠሩ እጆቹ በመስቀል ቀኖች ተቸነከሩ ወዮ በገነት የተመላለሱ እግሮች በመስቀል ቀኖች ተቸነከሩ ወዮ የማይሞተው ሞተ ሞትን ይሽረው ዘንድ ሞተ ሙታንን ያድናቸው ዘንድ ሞተ የምትወዱት ሰዎች ፈጽሞ አልቅሱለት፡፡" #ቅዳሴ_ዮሐንስ_አፈወርቅ
•••
“እጆቹን እግሮቹን በተቸነከረባቸው ችንካሮች መወጋቱንም እናምናለን፡፡ ነቢዩ ኢሳይያስ እርሱ ደዌያችንን ወሰደ ሕማማችንንም ተሸከመ፤ እኛን ለማዳን ኃጢአታችንንም ለማሥተሥረይ መከራ ተቀበለ እንዳለ፣ በባሕርዩ ሕማም የሌለበት ሲሆን በሥጋ የታመመ ነው፤ በእርሱ ከመከራ ሥጋ ከመከራ ነፍስ ድነናል አለ፡፡ በተገረፈና በተቸነከረም ጊዜ በመከራው ሁሉ መለኮትን ሕማም ተሰማው የሚል ሰው ቢኖር የተለየ የተወገዘ ይሁን፡፡” #ቅዱስ_ጎርጎርዮስ_ሊቀ_ጳጳስ
•••
‹‹የሚሠዋ በግ እርሱ ነው፤ የሚሠዋ ካህን እርሱ ነው፡፡ ከባሕርይ አባቱ ከአብ ከባሕርይ ሕይወቱ ከመንፈስ ቅዱስ ጋርም መሥዋዕት የሚቀበል እርሱ ነው፡፡ በፈቃዱ መከራን በሥጋው የተቀበለ መከራንም ሁሉ የታገሠ እርሱ ነው፡፡ እንደ በግ ሊሠዋ መጣ፤ በግ በሚሸልተው ሰው ፊት እንዳይናገር አልተናገረም፤ በአንደበቱ ሐሰት አልተገኘበትም፡፡›› #ጎርጎርዮስ1ዘኑሲስ
•••
‹‹ታመመ ሞትን ከተቀበለበት ከሥጋ ጋር ተዋሕዶ በመስቀል ላይ በፈቃዱ ለሥጋውያን ሞተ፤ ባሕርየ መለኮት ሥጋን ተዋሕዶ በማኅፀን ካደረ ጀምሮ ሥጋ ገንዘቡ እንደመሆኑ በሥጋ ይኸንን ሥርዐት ፈጸመ፡፡ ለማይመረመር ለመለኮቱ ባሕርይ እንደሚገባ ደግሞ እርሱ ኅብስት አበርክቶ ሁሉን ያጠግባል፤ አይራብም፤ አይጠማም፤ አይደክምም፤ አያንቀላፋም፤ አይታመምም፤ አይሞትም፤ ሕይወትን ለሁሉ ይሰጣል፡፡ ዳግመኛ በዛ በሲኦል ተገዝተው ያሉ ነፍሳትን ያድን ዘንድ በአካለ ነፍስ ወደ ሲኦል ወረደ በመለኮቱም ሲኦልን በዘበዘ›› #ቅዱስ_ቄርሎስ_ዘእስክንድርያ
••••
‹‹ሙሴም ሞትን ያጠፋ ዘንድ አልቻለም፤ እርሱንም ይዞ ገዛው እንጂ፤ ከእርሱም በኋላ የተነሡ ነቢያትንም ሁሉ ሞት ገዛቸው እንጂ፡፡ ክርስቶስ ግን በቸርነቱ ለሁሉ ሕይወትን ሰጠ›› #ቅዱስ_አቡሊዲስ_ዘሮም
•••
‹‹ምትሐት ያይደለ በእውነት ተራበ፣ ተጠማ እንጂ፡፡ ዳግመኛም ከኃጥአን ከመጸብሐን ጋር በላ ጠጣ፤ ያቀረቡለትንም በላ፡፡ ራሱን አሳልፎ ለመስቀል ሰጠ፤ እጁን እግሩን ተቸነከረ፤ ጎኑን በጦር ተወጋ፤ ከእርሱም ቅዱስ ምሥጢር የተገለጠበት ደምና ውኃ ፈሰሰ /ወጣ/፡፡›› #ቅዱስ1ባስልዮስ_ዘቂሳሪያ
•••
የቴሌ ግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ - https://www.tg-me.com/Terbinos
የቲክ ቶክ የገፃችን ይመልከቱ - https://www.tiktok.com/@yeamanuelljochi
የፌስቡኩ ገፃችን ይመልከቱ - https://www.facebook.com/terbinos
•••
“እጆቹን እግሮቹን በተቸነከረባቸው ችንካሮች መወጋቱንም እናምናለን፡፡ ነቢዩ ኢሳይያስ እርሱ ደዌያችንን ወሰደ ሕማማችንንም ተሸከመ፤ እኛን ለማዳን ኃጢአታችንንም ለማሥተሥረይ መከራ ተቀበለ እንዳለ፣ በባሕርዩ ሕማም የሌለበት ሲሆን በሥጋ የታመመ ነው፤ በእርሱ ከመከራ ሥጋ ከመከራ ነፍስ ድነናል አለ፡፡ በተገረፈና በተቸነከረም ጊዜ በመከራው ሁሉ መለኮትን ሕማም ተሰማው የሚል ሰው ቢኖር የተለየ የተወገዘ ይሁን፡፡” #ቅዱስ_ጎርጎርዮስ_ሊቀ_ጳጳስ
