✝💚💛❤️✝💚💛❤️✝💚💛❤️✝💚💛❤️✝
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ
አሜን
✍️ "በበጎ ሥራ ሁሉ ፍሬ እያፈራችሁ በእግዚአብሔርም እውቀት እያደጋችሁ፥
ለጌታ እንደሚገባ ትመላለሱ ዘንድ እንለምናለን"
📖ቆላስይስ 1፥10-11
ቀናችንን በጸሎት እንጀምር
✥•••••●◉ ✞ ◉●•••••✥
በተግባር መስቀልህን እንዴት መሸከም ይቻልኻል❓
✥•••••●◉ ✞ ◉●•••••✥
📌 መስቀሉ የፍቅር ምልክት ነው፤ የመሥዋዕትነት የድኀነት ምልክት ነው፤
❖ በማንኛውም ሰዓት የምትሸከመው ነው፤ ይህንን የእምነት ዋጋ ለማግኝት የምትደክምበት ነው፤ ሌሎች ዕረፍትን ያገኙ ዘንድ በድካም አገልግሎትና በውጣ ውረድ ስትመላለስ እግዚአብሔር የድካምህን ዋጋ እንደሚሰጥህ እርግጠኛ ሁን " እያንዳንዱ እንደራሱ ድካም መጠን የራሱን ደመወዝ ይቀበላል ።
📖1ቆሮ 3፥8
📌 ራስህን ለመስጠት ተለማመድ
❖ በአገልግሎት ራስህን አድክም ምክንያቱም አብዝተህ በደከምክ መጠን ፍቅርህ የተገለጠ ይሆናል፤ መሥዋዕትነትህም ከፍ ይላል ።
📌 መስቀሉ የመከራና የትዕግሥት ምሳሌ ነው
❖ ጌታ ለእኛ ሲል በተቀበለው መከራ ምክንያት እንዲህ አለ፤ ብዙ ውሾች ከበውኛል ፤ የክፋተኞች ጉባኤ ያዘኝ እጆችንና እግሮቼን ቸነከሩኝ፤ መከራን ስለ እኛ ሲል በደስታ ተቀበለው ፤ በድኃነታችን ደስታውን ፍጹም ነው፤ ስለዚህ ሐዋርያው ስለእርሱ እንዲህ አለ ።
✍️" እርሱ ነውርን ንቆ በፊቱም ስላለው ደስታ በመስቀል ታግሦ በእግዚአብሔር ዙፋን ቀኝ ተቀምጧልና"
📖ዕብ 12፥2
❖ እንደምን ያለ ታላቅ ደስታን የሚያጎናጽፍ ትዕግሥት ነው ? ይህ ለእኛ ታላቅ ትምህርት ነው፤ ለጌታ ብለህ መስቀልን ከተሸከምህ ትታገሳለህ ፤ መልካም በመሆንህ መከራ ይጠብቅሃል ፤ የክፍ ሰዎችን ተግዳሮት ከቻልህ ቀኝ ጉንጭህን ለሚመታህ ግራህን ከመለስህለት አንድ እርምጃ ወደ ፊት መጓዝ ከቻልህ ክፋን በክፉ ካልተቃወምክ ሁሉንም በትዕግሥት ከተጠባበቅህ ዋጋህ እጥፍ ድርብ ነው።
📖ማቴ 5፥29
📌 ሥጋን ከነምኞቱ ከሰቀልህ መስቀሉን መሸከም ይቻልኻል
❖ በእያንዳንዱ ሰዓት መጥፎ የሆነ የሥጋን ፈቃድ አስወግድ ፤ መስቀል ተሸከም ፤ አሳብህንም ስቀል ፤ ከቦታ ቦታ እንዲዘዋወር አትፍቀድ ፤ ስሜትህን መቆጣጠር ከተቻለህ ፤ አንደበትህን መግራት ከቻልህ ፤ የሥጋ ደስታን ካጠፋህ ፤ የገንዘብ ፍቅርን ካስወገድህ ፤ የምግብ ፍላጎትህን ቀንሰህ በጾም ከተጋህ መስቀል መሸከም ይቻልኻል ።
❖ ራስህን የመጨረሻ የክብር ጠርዝ ላይ አታስቀምጥ ራስህን በመካድ መስቀሉን መሸከም ይቻልሃል፤ ክብርን ባለመፈለግ ፤ መብትህን አሳልፈህ በመስጠት ፤ ሽልማትህን በምድር ላይ ባለመቀበል ፤ ሌሎችን በፍቅር በማስቀደም የፍቅር ሰው እንድትሆን በትሕትናና ዝቅ ዝቅ በማለት ከክብርና ከዝና በመራቅ መስቀል መሸከም ይቻልሃል ።
❖ የሌሎችን ኃጢአት በመሸከም ጌታችን እንዳደረገው መስቀልህን መሸከም ይቻልሃል፤ የሌላውን ሰው ወንጀል መሸከም ፤ ክፋት የሠራውን ሰው ይቅር በማለትና በእርሱ ቦታ ተገብቶ ቅጣትንም በመቀበል ከፍ ከፍ ማለት ይቻልሃል ።
❖ የሌላውን ሰው ኃላፊነት መሸከም ጉዳት የለውም፤ በእርሱ ፈንታ መከራን መቀበል ቅዱስ ጳውሎስ እንደተናገረ
✍️" በአንዳች ነገር የበደለህ ቢኖር ግን ወይም ብድር ያለበት እንደሆነ ይህን በእኔ ላይ ቁጠር እኔ ጳውሎስ እኔ እመልሰዋለሁ ብየ በእጅ እጽፋለሁ፤ እንዳለ አንተም ይህንን ብታደርግ ዋጋህ እጥፍ ድርብ ነው ።
📖ፊል 1፥18-19
✍️"የሚሰማኝ ግን በእርጋታ ይቀመጣል ከመከራም ሥጋት ያርፋል"
📖ምሳ 1፥33
✍️ " #ወአንቢበክሙ አንትሙ #ለዘኢያንበበ አይድኡ
➘ #እናንተ_አንብባችሁ_ላላነበበው_ንገሩ"
📌 ምንጭ
✍️ አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ
✝💚💛❤️✝💚💛❤️✝💚💛❤️✝💚💛❤️✝
🙏 ለተጨነቀች ነፍስ ዕረፍት የሆነው የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉ ይዳረስ ዘንድ፤ እኔም ለእናንተ ከአዘጋጀው በኃዋላ በድካሜ ብዛት ሳይገባኝና ሳይገባኝ በምጽፈው ድርሳንወ ገድላት መጽሐፍት ላይ የቃላት (የፊደል) ሕፀፅ ቢገኝ በጎደለው እየሞላችሁ በጠመመው እያቃናችሁ አንብቡ በረከት ተካፈሉ እላለሁ ከምንም ጊዜ በላይ ለሀገራችንና ለዓለም ሰላም እንዲሁም ለደካማው ወንድማችሁ እንድበረታ (የተጣልሁ) እንዳልሆን ስለ እኔ ጸልዩ
✍"ልብህን በእርጋታ አኑረው፤ የሁሉም መጨረሻ እና የሁሉም አገልጋይ ለመሆን በጣም ትጋ ለከንቱ ንግግር ዘገምተኛና ሰነፍ ሁን፤ ነገር ግን የቅዱሳት መጻህፍትን ቃል በማወቅ በመስማት ድኅነትን የሚሰጡ ናቸውና ብልህ ሁን"
📚ታላቁ ባስልዮስ ዘቂሳሪያ
ወስብሐት ለእግዚአብሔር
ይቆየን
───────────
Channel
🧲 https://www.tg-me.com/Tewahedo12
FB Like Page (የፌስቡክ ፔጅ)
🧲 http://facebook.com/Tewahedo12
YouTube Subscribe (ሰብስክራይብ)
🧲 https://www.youtube.com/channel/UCvYxUdv1D-5juH_P6iE7XXw

Telegram
✞ ተዋሕዶ ✞ 🇹 🇪 🇼 🇦 🇭 🇪 🇩 🇴
"ሥርዓትን እማር ዘንድ ያስጨነከኝ መልካም ሆነልኝ"
መዝ 118 (119) ፥ 71
ይህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ዶግማንና ቀኖናን ትውፊትን እንዲሁም አስተምሮን የጠበቁ የተለያዩ የሚያስተምሩ ነገሮች ይለቀቁበታ፡፡ ግሩፑ
http://www.tg-me.com/OrthodoxTewahedo12
ይህ Channel #ሐምሌ 26/2010 ዓ.ም አ/ጀመረ
ለአስተያየት 📥 ➩ @Tewahedo12_bot

❤2👍1🤯1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
12 ነሐሴ.pdf
66 KB
✥•••••••••••••••••••●◉ ✞ ◉●•••••••••••••••••••✥
✍️"ልብህን በእርጋታ አኑረው፤ የሁሉም መጨረሻ እና የሁሉም አገልጋይ ለመሆን በጣም ትጋ ለከንቱ ንግግር ዘገምተኛና ሰነፍ ሁን፤ ነገር ግን የቅዱሳት መጻህፍትን ቃል በማወቅ በመስማት ድኅነትን የሚሰጡ ናቸውና ብልህ ሁን"
📚ታላቁ ባስልዮስ ዘቂሳሪያ
📖 በነሐሴ ወር #በጠዋትና በማታ #የሚነበቡ የእየለታት #የመጽሐፍ ቅዱስ #ክፍሎች
✍ #ነሐሴ
✍️“ስለዚህ የተወደዳችሁ ወንድሞቼ ሆይ ሰው ሁሉ ለመስማት የፈጠነ ለመናገርም የዘገየ ለቍጣም የዘገየ ይሁን”
📖ያዕቆብ 1፥19
🔔 መልካም ንባብ 🔔

Share
🇹 🇪 🇼 🇦 🇭 🇪 🇩 🇴
✥••┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈••✥
✝ @Tewahedo12 ✝
✝ @OrthodoxTewahedo12 ✝

👍1

ኹሉንም ነገር ለእግዚአብሔር እንስጠው
✥•••••●◉ ✞ ◉●•••••✥
❖ ወርቅን የሚያነጥር ሰው አንዲትን የወርቅ ቅንጣት ወደ እሳት ውስጥ ጨምሮ እጅግ ንጹህ እስክትኾን ድረስ ይጠብቃታል፤ እግዚአብሔርም ልክ እንደዚሁ ሰዎች እስኪነጹ፣ እስኪለወጡና ባገኛቸው ነገር ጥቅም እስኪያገኙ ድረስ ፈተና ውስጥ እንዲቆዩ ይፈቅዳል፤ ይህ ደግሞ ከጥቅምም እጅግ ከፍ ያለ ጥቅም ነው፡፡
❖ ስለዚህ ፈተና ሲገጥመን ውስጣችን ሊረበሽ ወይም ተስፋ ሊቈርጥ አይገባውም፤ ያ ወርቅን የሚያነጥር ሰው በእሳት ውስጥ የጨመራትን የወርቅ ቅንጣት እዚያ ውስጥ ምን ያኽል ጊዜ መቆየት እንዳለባት ያውቃል፤ መቼ ከእሳቱ ሊያወጣት እንደሚገባውም ያውቃል፤ እንዲሁ እስከ መጨረሻው በእሳቱ ውስጥ ተጥላ እንድትቀርና በዚያ እንድትቃጠል አይፈቅድም፤ እግዚአብሔር ደግሞ ይህን ከወርቅ አንጣሪው በላይ ያውቃል፤ መቼ ከርኵሰታችን እንደምንነጻ ያውቃል፤ በመኾኑም ራሳችንን በመጣልና ተስፋ በመቁረጥ በክፋት ላይ ክፋት እየጨመርን እንዳንሔድ ሽቶ መቼ ከዚያ ፈተና እንደሚያወጣን ያውቃል፡፡
❖ ስለዚህ ድንገት ያላሰብነው ነገር ቢገጥመን በፍጹም የምናማርር፣ ወይም ተስፋ የምንቈርጥ ልንኾን አይገባንም፤ ከዚህ ይልቅ የእነዚህ ነገሮች ምንነትን የሚያውቅ እግዚአብሔርን መጠበቅ፣ እርሱ እስከ ፈቀደው ጊዜ ድረስም ልቡናችንን በእሳት እንዲፈተን ማድረግ ይገባናል፤ ምክንያቱም ይህ ነገር በእኛ ላይ እንዲኾን የፈቀደው ለእኛ ጥቅምና በዚያ ውስጥ ኾነን በምናሳየው ጥረት ይበልጥ ሊያከብረን ስለሚወድ ነው፡፡
❖ ይህን በማስመልከትም ጠቢቡ ሰው እንደዚህ ሲል መክሮናል
✍️“ልጄ ሆይ! ለእግዚአብሔር ትገዛ ዘንድ ብትሔድ ሰውነትህን ለመከራ አዘጋጅ፤ ልብህን አቅና፤ ኹልጊዜ ታገሥ፤ አታወላውልም፤ በመከራ ብትጨነቅም አትጠራጠር”
📖ሲራ.2፥1-2
❖ ኹሉንም ነገር ለእግዚአብሔር ስጠው” ለምን? እግዚአብሔር ከዚያ መከራ መቼ እኛን ማውጣት እንዳለበት ያውቃልና፤ ስለዚህ ኹሉንም ለእርሱ ልንሰጥ፣ ዘወትር እርሱን ልናመሰግን፣ ኹሉንም ነገር ጥቅምም ይኹን ቅጣት በአኰቴት ልንቀበል ይገባናል፤ ይህም ቢኾን ለእኛ ረብሕ የሚኾን ነውና፡፡
❖ አንድ ሐኪም፥ ሐኪም የሚባለው ታካሚውን ገላዉን ሲያጥበውና ሲመግበው እንዲሁም ደስ ወደሚያሰኝ ስፍራ ሲወስደው ብቻ አይደለም፤ በእርሱ (በታማሚው) ሰውነት ላይ የቀዶ ጥገና ምላጭና ቢላ ሲያሳርፍም ጭምር ሐኪም ነው፤ አባትም አባት የሚባለው ልጁን ሲንከባከብ ብቻ አይደለም፤ የገዛ ልጁን ከቤት ሲያስወጣው፣ ሲገሥጸው፣ ሲገርፈውም ያው አባት ነው፡፡
❖ ስለዚህ እኛም እግዚአብሔር ከሐኪሞችም በላይ ሰውን ወዳጅ እንደ ኾነ በማወቅ፥ ምን ዓይነት የሕክምና ዓይነት እንደሚሰጠን በጥልቀት አንጠይቅ፤ ወይም ደግሞ ለደረሰብን መከራ እርሱን ተጠያቂ አናድርግ፤ ከዚህ ይልቅ እርሱ የወደደውን ነገር ቅጣትም ይኹን ቅጣት የሌለው ነገር ብቻ ምንም ይኹን ምን በአኰቴት ልንቀበል ይገባናል፡፡
❖ በየትኛውም መንገድም ቢኾን የእርሱ ፈቃድ እኛ እንድንድንና ከእርሱ ጋር አንድ እንድንኾን ነውና፤ የትኛው መንገድ ለእኛ እንደሚጠቅምም እርሱ ያውቋል፤ እያንዳንዱ ሰው የትኛው መንገድ ወደ እርሱ እንደሚመልሰው ያውቃል፤ ኹላችንም እንዴትና በምን ዓይነት መንገድ ልንድን እንደምንችል ያውቃል፤ በመኾኑም የሚመራን በዚህ እኛ በምንድንበት መንገድ ነው፡፡
❖ ስለዚህ ወደየትኛውም መንገድ ቢወስደንም ልክ እንደ መጻጉዑ እርሱ እንደሚያዘ’ን ተከትለን መሔድ እንጂ ትልቁ ጉዳያችን በለስላሳና በቀላል አልያም ደግሞ በከባድና በሸካራ ጎዳና እንድንሔድ የሚያዘ’ንን ትእዛዝ መኾን የለበትም (ልንሔድበት የሚገባው መንገድ እርሱ ስለሚያውቀው እንዲሁ መታዘዝ እንጂ የመንገዱን ከባድነት ወይም ቀላልነት የእኛ አጀንዳ ሊኾን አይገባውም፡፡)
✍️"የሚሰማኝ ግን በእርጋታ ይቀመጣል ከመከራም ሥጋት ያርፋል"
📖ምሳ 1፥33
✍️ " #ወአንቢበክሙ አንትሙ #ለዘኢያንበበ አይድኡ
➘ #እናንተ_አንብባችሁ_ላላነበበው_ንገሩ"
📌 ምንጭ
✍️በቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ

👍3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
12 ነሐሴ.pdf
66 KB
✥•••••••••••••••••••●◉ ✞ ◉●•••••••••••••••••••✥
✍️"ልብህን በእርጋታ አኑረው፤ የሁሉም መጨረሻ እና የሁሉም አገልጋይ ለመሆን በጣም ትጋ ለከንቱ ንግግር ዘገምተኛና ሰነፍ ሁን፤ ነገር ግን የቅዱሳት መጻህፍትን ቃል በማወቅ በመስማት ድኅነትን የሚሰጡ ናቸውና ብልህ ሁን"
📚ታላቁ ባስልዮስ ዘቂሳሪያ
📖 በነሐሴ ወር #በጠዋትና በማታ #የሚነበቡ የእየለታት #የመጽሐፍ ቅዱስ #ክፍሎች
✍ #ነሐሴ
✍️“ስለዚህ የተወደዳችሁ ወንድሞቼ ሆይ ሰው ሁሉ ለመስማት የፈጠነ ለመናገርም የዘገየ ለቍጣም የዘገየ ይሁን”
📖ያዕቆብ 1፥19
🔔 መልካም ንባብ 🔔
✥•••••••••••••••••••●◉ ✞ ◉●•••••••••••••••••••✥
Share
🇹 🇪 🇼 🇦 🇭 🇪 🇩 🇴
✥••┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈••✥
✝ @Tewahedo12 ✝
✝ @OrthodoxTewahedo12 ✝
✥••┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈••✥
✍️"ልብህን በእርጋታ አኑረው፤ የሁሉም መጨረሻ እና የሁሉም አገልጋይ ለመሆን በጣም ትጋ ለከንቱ ንግግር ዘገምተኛና ሰነፍ ሁን፤ ነገር ግን የቅዱሳት መጻህፍትን ቃል በማወቅ በመስማት ድኅነትን የሚሰጡ ናቸውና ብልህ ሁን"
📚ታላቁ ባስልዮስ ዘቂሳሪያ
📖 በነሐሴ ወር #በጠዋትና በማታ #የሚነበቡ የእየለታት #የመጽሐፍ ቅዱስ #ክፍሎች
✍ #ነሐሴ
✍️“ስለዚህ የተወደዳችሁ ወንድሞቼ ሆይ ሰው ሁሉ ለመስማት የፈጠነ ለመናገርም የዘገየ ለቍጣም የዘገየ ይሁን”
📖ያዕቆብ 1፥19
🔔 መልካም ንባብ 🔔
✥•••••••••••••••••••●◉ ✞ ◉●•••••••••••••••••••✥
Share
🇹 🇪 🇼 🇦 🇭 🇪 🇩 🇴
✥••┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈••✥
✝ @Tewahedo12 ✝
✝ @OrthodoxTewahedo12 ✝
✥••┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈••✥
👍2
❖ የምንወደው ጓደኛችን ቢሞትብን ለቀናት ሐዘን እንቀመጣለን፤ ብር ቢጠፋብንም እንዲሁም እንቆጫለን፤ ዕለት ዕለት ኃጢአት ስንሠራ ግን ጥቂትስ እንኳ አናስብም፤ መቼ ይሆን የምንነቃው?
✍️"ልብስ የተሰጠን ከብርሃናዊ ልብሳችን ስለተራቆትን ነው"
📖ዘፍ 3፥20
❖ ታድያ በኃጢአታችን ምክንያት በተሰጠን ልብስ ልባችንን ከፍ ከፍ የምናደርገው ስለምንድ ነው? ተወዳጆች ሆይ! እስኪ ንገሩኝ ከእኛ መካከል የሚኖርበትን ቤት በቆሸሸ ቁጥር የማያጸዳው ማነው? ታድያ የእግዚአብሔር ማደርያ የኾነው ሰውነታችንን በንስሐ መወልወያ የምናጸዳው መቼ ነው?
❖ ልጆቼ ንስሐ ግቡ እንጂ በኃጢአታችሁ ምክንያት በፍጹም ተስፋ አንዳትቆርጡ፤ ወዳጄ ሆይ! ማፈር የሚገባህ ኃጢአት ስትሰራ እንጂ ንስሐ ስትገባ አይደለም፤ ኃጢአት ሕመም ነው፤ ንስሐ ደግሞ መድኃኒቱ ነው፤ ከኃጢአት ቀጥሎ ህፍረት አለ፤ ከንስሐ ቀጥሎ ግን በጌታ የኾነ ደስታ አለ፤ ነገር ግን ሰይጣን ይህን ቅደም ተከተል አዛብቶብን በኃጢአት ስንደሰት በንስሐም እናፍራለን።
📌 ምንጭ
✍️ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ

❤3👍1
📌 መጻሕፍትን የማንበብ ጥቅም
❖ አምላክ ወዶ ያጻፋቸውን መጻሕፍት መመልከትን አታቋርጡ፤ እነርሱ በጠበበችው ጎዳና ትጓዝ ዘንድ ይመሩኻል፤ መርተውም ወደ ዘለዓለም ሕይወት ወደ መንግሥተ ሰማያት ያደርሱኻል፤ ጥሪት ቁሪትን ኹሉ ጥላ በአንተና በሞት መኻል ያለው የጊዜ ቀጠሮ መቼ እንደሚደርስ አታውቅምና፤ ብል በማያበላሸው ነቀዝ በማይበላው ሌባ በማይሰርቀው ሰማያዊ መዝገብን ገንዘብ አድርግ እንጂ።
❖ ውዳሴ ከንቱ አትውደድ፤ መነቀፍንም አትጥላ፤ ዓለምን ስለሚጠላ መመስገን ክፉ መነቀፍ መልካም ይኾንለታልና ድልድል ቅምጥልነትኽ ወደ ሐዘንና ትካዜ እንዳይለወጥ ሕሊናኽን ከዚኽ ዓለም ሐሳብ ወደ ሰማይ አምጥቀው የዚኽ ዓለም ፍቅር ከንቱ ነውና።
📌ምንጭ
📚መጽሐፈ ወግሪስ ገጽ 31
❖ አምላክ ወዶ ያጻፋቸውን መጻሕፍት መመልከትን አታቋርጡ፤ እነርሱ በጠበበችው ጎዳና ትጓዝ ዘንድ ይመሩኻል፤ መርተውም ወደ ዘለዓለም ሕይወት ወደ መንግሥተ ሰማያት ያደርሱኻል፤ ጥሪት ቁሪትን ኹሉ ጥላ በአንተና በሞት መኻል ያለው የጊዜ ቀጠሮ መቼ እንደሚደርስ አታውቅምና፤ ብል በማያበላሸው ነቀዝ በማይበላው ሌባ በማይሰርቀው ሰማያዊ መዝገብን ገንዘብ አድርግ እንጂ።
❖ ውዳሴ ከንቱ አትውደድ፤ መነቀፍንም አትጥላ፤ ዓለምን ስለሚጠላ መመስገን ክፉ መነቀፍ መልካም ይኾንለታልና ድልድል ቅምጥልነትኽ ወደ ሐዘንና ትካዜ እንዳይለወጥ ሕሊናኽን ከዚኽ ዓለም ሐሳብ ወደ ሰማይ አምጥቀው የዚኽ ዓለም ፍቅር ከንቱ ነውና።
📌ምንጭ
📚መጽሐፈ ወግሪስ ገጽ 31
👍1
12 ነሐሴ.pdf
66 KB
✥•••••••••••••••••••●◉ ✞ ◉●•••••••••••••••••••✥
✍️"ልብህን በእርጋታ አኑረው፤ የሁሉም መጨረሻ እና የሁሉም አገልጋይ ለመሆን በጣም ትጋ ለከንቱ ንግግር ዘገምተኛና ሰነፍ ሁን፤ ነገር ግን የቅዱሳት መጻህፍትን ቃል በማወቅ በመስማት ድኅነትን የሚሰጡ ናቸውና ብልህ ሁን"
📚ታላቁ ባስልዮስ ዘቂሳሪያ
📖 በነሐሴ ወር #በጠዋትና በማታ #የሚነበቡ የእየለታት #የመጽሐፍ ቅዱስ #ክፍሎች
✍ #ነሐሴ
✍️“ስለዚህ የተወደዳችሁ ወንድሞቼ ሆይ ሰው ሁሉ ለመስማት የፈጠነ ለመናገርም የዘገየ ለቍጣም የዘገየ ይሁን”
📖ያዕቆብ 1፥19
🔔 መልካም ንባብ 🔔
✥•••••••••••••••••••●◉ ✞ ◉●•••••••••••••••••••✥
Share
🇹 🇪 🇼 🇦 🇭 🇪 🇩 🇴
✥••┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈••✥
✝ @Tewahedo12 ✝
✝ @OrthodoxTewahedo12 ✝
✥••┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈••✥
✍️"ልብህን በእርጋታ አኑረው፤ የሁሉም መጨረሻ እና የሁሉም አገልጋይ ለመሆን በጣም ትጋ ለከንቱ ንግግር ዘገምተኛና ሰነፍ ሁን፤ ነገር ግን የቅዱሳት መጻህፍትን ቃል በማወቅ በመስማት ድኅነትን የሚሰጡ ናቸውና ብልህ ሁን"
📚ታላቁ ባስልዮስ ዘቂሳሪያ
📖 በነሐሴ ወር #በጠዋትና በማታ #የሚነበቡ የእየለታት #የመጽሐፍ ቅዱስ #ክፍሎች
✍ #ነሐሴ
✍️“ስለዚህ የተወደዳችሁ ወንድሞቼ ሆይ ሰው ሁሉ ለመስማት የፈጠነ ለመናገርም የዘገየ ለቍጣም የዘገየ ይሁን”
📖ያዕቆብ 1፥19
🔔 መልካም ንባብ 🔔
✥•••••••••••••••••••●◉ ✞ ◉●•••••••••••••••••••✥
Share
🇹 🇪 🇼 🇦 🇭 🇪 🇩 🇴
✥••┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈••✥
✝ @Tewahedo12 ✝
✝ @OrthodoxTewahedo12 ✝
✥••┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈••✥
❤1
📌 አንድ ቀን ጳጳሱ ሊሳፈሩ ሲመጡ ..
❖" ከመመስገን ይልቅ መነቀፍ የበለጠ ብፅዕና ነው፤ ሰዎች ሲያመሰግኑኝ ለእኔ መንፈሳዊነት አደገኛ እንደሆነና ሰዎች ሲነቅፉኝና በሐሰት ክፉ ሲናገሩብኝ ማመስገንን በአእምሮዬ ውስጥ ተክዬዋለሁ? የማይቻል ነገር ነው ልትሉ ትችላላችሁ ግን መሆን ያለበት ነው፡፡
❖ አቡነ ዮሐንስ የተባሉ አባት በየሳምንቱ ሐሙስ ሐሙስ በአቅራቢያቸው ወዳለ አንድ መንደር ለማስተማር ይሔዱ ነበር፤ በግብፅ እንደተለመደው ወደዚያች መንደር ለመሔድ ሲሳፈሩ ከእንድ ሌላ ሰው ጋር መዳበል ነበረባቸው፤ በዚህ ጊዜ አንድ አክራሪ ሙስሊም ሁል ጊዜ በተመሳሳይ ሰዓት አብሯቸው ይሳፈር ነበር፤ ሊሳፈሩ ሲገቡ ታዲያ ፊቱን ዞር ያደርግና [ጢቅ አድርጎ] ይተፋ ነበር ! ይህን አስነዋሪ ድርጊት ለዓመታት ይፈጽም ነበር፤ አንድ ቀን ጳጳሱ ሊሳፈሩ ሲመጡ ያ ሰው አልነበረም፡፡
❖ አቡነ ዮሐንስ ከልባቸው አዝነው እግዚአብሔርን መጠየቅ ጀመሩ "ጌታዬ ይህንን በረከት ለምን አስቀረህብኝ? ይህንን በረከት ከዚህ በላይ እቀበል ዘንድ እንደማልገባ የወሰንከው በኃጢአቶቼ መብዛት ይሆን?"
❖ ሌላው የተቀደሰ ትውስታ ባለቤት ደግሞ የማይታክቱት የእግዚአብሔር ሠራተኛ ጳጳሱ አቡነ ሳሙኤል ነበሩ፤ እኚህ አባት እንደተለመደው ብዙ ጠላቶች ነበሯቸው ፤ እጅግ አስጸያፊ መልእክቶችን እየጻፉ በደብዳቤ መልክ ይልኩላቸው ነበር፤ እሳቸውም እነዚህን አስጸያፊ ስድቦች በመሳቢያቸው ውስጥ ያስቀምጡአቸው ነበር፡፡
❖ በሚከፋቸውና በሚተክዙ ጊዜ ማኅደራቸውን ከፍተው እነዚህን ደብዳቤዎች የነብቡ ነበር ፤ ከዚህ በኋላ የመታደስ ስሜት ይሰማቸዋል ምክንያቱም ነቀፋዎቹን ሲያነብቡ በእያንዳንዱ ስድብ ውስጥ በረከት እንዳለ ስለሚያዩ ነበር፤ በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የምናነብበውን በልባችን ውስጥ መትከል የምንለው እንግዲህ ይህንን ነው"
📌 ምንጭ
✍️አቡነ አትናስዮስ እስክንድር

👍4