Telegram Web Link
Audio
              ✥•••••●◉ ✞ ◉●•••••✥
✍️"የሚሰማኝ ግን በእርጋታ ይቀመጣል ከመከራም ሥጋት ያርፋል"
📖ምሳ 1፥33
                       
#ስንክሳር          
             ዘነሐሴ
#እስራ ዘጠኝ (፲፱)        
              ✥•••••●◉ ✞ ◉●•••••✥
❖ አንዳንዴ እኛ መልካም ነገሮችን ወደ ህይወታችን ማምጣት እንፈልጋለን እነኛን መልካም ነገሮችን ለማስተናገድ የሚሆን መልካምነት ግን እኛ ጋር የለም።

❖ እኛ ቁምነገረኛ ሳንሆን ቁምነገረኛ የህይወት አጋር እንፈልጋለን፤ ነገሮች ከኛ መጀመር እዳለባቸው በራሳቸው ወደኛ ከመጡም መልካም ነገሮችን በመፍጠር ከኛ ጋር የሚሆኑበትን መንገድ ለመክፈት ቁልፉ በኛ እጅ መሆኑን አንዳንዴ እንዘነጋለን፤ መልካም የሆነ ጓደኛ ከፈለክ ማረፊያውን ገነት ልትፈጥርለት ይገባል ምክንያቱም መልአክ ሲኦል ውስጥ አይቀመጥም።
6
Forwarded from 🟢ናታኒም ፖሮሞሽን🟢
🤔 ስለ ምን ማወቅ ይፈልጋሉ

ሰለ ንስሐ
ንስሐ እንዴት እንግባ ⁉️
ንስሐ በጾም መግባት ይቻላል⁉️
ሁለት የንስሐ አባት መያዝ የቻላል⁉️
ስለ ስርአተ ቤተክርስቲያን:ስለ ምስጢረ ቁርባን፡ መንፈሰዊ ምክር፡ታሪክ የየእለቱ ስንክሳር ፡
❤️🧡💛💚💙💙💜💚💜💙💚💛ቆየት ያሉ ዝማሬዎች፡አዳዲስ ዝማሬዎች የመዝሙር ግጥሞች
መንፈሳዊ የዜማ መሳርያዎች  የበገና ፡የክራር ፡የመሰንቆ  ትምህርት የሚሰጥበት ተከታታይ የሐዲስ ኪዳን ትምህርት የፈለጉት መጽሐፍ የሚያገኙበት የግዕዝ ትምህርት የሚሰጥበት የፈለጉት የሚጠይቁበትና ምላሽ  የሚያገኙበት ቻናል ነው። ለመቀላቀል ከስር Join የሚለውን ንኩት።
                 👇👇👇
         ◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥
         █   𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒 ➲      █          
         ◣◥◣◥◣◥◤◢◤◢◤◢

👇🏽🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 🔻👇🏽
         የይቱብ ቻናላችን
         👇👇👇
             🔔
     🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘🔺‌‌

🤗ጉዟችን ወዴት ነው?🤗
❤️በናታኒም ቲዩብ❤️
👳🏽‍♂  በመጋቤ ሐይማኖት ቀሲስ ተስፋዬ መቆያ ከታች ባለው ሊንክ ተጭነው ሰብስክራቭ ያድርጉ
         👇🏽👇🏽
https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW
https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW
👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
12 ነሐሴ.pdf
66 KB
✥•••••••••••••••••••●◉ ✞ ◉●•••••••••••••••••••✥

✍️"ልብህን በእርጋታ አኑረው፤ የሁሉም መጨረሻ እና የሁሉም አገልጋይ ለመሆን በጣም ትጋ ለከንቱ ንግግር ዘገምተኛና ሰነፍ ሁን፤ ነገር ግን የቅዱሳት መጻህፍትን ቃል በማወቅ በመስማት ድኅነትን የሚሰጡ ናቸውና ብልህ ሁን"
📚ታላቁ ባስልዮስ ዘቂሳሪያ

📖 በነሐሴ ወር
#በጠዋትና በማታ #የሚነበቡ የእየለታት #የመጽሐፍ ቅዱስ #ክፍሎች

#ነሐሴ


✍️“ስለዚህ የተወደዳችሁ ወንድሞቼ ሆይ ሰው ሁሉ ለመስማት የፈጠነ ለመናገርም የዘገየ ለቍጣም የዘገየ ይሁን”
📖ያዕቆብ 1፥19

🔔 መልካም ንባብ 🔔

✥•••••••••••••••••••●◉ ✞ ◉●•••••••••••••••••••✥

Share
🇹 🇪 🇼 🇦 🇭 🇪 🇩 🇴
✥••┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈••✥

@Tewahedo12

@OrthodoxTewahedo12

✥••┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈••✥
👍1
Audio
              ✥•••••●◉ ✞ ◉●•••••✥
✍️"የሚሰማኝ ግን በእርጋታ ይቀመጣል ከመከራም ሥጋት ያርፋል"
📖ምሳ 1፥33
                        #ስንክሳር          
             ዘነሐሴ #ሃያ (፳)        
              ✥•••••●◉ ✞ ◉●•••••✥
❖ እውነተኛ ወዳጅ፥ ወዳጅ መሆኑ የሚታወቀው ጓደኛውን መገሠጽ ሲችል ነው፤ ኹላችንም በየጊዜው ኃጢአት እንሠራለን፤ አብዛኞቻችን ደግሞ ኃጢአታችንን እንዳላየነው ኾነን ለማለፍ እንጥራለን ለራሳችን ይቅርታ እንቸራለን ወይም ምንም እንዳላጠፋ ሰው ለመምሰል እንሞክራለን፤ በእንደዚህ ዓይነት ሰዓት እውነታውን በትክክል እናይ ዘንድ ዓይናችንን የሚከፍት እውነተኛ ወዳጅ ያስፈልገናል፡፡

❖ አንተ ሆይ! እስኪ ራስህን መርምር ጓደኛህ እውነታውን እንዲያይ ታደርጋለህ?
ጓደኛህ ኃጢአት ሠርቶ ሲያበቃ ለራሱ ይቅርታ ሲያደርግ ይቅርታው ያደረገው ይቅርታ ትክክለኛ እንዳልኾነ እንዲያውቅ ታደርገዋለህን? እንዲህ እውነታውን ስትነግረው ምናልባት ጓደኛህ አለአግባብ ሊቆጣህ ይችላል፤ ታዲያ ሲቆጣህ ለመታገሥ ዝግጁ ነህን? ወይስ ከዚህ በተቃራኒ የጓደኛህን ኃጢአት አይተህ እንዳላየህ ነው የምትኾነው?

❖ ጓደኛ ስንመርጥ ከእኛ ጋር እውነተኛ ወዳጅ ሊኾን የሚገባውን መኾን አለበት፤ ስንቆጣው እንኳን ቁጣችንን ታግሶ ስናጠፋ የሚያርመን ሊኾን ይገባል፤ እንደዚህ ካልኾነ ጓደኝነት ጥልቀት አይኖረውምና፤ ጓደኞች ነን መባባላችን ጥቅም የለውምና፤ ልናውቀው የሚገባን ነገር ግን አለ፤ ጓደኛችን በሚያጠፋበት ሰዓት ተግሣጽ አስመስለን እንዲሁ ክብሩን በሚነካ መልኩ ልንናገረው አይገባንም፤ ተግሳጻችን ኹልጊዜ እውነቱን ብቻ እንጂ የተጋነነና ሌላውን መልካምነቱን የሚክድ መኾን የለበትም፤ ጥፋቱን ስንነግረው ኹልጊዜ በቀና ልብ እንደምንነግረው እርግጠኛ እንዲኾን ማድረግ አለብን፤ ይህን የምናደርገው ከፍቅራችን የተነሣ እንጂ ከቅናት ወይም ከንቀት እንዳልኾነ እንዲያውቅ ማድረግ አለብን፤ እውነተኛ ወዳጅነት ማለት ይህ ነውና፡፡

📌 ምንጭ
✍️ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
5👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👍2
12 ነሐሴ.pdf
66 KB
✥•••••••••••••••••••●◉ ✞ ◉●•••••••••••••••••••✥

✍️"ልብህን በእርጋታ አኑረው፤ የሁሉም መጨረሻ እና የሁሉም አገልጋይ ለመሆን በጣም ትጋ ለከንቱ ንግግር ዘገምተኛና ሰነፍ ሁን፤ ነገር ግን የቅዱሳት መጻህፍትን ቃል በማወቅ በመስማት ድኅነትን የሚሰጡ ናቸውና ብልህ ሁን"
📚ታላቁ ባስልዮስ ዘቂሳሪያ

📖 በነሐሴ ወር
#በጠዋትና በማታ #የሚነበቡ የእየለታት #የመጽሐፍ ቅዱስ #ክፍሎች

#ነሐሴ


✍️“ስለዚህ የተወደዳችሁ ወንድሞቼ ሆይ ሰው ሁሉ ለመስማት የፈጠነ ለመናገርም የዘገየ ለቍጣም የዘገየ ይሁን”
📖ያዕቆብ 1፥19

🔔 መልካም ንባብ 🔔

✥•••••••••••••••••••●◉ ✞ ◉●•••••••••••••••••••✥

Share
🇹 🇪 🇼 🇦 🇭 🇪 🇩 🇴
✥••┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈••✥

@Tewahedo12

@OrthodoxTewahedo12

✥••┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈••✥
Audio
             ✥•••••●◉ ✞ ◉●•••••✥
✍️"የሚሰማኝ ግን በእርጋታ ይቀመጣል ከመከራም ሥጋት ያርፋል"
📖ምሳ 1፥33
                        #ስንክሳር          
              ዘነሐሴ #ሃያ አንድ (፳፩)        
              ✥•••••●◉ ✞ ◉●•••••✥
📌 መልካምን አውቀን የምንሰራው መቼ ነው

❖ ወዳጆቼ ሆይ ከሁሉ አስቀድማችሁ ስጋችሁን ከዝሙት ጠበቁት ነገር አመላላሾች አትሁኑ ነገር አላፊ ልበ ሰፊ ኃዳግያነ በቀል ሁኑ እንጅ ከአሸዋና ከከዋክብት የሚበዛ አለን።

❖ ከትዕቢትና ከቂም የሚከፋ በደልስ አለን? ፀሐይ በወጣ ጊዜ ጨለማ ይርቃል፣ ያለዚያ ግን ጨለማው ይጸናል ሰውም ትዕግስት ካለው ይድናል፣ ይህ ባይሆን ግን ከንቱ ነው በድቅድቅ ጨለማ ውስጥ ያለ መብራት የቀና መንገድ ይገኛልን፤
❖ እንቅፋት እንጅ መልካም ለመስራትስ ያለ ትዕግስት በጎ ሥራ ይቀናልን
❖ ሐሰት አይደለምን

❖ ከኃጢአት ብቻ በቀር ያለ ትዕግስት የተሠራ በጎ ግብር የትኛው ነው

❖ ሐዋርያ ያለውን አልሰማህምን መልካም ማድረግን የሚያውቃት ግን የሚይሰራት ኃጢአት ትሆንበታለች፤ ውኃ እሳትን ያጠፋል ምጽዋትም ኃጢአትን ይደመስሳል።

❖ ጨለማን ብርሃን ያበራዋል ሰውንም ዝሙት ያረክሰዋል የማይሞት ሰው የለም፤ በፍርድ ቀን ኃጢአተኛውን አይምሩትም፣ ለሁሉም ሰው እንደ ሥራው ይከፍለዋል ኃጢአትን ያልሠራት፣ ትዕዛዛተ እግዚአብሔርን ያልተላለፈ መስንግሥተ ሰማያት ይገባዋል፤ በደልን የሚሠራ ትዕዛዛትን ያፈረሰ ግን ንስሐ ይግባ፤ ንስሐ ባይገባ ግን ሞት ይገባዋል፤ ምሕረት የሌለው የእሳት ፍርድም ይጠብቀዋል።

❖ ሰው ከሞት በኋላ መልካም ሥራ ይቻለዋልን ሁለቱም ሕይወት አልፏቸዋልና፣
❖ በተኩላዎች አፍ የተያዘ በግ ራሱንም የተቆረጠ ያመልጣልን

❖ ውኃስ ከፈሰሰ በኋላ ይታፈሳልን
❖ ላም ከአንበሳ ጋር ጻድቅስ ከኋጥእ ጋር አንድ ይሆናልን
❖ የመጻሕፍትን ቃል ሐሰት እንል ዘንድ ይቻለናልን

❖ ይልቁንም መነኮሳትና ካህናት መጻሕፍትን እያውቋቸው ባይሠሯቸ በደላቸው የከፋ ነው።

📌 ምንጭ
✍️ አባ ገብረ ኪዳን
📚 መጽሐፈ ወግሪስ
👍4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
12 ነሐሴ.pdf
66 KB
✥•••••••••••••••••••●◉ ✞ ◉●•••••••••••••••••••✥

✍️"ልብህን በእርጋታ አኑረው፤ የሁሉም መጨረሻ እና የሁሉም አገልጋይ ለመሆን በጣም ትጋ ለከንቱ ንግግር ዘገምተኛና ሰነፍ ሁን፤ ነገር ግን የቅዱሳት መጻህፍትን ቃል በማወቅ በመስማት ድኅነትን የሚሰጡ ናቸውና ብልህ ሁን"
📚ታላቁ ባስልዮስ ዘቂሳሪያ

📖 በነሐሴ ወር
#በጠዋትና በማታ #የሚነበቡ የእየለታት #የመጽሐፍ ቅዱስ #ክፍሎች

#ነሐሴ


✍️“ስለዚህ የተወደዳችሁ ወንድሞቼ ሆይ ሰው ሁሉ ለመስማት የፈጠነ ለመናገርም የዘገየ ለቍጣም የዘገየ ይሁን”
📖ያዕቆብ 1፥19

🔔 መልካም ንባብ 🔔

✥•••••••••••••••••••●◉ ✞ ◉●•••••••••••••••••••✥

Share
🇹 🇪 🇼 🇦 🇭 🇪 🇩 🇴
✥••┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈••✥

@Tewahedo12

@OrthodoxTewahedo12

✥••┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈••✥
👍3
Audio
             ✥•••••●◉ ✞ ◉●•••••✥
✍️"የሚሰማኝ ግን በእርጋታ ይቀመጣል ከመከራም ሥጋት ያርፋል"
📖ምሳ 1፥33
                        #ስንክሳር          
             ዘነሐሴ #ሃያ ሁለት (፳፪)        
              ✥•••••●◉ ✞ ◉●•••••✥
📌 እግዚአብሔር ሰው መከራን እንዲቀበል ለምን ይፈቅዳል?

➯ እግዚአብሔር ለሰው ልጆች ያለው ፍቅር ፍጹም ነው ብለን ካረጋገጥን በሚሠራቸው ሥራዎች ሁሉ ውስጥ ያለውን የእርሱንም ጥበብ ልናረጋግጥ ይገባናል፤ ስለዚህ  እግዚአብሔር በፍቅሩ ውስጥ ፍጹም እንደ ሆነ በጥበቡም ውስጥ ፍጹም ነው፤ ችግርና አስቸጋሪ ነገሮች መከራቸውን አስከትለው ወደ ሰው መምጣታቸው ግን እግዚአብሔር በሰው ልጆች ያለ መደሰቱ ምልክት ሊሆኑ አይችሉም፤ ለሰው ልጆች ለበጎ ሆነው የሚመጡ ነገሮች ናቸው እንጂ ሐዋርያው ቅዱስ ያዕቆብ እንዲህ በማለት ተናግሯል፡፡
✍️"ወንድሞቼ ሆይ የእምነታችሁ መፈተን ትዕግስትን እንዲያደርግላችሁ አውቃችሁ ልዩ ልዩ ፈተና ሲደርስባች እንደ ሙሉ ደስታ ቁጠሩት"
📖ያዕ 1፥2-4

➯ ስለዚህ መከራዎች እግዚአብሔር ለሰው ካለው ፍቅር ጋር ሊጻረሩ አይችሉም ማለት ነው፤ ከችግሮችና ከመከራዎች በስተ ጀርባ የእግዚአብሔር ጥበብ አለ፤ እግዚአብሔር አምላክ ችግሮችና መከራዎች በሰው ላይ እንዲደርሱ የሚፈቅደው  ሰውን ሊቀጣው ብሎም ከኃጢያቶቹና ከመጥፎ ልማዱ ነጻ ሊያወጣው ነው፤ ነቢዩ ዳዊት እንዲህ በማለት ዘምሯል
✍️"ክፉዎች ዘመናት ይወገዱ ዘንድ አቤቱ አንተ የገሠጽኸው ሕግህንም ያስተማርኸው ሰው ምስጉን ነው"
📖መዝ 93፥12-13፡፡

➯ ከኢዮብ ባልንጀራዎች መካከል አንዱ የሆነው ቴማናዊው ኤልፋዝ ኢዮብን እንዲህ በማለት መክሮት ነበር
✍️" እነሆ እግዚአብሔር የሚገስጸው ሰው ምስጉን ነው ስለዚህ ሁሉን የሚችለውን የአምላክህን ተግሣጽ አትናቅ፤ እርሱ ይሰብራል ይጠግንማል ያቆስላል እጆቹም ይፈውሳሉ"
📖ኢዮ 5፥17-18
✍️ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ "ልጄ ሆይ የጌታን ቅጣት አታቅልል በሚገሥጽህም ጊዜ አትድከም ጌታ የሚወደውን ይቀጣዋልና….. እግዚአብሔር እንደ ልጆች ያደርግላችኋል አባቱ የማይቀጣው ልጅ ማነው?" በማለት ከተናገረ በኋላ ዓለማዊ አባቶች የሚቀጡትን ቅጣት እግዚአብሔር ከሚቀጣው ቅጣት ጋር አነጻጽሮ ሲያስቀምጥልን እንዲህ ብሏል፡፡
✍️"አርሱ ግን ከቅድስናው እንድንካፈል ለጥቅማችን ይቀጣናል"
📖ዕብ 12፥610

➯ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በሎዶቆያ ላለው የቤተክርስትያን አለቃ በራእይ መጽሐፍ ውስጥ የላከለት መልእክት ከዚህ ቀደም ከጠቀስነው ቃል ጋር ተመሳሳይ ትርጉም አለው፡፡
✍️"እኔ የምወዳቸውን ሁሉ እገሥጻቸዋለሁ እቀጣቸውማለሁ"
📖ራእ 3፥19

➯ ስለሆነም መከራ የግድ እንደ ቅጣት ሊታይ አይገባም፤ ሰውን ከኃጢአት ነጻ ለማውጣት የሚደረግ የተግሳጽ ዓላማ እንጂ እርሱ መከራ ሰውን ከእግዚአብሔር ጋር የሚያስተሳስረው እጅግ ጠቀሚ ጉዳይ ነው፤ ከዚህ በተጨማሪ እግዚአብሔርንና ጉዳዮቹን እንዲያውቅ ከማድረጉም በላይ ወደ እግዚአብሔር እንዲቀርብ ያደርገዋል፡፡

➯ በእግዚአብሔር ጥበብ ውስጥ ሰውን ችግሮችና መከራዎች ሲገጥሙት እነዚህን ችግሮችና መከራዎች  ማስወገድ አልችልም ብሎ ያስባል፤ ስለዚህ ከዚህ ያወጣው ዘንድ ወደ እግዚአብሔር ይጠጋል፡፡

➯ በዚህ ጊዜ እግዚአብሔር እንድናደርግ የሚያነሳሳን ይህንኑ ነው
✍️"በመከራ ቀን ጥራኝ አድንህማለሁ አንተም ታከብረኛለህ"
📖መዝ 49፥15

➯ ስለሆነም ሰው እግዚአብሔር ሲረሳ እርሱን ያስታውሰው ዘንድ መከራ በተደባለቀባቸው ፈተናዎች ወደዚያው ይመራዋል፡፡

📌 ምንጭ
📚 መከራ እና ክርስትና  በግብጽ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን
✍️የጋርቢያ ጳጳስ አቡነ ዮሐንስ እንደጻፉት
👍3
💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ
           አሜን

" ጾም ለጸሎት እናቷ፣ ለአርምሞ እኅቷ፣ ለአንብዕ(ለዕንባ) መፍለቂያዋ፣ ለበጎ ትሩፋት ሁሉ ጥንት መሠረት ናት"
📚ኮኲሐ ሃይማኖት ገጽ 318

    ✥•••••●◉ ✞ ◉●•••••✥
እግዚአብሔር ከእኔ የሚፈልገው ምንድን ነው ?
    ✥•••••●◉ ✞ ◉●•••••✥

❖ ወንድሜና እህቴ አምላክ ከእናተ የሚፈልገዉ
📌 ልብህን
📌 ፈቃድህንና
📌 እምነትህን ነዉ፡፡

❖ “ፈቃድ” ማለት ኃይለኛ ብርታትና ቁርጠኝነት ማሳየት አይደለም ግን ወደ አምላክህ ለመቅረብ ያለ ፍላጎት ነዉ እንጂ፡፡

❖ የሰዉ ልጅ ደካማ ቢሆን እንኳን አምላክ ያደርግ ዘንድ ኃይል ይሰጠዋልና፤ በእርግጥ አምላክ ራሱ ያደርግ ዘንድ ጥንካሬ ይሰጠዋል፤ አምላክ ራሱ በእርሱ ዉስጥ ይሰራል፤ ከእርሱ ጋርም ይሰራል፡፡

❖ ቅዱስ ሐዋርያ ጳዉሎስ እንዳለዉ
✍️“ስለ በጎ ፈቃድ መፈለግንም ማድርግንም በእናንተ ዉስጥ የሚሰራ እግዚአበሔር
ነዉና”
📖ፊል 2፥13

❖ አምላክ ከእርሱ ጋር ለመታረቅ ያለህን ፍላጎት ይፈልጋል፤ ምክንያቱም ማንንም ከእርሱ ጋር ይታረቅ ዘንድ አያስገድድምና፡፡

❖ ይሄንን ፍላጎትህን ካስታወቅሀዉ፤ ከአንተ ጋር ሆኖ ይሰራል፤ ለብቻዉ ያደርገዋል እያልኩኝ አይደለም፤ እንደዚህ ከሆነ አንድን ሰዉ ምንም ጥረት እንዳያደርግ ያበረታተዋልና።

❖ በሌላ በኩል ከእርሱ ጋር ለመስራት ያለህ ፍላጎት ለመታረቅ ምን ያህል የቆረጥክ መሆንህን ያሳያል፤ እስካሁን ከእርሱ ጋር ለመታረቅ ከልብ ፍላጎት ሊኖርህ ይገባል ብለናል፡፡

❖ ለፍላጎትህ የቆረጥክ ስትሆን፣ በጸሎት ተግባርህን ለመጀመር መሞከር አለብህ፡፡

❖ ሊገጥሙህ የሚችሉትን የትኛዉንም መሰናክል ሁሉም ድል ታደርግ ዘንድ እንዲረዳ መጸለይ አለብህ፡፡

💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

"ልብህን በእርጋታ አኑረው፤ የሁሉም መጨረሻ እና የሁሉም አገልጋይ ለመሆን በጣም ትጋ ለከንቱ ንግግር ዘገምተኛና ሰነፍ ሁን፤ ነገር ግን የቅዱሳት መጻህፍትን ቃል በማወቅ በመስማት ድኅነትን የሚሰጡ ናቸውና ብልህ ሁን"
📚ታላቁ ባስልዮስ ዘቂሳሪያ

               ወስብሐት ለእግዚአብሔር
                              ይቆየን 

Share   
           🇹 🇪  🇼 🇦  🇭 🇪 🇩 🇴
    ✥••┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈••✥

              
@Tewahedo12

      
@OrthodoxTewahedo12

   ✥••┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈••✥
1
2025/10/22 19:33:08
Back to Top
HTML Embed Code: