Telegram Web Link
Audio
#ውዳሴ ማርያም #አንድምታና ትርጓሜ

📣 #ውዳሴሃ ለእግዝእትነ #ማርያም ድንግል #ወላዲተ አምላክ #ዘይትነበብ በዕለተ #ሠሉስ

እክሊለ ምክሕነ ወቀዳሚተ መድኃኒትነ ወመሰረተ ንጽሕነ ኮነ በማርያም ድንግል እንተ ወለደት ለነ እግዚኣብሔር ቃለ ዘኮነ ሰብአ በእንተ መድኃኒትነ እምድኃረ ኮነ ሰብአ ጥዩቀ ኣምላክ ፍጹም ዉእቱ ወበእንተዘ ወለደቶ እንዘ ደንግል ይእቲ መንክር ኃይለ ወሊዶታ ዘኢይትነብር ሰአሊ ለነ ቅድስት።

#ጽንዕት #በድንግልና #ሥርጉት #በቅድስና #እመቤታችን #ጸጋውን #ክብሩን #እንዳይነሳን #ለምኚልን#አእምሮውን #ልቡን #በልቡናችን #ሳይብን #አሳድሪብን::

🎙 #ሊቀ ጉባኤ #ጌታሁን ድምፀ 🎙

🔔 መልካም ቆይታ 🔔

Share
🇹 🇪 🇼 🇦 🇭 🇪 🇩 🇴
✥••┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈••✥

@Tewahedo12

@OrthodoxTewahedo12

✥••┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈••✥
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
5��3- ��- � 4 �%+ � 5u----
ASR by NLL APPS
              ✥•••••●◉ ✞ ◉●•••••✥
✍️"የሚሰማኝ ግን በእርጋታ ይቀመጣል ከመከራም ሥጋት ያርፋል"
📖ምሳ 1፥33
                       
#ስንክሳር          
             ዘነሐሴ
#እስራ አምስት (፲፭)        
              ✥•••••●◉ ✞ ◉●•••••✥
12 ነሐሴ.pdf
66 KB
✥•••••••••••••••••••●◉ ✞ ◉●•••••••••••••••••••✥

✍️"ልብህን በእርጋታ አኑረው፤ የሁሉም መጨረሻ እና የሁሉም አገልጋይ ለመሆን በጣም ትጋ ለከንቱ ንግግር ዘገምተኛና ሰነፍ ሁን፤ ነገር ግን የቅዱሳት መጻህፍትን ቃል በማወቅ በመስማት ድኅነትን የሚሰጡ ናቸውና ብልህ ሁን"
📚ታላቁ ባስልዮስ ዘቂሳሪያ

📖 በነሐሴ ወር
#በጠዋትና በማታ #የሚነበቡ የእየለታት #የመጽሐፍ ቅዱስ #ክፍሎች

#ነሐሴ


✍️“ስለዚህ የተወደዳችሁ ወንድሞቼ ሆይ ሰው ሁሉ ለመስማት የፈጠነ ለመናገርም የዘገየ ለቍጣም የዘገየ ይሁን”
📖ያዕቆብ 1፥19

🔔 መልካም ንባብ 🔔

✥•••••••••••••••••••●◉ ✞ ◉●•••••••••••••••••••✥

Share
🇹 🇪 🇼 🇦 🇭 🇪 🇩 🇴
✥••┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈••✥

@Tewahedo12

@OrthodoxTewahedo12

✥••┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈••✥
​​🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ
አሜን

ነሐሴ ፲፭

በዕለቱ ቅዳሴ ሰዓት የሚነበቡ መልእክታት፣ ወንጌልና ምሰባክ

🔊ዲያቆን
📖1ኛ ቆሮ 12፥18....
🔊ንፍቅ ዲያቆን
📖ይሁዳ 1፥17....
🔊ንፍቅ ካህን
📖ግብረ ሐዋርያት 1፥12-15

🔊ምስባክ
📖መዝ 18፥4-5

"ውስተ ኩሉ ምድር ወጽአ ነገሮሙ
ወእስከ አጽናፈ ዓለም በጽሐ ነቢቦሙ
ወውስተ ፀሐይ ሤመ ጽላሎቶ"

🔊ትርጉም
👉"ድምፃቸው ወደ ምድር ኹሉ
ቃላቸውም እስከ ዓለም ዳርቻ ወጣ
በነርሱ ውስጥ የፀሐይ ድንኳን አደረገ"

🔊ወንጌል
📖ማቴ 10፥1-15

🔊ቅዳሴ
ዘሐዋርያት

🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔

"ልብህን በእርጋታ አኑረው፤ የሁሉም መጨረሻ እና የሁሉም አገልጋይ ለመሆን በጣም ትጋ ለከንቱ ንግግር ዘገምተኛና ሰነፍ ሁን፤ ነገር ግን የቅዱሳት መጻህፍትን ቃል በማወቅ በመስማት ድኅነትን የሚሰጡ ናቸውና ብልህ ሁን"
📚ታላቁ ባስልዮስ ዘቂሳሪያ


