12 ነሐሴ.pdf
66 KB
✥•••••••••••••••••••●◉ ✞ ◉●•••••••••••••••••••✥
✍️"ልብህን በእርጋታ አኑረው፤ የሁሉም መጨረሻ እና የሁሉም አገልጋይ ለመሆን በጣም ትጋ ለከንቱ ንግግር ዘገምተኛና ሰነፍ ሁን፤ ነገር ግን የቅዱሳት መጻህፍትን ቃል በማወቅ በመስማት ድኅነትን የሚሰጡ ናቸውና ብልህ ሁን"
📚ታላቁ ባስልዮስ ዘቂሳሪያ
📖 በነሐሴ ወር #በጠዋትና በማታ #የሚነበቡ የእየለታት #የመጽሐፍ ቅዱስ #ክፍሎች
✍ #ነሐሴ
✍️“ስለዚህ የተወደዳችሁ ወንድሞቼ ሆይ ሰው ሁሉ ለመስማት የፈጠነ ለመናገርም የዘገየ ለቍጣም የዘገየ ይሁን”
📖ያዕቆብ 1፥19
🔔 መልካም ንባብ 🔔

Share
🇹 🇪 🇼 🇦 🇭 🇪 🇩 🇴
✥••┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈••✥
✝ @Tewahedo12 ✝
✝ @OrthodoxTewahedo12 ✝

❖ አንዳንዴ እኛ መልካም ነገሮችን ወደ ህይወታችን ማምጣት እንፈልጋለን እነኛን መልካም ነገሮችን ለማስተናገድ የሚሆን መልካምነት ግን እኛ ጋር የለም።
❖ እኛ ቁምነገረኛ ሳንሆን ቁምነገረኛ የህይወት አጋር እንፈልጋለን፤ ነገሮች ከኛ መጀመር እዳለባቸው በራሳቸው ወደኛ ከመጡም መልካም ነገሮችን በመፍጠር ከኛ ጋር የሚሆኑበትን መንገድ ለመክፈት ቁልፉ በኛ እጅ መሆኑን አንዳንዴ እንዘነጋለን፤ መልካም የሆነ ጓደኛ ከፈለክ ማረፊያውን ገነት ልትፈጥርለት ይገባል ምክንያቱም መልአክ ሲኦል ውስጥ አይቀመጥም።

❤6
Forwarded from 🟢ናታኒም ፖሮሞሽን🟢
🤔 ስለ ምን ማወቅ ይፈልጋሉ ❓
ሰለ ንስሐ
ንስሐ እንዴት እንግባ ⁉️፡
ንስሐ በጾም መግባት ይቻላል⁉️
ሁለት የንስሐ አባት መያዝ የቻላል⁉️
ስለ ስርአተ ቤተክርስቲያን:ስለ ምስጢረ ቁርባን፡ መንፈሰዊ ምክር፡ታሪክ የየእለቱ ስንክሳር ፡
❤️🧡💛💚💙💙💜💚💜💙💚💛ቆየት ያሉ ዝማሬዎች፡አዳዲስ ዝማሬዎች የመዝሙር ግጥሞች
መንፈሳዊ የዜማ መሳርያዎች የበገና ፡የክራር ፡የመሰንቆ ትምህርት የሚሰጥበት ተከታታይ የሐዲስ ኪዳን ትምህርት የፈለጉት መጽሐፍ የሚያገኙበት የግዕዝ ትምህርት የሚሰጥበት የፈለጉት የሚጠይቁበትና ምላሽ የሚያገኙበት ቻናል ነው። ለመቀላቀል ከስር Join የሚለውን ንኩት።
👇👇👇
◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥
█ 𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒 ➲ █
◣◥◣◥◣◥◤◢◤◢◤◢
👇🏽🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 🔻👇🏽
የይቱብ ቻናላችን
👇👇👇
🔔
🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘🔺
🤗ጉዟችን ወዴት ነው?🤗
❤️በናታኒም ቲዩብ❤️
👳🏽♂ በመጋቤ ሐይማኖት ቀሲስ ተስፋዬ መቆያ ከታች ባለው ሊንክ ተጭነው ሰብስክራቭ ያድርጉ
👇🏽👇🏽
https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW

👍1
Forwarded from ዘ-ተዋሕዶ ቦት
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
12 ነሐሴ.pdf
66 KB
✥•••••••••••••••••••●◉ ✞ ◉●•••••••••••••••••••✥
✍️"ልብህን በእርጋታ አኑረው፤ የሁሉም መጨረሻ እና የሁሉም አገልጋይ ለመሆን በጣም ትጋ ለከንቱ ንግግር ዘገምተኛና ሰነፍ ሁን፤ ነገር ግን የቅዱሳት መጻህፍትን ቃል በማወቅ በመስማት ድኅነትን የሚሰጡ ናቸውና ብልህ ሁን"
📚ታላቁ ባስልዮስ ዘቂሳሪያ
📖 በነሐሴ ወር #በጠዋትና በማታ #የሚነበቡ የእየለታት #የመጽሐፍ ቅዱስ #ክፍሎች
✍ #ነሐሴ
✍️“ስለዚህ የተወደዳችሁ ወንድሞቼ ሆይ ሰው ሁሉ ለመስማት የፈጠነ ለመናገርም የዘገየ ለቍጣም የዘገየ ይሁን”
📖ያዕቆብ 1፥19
🔔 መልካም ንባብ 🔔
✥•••••••••••••••••••●◉ ✞ ◉●•••••••••••••••••••✥
Share
🇹 🇪 🇼 🇦 🇭 🇪 🇩 🇴
✥••┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈••✥
✝ @Tewahedo12 ✝
✝ @OrthodoxTewahedo12 ✝
✥••┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈••✥
✍️"ልብህን በእርጋታ አኑረው፤ የሁሉም መጨረሻ እና የሁሉም አገልጋይ ለመሆን በጣም ትጋ ለከንቱ ንግግር ዘገምተኛና ሰነፍ ሁን፤ ነገር ግን የቅዱሳት መጻህፍትን ቃል በማወቅ በመስማት ድኅነትን የሚሰጡ ናቸውና ብልህ ሁን"
📚ታላቁ ባስልዮስ ዘቂሳሪያ
📖 በነሐሴ ወር #በጠዋትና በማታ #የሚነበቡ የእየለታት #የመጽሐፍ ቅዱስ #ክፍሎች
✍ #ነሐሴ
✍️“ስለዚህ የተወደዳችሁ ወንድሞቼ ሆይ ሰው ሁሉ ለመስማት የፈጠነ ለመናገርም የዘገየ ለቍጣም የዘገየ ይሁን”
📖ያዕቆብ 1፥19
🔔 መልካም ንባብ 🔔
✥•••••••••••••••••••●◉ ✞ ◉●•••••••••••••••••••✥
Share
🇹 🇪 🇼 🇦 🇭 🇪 🇩 🇴
✥••┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈••✥
✝ @Tewahedo12 ✝
✝ @OrthodoxTewahedo12 ✝
✥••┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈••✥
👍1
❖ እውነተኛ ወዳጅ፥ ወዳጅ መሆኑ የሚታወቀው ጓደኛውን መገሠጽ ሲችል ነው፤ ኹላችንም በየጊዜው ኃጢአት እንሠራለን፤ አብዛኞቻችን ደግሞ ኃጢአታችንን እንዳላየነው ኾነን ለማለፍ እንጥራለን ለራሳችን ይቅርታ እንቸራለን ወይም ምንም እንዳላጠፋ ሰው ለመምሰል እንሞክራለን፤ በእንደዚህ ዓይነት ሰዓት እውነታውን በትክክል እናይ ዘንድ ዓይናችንን የሚከፍት እውነተኛ ወዳጅ ያስፈልገናል፡፡
❖ አንተ ሆይ! እስኪ ራስህን መርምር ጓደኛህ እውነታውን እንዲያይ ታደርጋለህ?
ጓደኛህ ኃጢአት ሠርቶ ሲያበቃ ለራሱ ይቅርታ ሲያደርግ ይቅርታው ያደረገው ይቅርታ ትክክለኛ እንዳልኾነ እንዲያውቅ ታደርገዋለህን? እንዲህ እውነታውን ስትነግረው ምናልባት ጓደኛህ አለአግባብ ሊቆጣህ ይችላል፤ ታዲያ ሲቆጣህ ለመታገሥ ዝግጁ ነህን? ወይስ ከዚህ በተቃራኒ የጓደኛህን ኃጢአት አይተህ እንዳላየህ ነው የምትኾነው?
❖ ጓደኛ ስንመርጥ ከእኛ ጋር እውነተኛ ወዳጅ ሊኾን የሚገባውን መኾን አለበት፤ ስንቆጣው እንኳን ቁጣችንን ታግሶ ስናጠፋ የሚያርመን ሊኾን ይገባል፤ እንደዚህ ካልኾነ ጓደኝነት ጥልቀት አይኖረውምና፤ ጓደኞች ነን መባባላችን ጥቅም የለውምና፤ ልናውቀው የሚገባን ነገር ግን አለ፤ ጓደኛችን በሚያጠፋበት ሰዓት ተግሣጽ አስመስለን እንዲሁ ክብሩን በሚነካ መልኩ ልንናገረው አይገባንም፤ ተግሳጻችን ኹልጊዜ እውነቱን ብቻ እንጂ የተጋነነና ሌላውን መልካምነቱን የሚክድ መኾን የለበትም፤ ጥፋቱን ስንነግረው ኹልጊዜ በቀና ልብ እንደምንነግረው እርግጠኛ እንዲኾን ማድረግ አለብን፤ ይህን የምናደርገው ከፍቅራችን የተነሣ እንጂ ከቅናት ወይም ከንቀት እንዳልኾነ እንዲያውቅ ማድረግ አለብን፤ እውነተኛ ወዳጅነት ማለት ይህ ነውና፡፡
📌 ምንጭ
✍️ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ

❤5👍2
12 ነሐሴ.pdf
66 KB
✥•••••••••••••••••••●◉ ✞ ◉●•••••••••••••••••••✥
✍️"ልብህን በእርጋታ አኑረው፤ የሁሉም መጨረሻ እና የሁሉም አገልጋይ ለመሆን በጣም ትጋ ለከንቱ ንግግር ዘገምተኛና ሰነፍ ሁን፤ ነገር ግን የቅዱሳት መጻህፍትን ቃል በማወቅ በመስማት ድኅነትን የሚሰጡ ናቸውና ብልህ ሁን"
📚ታላቁ ባስልዮስ ዘቂሳሪያ
📖 በነሐሴ ወር #በጠዋትና በማታ #የሚነበቡ የእየለታት #የመጽሐፍ ቅዱስ #ክፍሎች
✍ #ነሐሴ
✍️“ስለዚህ የተወደዳችሁ ወንድሞቼ ሆይ ሰው ሁሉ ለመስማት የፈጠነ ለመናገርም የዘገየ ለቍጣም የዘገየ ይሁን”
📖ያዕቆብ 1፥19
🔔 መልካም ንባብ 🔔
✥•••••••••••••••••••●◉ ✞ ◉●•••••••••••••••••••✥
Share
🇹 🇪 🇼 🇦 🇭 🇪 🇩 🇴
✥••┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈••✥
✝ @Tewahedo12 ✝
✝ @OrthodoxTewahedo12 ✝
✥••┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈••✥
✍️"ልብህን በእርጋታ አኑረው፤ የሁሉም መጨረሻ እና የሁሉም አገልጋይ ለመሆን በጣም ትጋ ለከንቱ ንግግር ዘገምተኛና ሰነፍ ሁን፤ ነገር ግን የቅዱሳት መጻህፍትን ቃል በማወቅ በመስማት ድኅነትን የሚሰጡ ናቸውና ብልህ ሁን"
📚ታላቁ ባስልዮስ ዘቂሳሪያ
📖 በነሐሴ ወር #በጠዋትና በማታ #የሚነበቡ የእየለታት #የመጽሐፍ ቅዱስ #ክፍሎች
✍ #ነሐሴ
✍️“ስለዚህ የተወደዳችሁ ወንድሞቼ ሆይ ሰው ሁሉ ለመስማት የፈጠነ ለመናገርም የዘገየ ለቍጣም የዘገየ ይሁን”
📖ያዕቆብ 1፥19
🔔 መልካም ንባብ 🔔
✥•••••••••••••••••••●◉ ✞ ◉●•••••••••••••••••••✥
Share
🇹 🇪 🇼 🇦 🇭 🇪 🇩 🇴
✥••┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈••✥
✝ @Tewahedo12 ✝
✝ @OrthodoxTewahedo12 ✝
✥••┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈••✥
📌 መልካምን አውቀን የምንሰራው መቼ ነው❓
❖ ወዳጆቼ ሆይ ከሁሉ አስቀድማችሁ ስጋችሁን ከዝሙት ጠበቁት ነገር አመላላሾች አትሁኑ ነገር አላፊ ልበ ሰፊ ኃዳግያነ በቀል ሁኑ እንጅ ከአሸዋና ከከዋክብት የሚበዛ አለን።
❖ ከትዕቢትና ከቂም የሚከፋ በደልስ አለን? ፀሐይ በወጣ ጊዜ ጨለማ ይርቃል፣ ያለዚያ ግን ጨለማው ይጸናል ሰውም ትዕግስት ካለው ይድናል፣ ይህ ባይሆን ግን ከንቱ ነው በድቅድቅ ጨለማ ውስጥ ያለ መብራት የቀና መንገድ ይገኛልን፤
❖ እንቅፋት እንጅ መልካም ለመስራትስ ያለ ትዕግስት በጎ ሥራ ይቀናልን❓
❖ ሐሰት አይደለምን❓
❖ ከኃጢአት ብቻ በቀር ያለ ትዕግስት የተሠራ በጎ ግብር የትኛው ነው❓
❖ ሐዋርያ ያለውን አልሰማህምን❓ መልካም ማድረግን የሚያውቃት ግን የሚይሰራት ኃጢአት ትሆንበታለች፤ ውኃ እሳትን ያጠፋል ምጽዋትም ኃጢአትን ይደመስሳል።
❖ ጨለማን ብርሃን ያበራዋል ሰውንም ዝሙት ያረክሰዋል የማይሞት ሰው የለም፤ በፍርድ ቀን ኃጢአተኛውን አይምሩትም፣ ለሁሉም ሰው እንደ ሥራው ይከፍለዋል ኃጢአትን ያልሠራት፣ ትዕዛዛተ እግዚአብሔርን ያልተላለፈ መስንግሥተ ሰማያት ይገባዋል፤ በደልን የሚሠራ ትዕዛዛትን ያፈረሰ ግን ንስሐ ይግባ፤ ንስሐ ባይገባ ግን ሞት ይገባዋል፤ ምሕረት የሌለው የእሳት ፍርድም ይጠብቀዋል።
❖ ሰው ከሞት በኋላ መልካም ሥራ ይቻለዋልን❓ ሁለቱም ሕይወት አልፏቸዋልና፣
❖ በተኩላዎች አፍ የተያዘ በግ ራሱንም የተቆረጠ ያመልጣልን❓
❖ ውኃስ ከፈሰሰ በኋላ ይታፈሳልን❓
❖ ላም ከአንበሳ ጋር ጻድቅስ ከኋጥእ ጋር አንድ ይሆናልን❓
❖ የመጻሕፍትን ቃል ሐሰት እንል ዘንድ ይቻለናልን❓
❖ ይልቁንም መነኮሳትና ካህናት መጻሕፍትን እያውቋቸው ባይሠሯቸ በደላቸው የከፋ ነው።
📌 ምንጭ
✍️ አባ ገብረ ኪዳን
📚 መጽሐፈ ወግሪስ

👍4

👍3