•••
‹‹የሚሠዋ በግ እርሱ ነው፤ የሚሠዋ ካህን እርሱ ነው፡፡ ከባሕርይ አባቱ ከአብ ከባሕርይ ሕይወቱ ከመንፈስ ቅዱስ ጋርም መሥዋዕት የሚቀበል እርሱ ነው፡፡ በፈቃዱ መከራን በሥጋው የተቀበለ መከራንም ሁሉ የታገሠ እርሱ ነው፡፡ እንደ በግ ሊሠዋ መጣ፤ በግ በሚሸልተው ሰው ፊት እንዳይናገር አልተናገረም፤ በአንደበቱ ሐሰት አልተገኘበትም፡፡›› #ጎርጎርዮስ1ዘኑሲስ
•••
‹‹ታመመ ሞትን ከተቀበለበት ከሥጋ ጋር ተዋሕዶ በመስቀል ላይ በፈቃዱ ለሥጋውያን ሞተ፤ ባሕርየ መለኮት ሥጋን ተዋሕዶ በማኅፀን ካደረ ጀምሮ ሥጋ ገንዘቡ እንደመሆኑ በሥጋ ይኸንን ሥርዐት ፈጸመ፡፡ ለማይመረመር ለመለኮቱ ባሕርይ እንደሚገባ ደግሞ እርሱ ኅብስት አበርክቶ ሁሉን ያጠግባል፤ አይራብም፤ አይጠማም፤ አይደክምም፤ አያንቀላፋም፤ አይታመምም፤ አይሞትም፤ ሕይወትን ለሁሉ ይሰጣል፡፡ ዳግመኛ በዛ በሲኦል ተገዝተው ያሉ ነፍሳትን ያድን ዘንድ በአካለ ነፍስ ወደ ሲኦል ወረደ በመለኮቱም ሲኦልን በዘበዘ›› #ቅዱስ_ቄርሎስ_ዘእስክንድርያ
••••
‹‹ሙሴም ሞትን ያጠፋ ዘንድ አልቻለም፤ እርሱንም ይዞ ገዛው እንጂ፤ ከእርሱም በኋላ የተነሡ ነቢያትንም ሁሉ ሞት ገዛቸው እንጂ፡፡ ክርስቶስ ግን በቸርነቱ ለሁሉ ሕይወትን ሰጠ›› #ቅዱስ_አቡሊዲስ_ዘሮም
•••
‹‹ምትሐት ያይደለ በእውነት ተራበ፣ ተጠማ እንጂ፡፡ ዳግመኛም ከኃጥአን ከመጸብሐን ጋር በላ ጠጣ፤ ያቀረቡለትንም በላ፡፡ ራሱን አሳልፎ ለመስቀል ሰጠ፤ እጁን እግሩን ተቸነከረ፤ ጎኑን በጦር ተወጋ፤ ከእርሱም ቅዱስ ምሥጢር የተገለጠበት ደምና ውኃ ፈሰሰ /ወጣ/፡፡›› #ቅዱስ1ባስልዮስ_ዘቂሳሪያ
•••
የቴሌ ግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ - https://www.tg-me.com/Terbinos
የቲክ ቶክ የገፃችን ይመልከቱ - https://www.tiktok.com/@yeamanuelljochi
የፌስቡኩ ገፃችን ይመልከቱ - https://www.facebook.com/terbinos
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የድንግል ልጅ ነው የማርያም
በደሙ ያነፃኝ መዳኒያለም
•••
#መድኃኔዓለም ሁሉን የያዘውን ያዙት ፤ ሁሉን የሚገዛውን አሠሩት የሕያው አምላክን ልጅ አሠሩት በቊጣ ጎቱት #በፍቅር_ተከተላቸው በሚሸልተው ፊት እንደማይናገር እንደ የዋህ በግ በኋላቸው እየተከተለ ወሰዱት ሊቃነ መላእክት በመፍራትና በመንቀጥቀጥ ከፊቱ የሚቆሙለትን በአደባባይ አቆሙት ኃጢአትን ይቅር የሚለውን ኃጥእ አሉት በመኳንንት በሚፈርደው በእርሱ ፈረዱበት ለሱራፌል ዘውድ የሚያቀዳጃቸውን #የእሾህ_ዘውድ አቀዳጁትለኪሩቤል የግርማ ልብስ የሚያለብሳቸውን ለመዘበት #ቀይ_ግምጃ አለበሱት ኪሩቤል በእሳት ክንፍ ተሸፍነው ከፊቱ የሚሰወሩለትን እርሱን ክፉ ባሪያ እጁን አጽንቶ ፊቱን ጸፋው የመላእክት ሠራዊት በፍጹም መደንገጥ ለሚሰግዱለት እየዘበቱበት በፊቱ ተንበረከኩ
•••
ይህን ያህል #ትሕትና እንደምን ያለ ትሕትና ነው
ይህን ያህል #ትዕግስት እንደምነ ያለ ትዕግስት ነው
ይህን ያህል #ዝምታ እንደምን ያለ ዝምታ ነው
ይህን ያህል #ቸርነት እንደምን ያለ ቸርነት ነው
•••
ቅዳሴ ዘቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ቊ ፵፮ - ፶፪

❤️ የሌሊቱ ተማሪ #ኒቆዲሞስ
••
ኒቆዲሞስ ቃሉ የግሪክ ሲሆን ድል ማድረግን ወይም አሸናፊነትን ያመለክታል።
••
ኒቆዲሞስ ፈሪሳዊ ፥ ከአይሁድ አለቆችና መምህራና አንዱ ነው። በዮሐ. 3÷1 ከፈሪሳውያን ወገን የአይሁድ አለቃ የሆነ ኒቆዲሞስ የተባለ አንድ ሰው እንደነበረና እርሱም በሌሊት ወደ ጌታችን መጥቶ እንደተማረ ተጠቅሷል። (ዮሐ 1÷2) በአይሁድ አለቆች ፊትም ” ሕጋችን አስቀድሞ ሳይሰማ የሠራውንም ሳያውቅ በሰው ይፈርዳልን? ” በማለት ስለ መድኃኔዓለም ክርስቶስ የተናገረ እሱ ነው ኒቆዲሞስ “ መምህር ሆይ ልታስተምር ከእግዚአብሔር ዘንድ እንደመጣህ እናውቃለን እግዚአብሔር ከርሱ ጋር ከሆነ በቀር አንተ የምታደርገውን ይህን ተአምር ሊያደርገ የሚችል የለምና። " በማለት ተናገረ።(ዮሐ3፥2)
••
በዚህ ጊዜ ጌታችን የገነት በር ስለሆነው ስለ ምስጢረ ጥምቀት አስፍቶና አምልቶ በምሳሌ ጭምር አስረዳው። " እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ዳግመኛ ያልተወለደ ሰው የእግዚአብሔርን መንግሥት ለማየት አይችልም ” (ዮሐ 3፥3) በማለት መንፈሳዊ እውቀት የጎደለው መሆኑን አሳይቶ ዳግመኛ ያልተወለደ ሰው ከእግዚአብሔር መንግሥት ውጪ እንደሚሆን አስርግጦ ነገረው ።
••
በዚህም ታላቅ ምስጢርን ሊገልጥለት ወደደ። ይህ አነጋገር ከአይሁድ አለቆች አንዱ ለሆነው ፈሪሳዊ ሰው ከባድ ነበር። ምሥጢሩም ቢጸናበት ጊዜ ጌታን እንዲህ በማለት ጠየቀው “ ሰው ከሸመገለ በኋላ እንደምን ሊወለድ ይችላል? ዳግመኛ ይወለድ ዘንድ ወደ እናቱ ማሕጸን ተመልሶ ሊገባ ይችላልን? “። ( ዮሐ 3፥4 ) ጌታችንም ለኒቆዲሞስ መልሶ የአዳም ልጆች ሁሉ ከውሃና ከመንፈስ ዳግም ካልተወለዱ ( በመንፈስ ቅዱስ መታደስን በሚያሰጥ ጥምቀት ካልተጠመቁ ) መንግሥተ ሰማያትን መውረስ እንደማይችሉ ነገረው። ስለቃሉ የልዑል እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን

፩ ልደታ ለማርያም
••
ከፀሐይ ሰባት እጅ የምታበራ ፥ የመልኳ ደም ግባት ከማርና ከስኳር ይልቅ ደስ የሚያሰኝ ፥ የመዓዛዋ ሽታ ከሽቶዎች ሁሉ የሚበልጥ ፥ የእግዚአብሔር ስጦታ የሆነች የቅድስት ድንግል ማርያም ወርሐዊ የልደቷ መታሰቢያ ነው። እንኳን አደረሳችሁ
•••
ድንግል ሆይ
አንቺ ከፍጥረት ሁሉ ትበልጫለሽ
አንቺ የአምላክ እናት ተብለሻል
አንቺ መለኮትን በማህፀንሽ ተሸክመሻል
አንቺ የመልካሞች ሁሉ መልካም ነሽ
አንቺ ከምርጦች ሁሉ የተመረጥሽ እንቁ ነሽ
ማርያም ሆይ በእውነት ላንቺ ከፍ ያለ ክብር ይገባሻል።