ወስብሐት ለእግዚአብሔር
ይቆየን

Share
🇹 🇪 🇼 🇦 🇭 🇪 🇩 🇴
✥••┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈••✥

@Tewahedo12

@OrthodoxTewahedo12

✥••┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈••✥ 
የነሐሴ ፲፭ ምስባክ.mp3
1.1 MB
#ነሐሴ #አስራ #አምስት #ምስባክ

"ውስተ ኩሉ ምድር ወጽአ ነገሮሙ
ወእስከ አጽናፈ ዓለም በጽሐ ነቢቦሙ
ወውስተ ፀሐይ ሤመ ጽላሎቶ"
📖መዝ 18፥4-5

📌ምንጭ
👉ዲ/ን ብስራት
Audio
☑️ ሊቀ ጉባኤ መምህር ጌታሁን ደምፀ

#ጸሎተ #ሃይማኖት #አንድምታና #ትርጓሜ

👉 የመጨረሻ ክፍል

#ቅዳሴ_ማርያምና_ጸሎተ_ሃይማኖት_አንድምታና_ትርጓሜ_እንዴት_ነበር......የእናተ አስተያየትና ጥያቄ ከዚህ የበለጠ ለመትጋት ይረዳልና መልእክት ይተውሉኝ

📩Coment- @Tewahedo12_bot

Share
🇹 🇪 🇼 🇦 🇭 🇪 🇩 🇴
✥••┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈••✥

@Tewahedo12

@OrthodoxTewahedo12

✥••┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈••✥
Audio
#ውዳሴ ማርያም #አንድምታና ትርጓሜ

📣 #ውዳሴሃ ለእግዝእትነ #ማርያም ድንግል #ወላዲተ አምላክ #ዘይትነበብ በዕለተ #ረቡዕ

ኲሉ ሠራዊተ ሰማያት ይብሉ ብፅዕት አንቲ ሰማይ ዳግሚት ዲበ ምድር ኆኅተ ምሥራቅ ማርያም ድንግል ከብካብ ንጹሕ ወመርዓ ቅዱስ ነጸረ አብ እምሰማይ ወኢረከበ ዘከማኪ ፈነወ ዋሕዶ ወተሰብአ እምኔኪ ሰአሊ ለነ ቅድስት።

#ጽንዕት #በድንግልና #ሥርጉት #በቅድስና #እመቤታችን #ጸጋውን #ክብሩን #እንዳይነሳን #ለምኚልን#አእምሮውን #ልቡን #በልቡናችን #ሳይብን #አሳድሪብን::

🎙 #ሊቀ ጉባኤ #ጌታሁን ድምፀ 🎙

🔔 መልካም ቆይታ 🔔

Share
🇹 🇪 🇼 🇦 🇭 🇪 🇩 🇴
✥••┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈••✥

@Tewahedo12

@OrthodoxTewahedo12

✥••┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈••✥
#ደስተኛ_መኾን_ትፈልጋለህን
#በርግጥ_የተባረከ_ቀንን_እንዴት_ማሳለፍ_እንደሚገባ_ማወቅ_ትሻለህን

❖ አንድ መንፈሳዊ መጠጥ እሰጥሃለሁ፤ ይህ መጠጥ ሰካራም ሰዎች እንደሚጠጡትና ንግግርን የሚያጠፋው ዓይነት መጠጥ አይደለም፤ ይህ መጠጥ አንደበታችን እንዲኮላተፍ የሚያደርግ አይደለም፤ ይህ መጠጥ ዓይናችን በአግባቡ ማየት እንዲሳነው የሚያደርግም አይደለም፡፡

🧲 #መዝሙር_መዘመርን_ተማር!

❖ ያን ጊዜም ደስታን በርግጥ ታየዋለህ፤ በንቁ ሕሊና በተከተተ ልቡና መዘመር የሚችሉ ሰዎች #በቀላሉ_በመንፈስ_ቅዱስ_ይሞላሉ (ያድርባቸዋል)፡፡

❖ የዲያብሎስ መዝሙራትን ብቻ የምታዜም ከኾነ ግን ወዲያው በርኵስ መንፈስ ትሞላለህ (ያድርብሃል)፡፡

📌ምንጭ
✍️ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
4
Forwarded from 🟢ናታኒም ፖሮሞሽን🟢
🌎አንዴ ብቻ ይንኩት አለማትን የፈጠረውን ጌታ በሕይወት ያመስግኑ ፣ ስትነኩት የሚወስዳችሁ ቦታ በጣም ይጠቅማቹሀል !
                 👇👇👇

.            ✦              ‍ ‍ ‍ ‍                  ,    

.             .   ゚     .         🌑            .           .            

 ˚                     ゚     .               .      🌎 ‍ ‍ ‍ ‍ ‍ ‍ ‍ ‍ ‍ ‍ ,                * .                    .           ✦           ˚              *                      .  

.             .   ゚     .             .

      ,       .                               ☀️                                *         .           .             .                                                               ✦      ,         *   🚀        ,    ‍ ‍ ‍ ‍               .            .                                   ˚          ,                              .                 

         

             *          ✦                                .                  .        .        .     🌑            .           .            

 ˚                     ゚     .               .
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
12 ነሐሴ.pdf
66 KB
✥•••••••••••••••••••●◉ ✞ ◉●•••••••••••••••••••✥

✍️"ልብህን በእርጋታ አኑረው፤ የሁሉም መጨረሻ እና የሁሉም አገልጋይ ለመሆን በጣም ትጋ ለከንቱ ንግግር ዘገምተኛና ሰነፍ ሁን፤ ነገር ግን የቅዱሳት መጻህፍትን ቃል በማወቅ በመስማት ድኅነትን የሚሰጡ ናቸውና ብልህ ሁን"
📚ታላቁ ባስልዮስ ዘቂሳሪያ

📖 በነሐሴ ወር
#በጠዋትና በማታ #የሚነበቡ የእየለታት #የመጽሐፍ ቅዱስ #ክፍሎች

#ነሐሴ


✍️“ስለዚህ የተወደዳችሁ ወንድሞቼ ሆይ ሰው ሁሉ ለመስማት የፈጠነ ለመናገርም የዘገየ ለቍጣም የዘገየ ይሁን”
📖ያዕቆብ 1፥19

🔔 መልካም ንባብ 🔔

✥•••••••••••••••••••●◉ ✞ ◉●•••••••••••••••••••✥

Share
🇹 🇪 🇼 🇦 🇭 🇪 🇩 🇴
✥••┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈••✥

@Tewahedo12

@OrthodoxTewahedo12

✥••┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈••✥
Audio
              ✥•••••●◉ ✞ ◉●•••••✥
✍️"የሚሰማኝ ግን በእርጋታ ይቀመጣል ከመከራም ሥጋት ያርፋል"
📖ምሳ 1፥33
                       
#ስንክሳር          
             ዘነሐሴ
#እስራ ስድስት (፲፮)        
              ✥•••••●◉ ✞ ◉●•••••✥
🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ
አሜን

#እንኳን_አደረሳችሁ_አደረሰን_ፍልሰተ_ሥጋሃ_ለእግዝእትነ

ነሐሴ ፲፮

በዕለቱ ቅዳሴ ሰዓት የሚነበቡ መልዕክታት፣ ወንጌልና ምስባክ

🔊ዲያቆን
📖ሮሜ 8÷31.....
🔊ንፍቅ ዲያቆን
📖ዩሐ 2÷1-7
🔊ንፍቅ ካህን
📖ግብረ ሐዋርያት 1÷12-15

🔊ምስባክ
📖መዝ 45፥4-6

"ቀደሰ ማኅድሮ ልዑል
እግዚአብሔር ውስተ ማዕከላ ኢትትሀወክ
ወይረድኣ እግዚያብሔር ፍጹመ"

🔊ትርጉም
👉"ልዑል ማደሪያውን ቀደሰ
እግዚያብሔር በመካከሏ ነው አትናወጥም
እግዚያብሔርም ፈጥኖ ይረዳታል"

🔊ወንጌል
📖ማቴ 16÷13-20

🔊ቅዳሴ
ዘእግዝእነ

🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔

"ልብህን በእርጋታ አኑረው፤ የሁሉም መጨረሻ እና የሁሉም አገልጋይ ለመሆን በጣም ትጋ ለከንቱ ንግግር ዘገምተኛና ሰነፍ ሁን፤ ነገር ግን የቅዱሳት መጻህፍትን ቃል በማወቅ በመስማት ድኅነትን የሚሰጡ ናቸውና ብልህ ሁን"
📚ታላቁ ባስልዮስ ዘቂሳሪያ


ወስብሐት ለእግዚአብሔር
ይቆየን

Share
🇹 🇪 🇼 🇦 🇭 🇪 🇩 🇴
✥••┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈••✥

@Tewahedo12

@OrthodoxTewahedo12

✥••┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈••✥
👍3
ምስባክ
ዝማሬ ዳዊት
#ነሐሴ #አስራ #ስድስት #ምስባክ

"ቀደሰ ማኅድሮ ልዑል
እግዚአብሔር ውስተ ማዕከላ ኢትትሀወክ
ወይረድኣ እግዚያብሔር ፍጹመ"
📖መዝ 45፥4-6

📌ምንጭ
👉ዝማሬ ዳዊት
2025/10/22 19:40:52
Back to Top
HTML Embed Code: