Telegram Web Link
የእሳት አደጋ መከለከያ ደህንነት ኮድ እና
የባለሙያዎች ተሳትፎ በ”የኢትዮጵያ ሕንጻ ኮድ ደረጃዎች”

የእሳት አደጋ መከለከያ እና ደህንነት ኮድ ላይ በማተኮር እንዲሁም ባለፉት 4 ሳምንታት በ14 በባለሙያ በተመሩ "የኢትዮጵያ ሕንጻ ኮድ ደረጃዎች" በሚል ርዕስ ዙርያ የተደረጉ ወይይቶች የተነሱ ዋና ዋና ሀሳቦች ላይ እና ዙሪያ
ከዶ/ር ደምስ አለሙ የማጠቃለያ ዝግጅት ይኖረናል።

ማክሰኞ፣ ሰኔ 24፣ 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 2 ሰዓት እስከ 3 በሸገር 102.1 እንድትከታተሉን እንጋብዛለን።

ከቤት እስከ ከተማ
ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ

Fire safety and precaution codes and Professionals participation in
"Ethiopian Building Code Standards"

Under the title "Fire Safety and Precaution Codes and Professionals' Participation in Ethiopian Building Code Standards," we will hold a concluding session with Dr. Demis Alemu to discuss on fire prevention and safety codes within the broader context of the Ethiopian Building Code Standards and synthesize the key insights and ideas shared throughout the 14 expert-led discussions conducted over the past four weeks.

Tune in to Sheger FM 102.1 on July 01, 2025, from 8 to 9 pm.

Kebet Eske Ketema
For Better Urbanity in Ethiopia
4ተኛው ዙር የኢንኮሞኮ የንግድ ስራ ማሳደጊያ ፕሮግራም የመረጃ ማግኛ ዝግጅት!

የእርስዎን ንግድ እና የስራ ፈጠራ ጉዞ ለመደገፍ ዝግጅታችንን አጠናቀናል፡፡
የተመረጡ የቢዝነስ ስልጠናዎች
ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የንግድ ማማከር አገልግሎት
ተመጣጣኝ የፋይናንስ አማራጮች
የገበያ ትስስር እድሎች
ስለድርጅታችን፣ ስለምንሰጣቸው የድጋፍ አይነቶች እንዲሁም ከፕሮግራማችን የሚያገኙትን ጥቅም ለማወቅ እና ንግድዎን ለማሳደግ ይመዝግቡ እና በዝግጅታችን ላይ ተሳታፊ ይሁኑ።

ቀን፡ ቅዳሜ (ሰኔ 28፣ 2017 ዓ.ም)
ሰዓት፡ ከጠዋቱ 4 ሰዓት እስከ ቀኑ 6 ሰዓት
ቦታ፡ ከቤት እስከ ከተማ የከተማ ማዕከል | The Urban Center (እስጢፋኖስ ቤተክርስትያን ፊት ለፊት፣ ሜጋ መጽሐፍት መደብር ጀርባ)


የመመዝገቢያ ሊንክ፡ https://docs.google.com/forms/d/16EqRdpIe6YGL7FQjsIVeRwyHFQeVA-lBgnz9H1azAnY/edit
4
ቆይታ
ከ ትዕግስት ዋልተንጉሥ ጋራ

ትዕግስት ዋልተንጉሥ የስነ ልቦና ባለሙያ ስትሆን ከ1999 ዓ.ም ጀምሮ በአዕምሮ ቁስለት (trauma focused therapy) ላይ በማተኮር ንቁ አገልግሎት እየሰጠች ያለች ባለሙያ ናት። እንዲሁም በ ኢ.ቢ.ኤስ ቴሌቭዥን “እንመካከር” ፕሮግራም በአዘጋጅነት ሠርታለች።

በ2016 ዓ.ም ለንባብ የበቃው እና 10ኛ ዕትም ላይ የደረሰው የ "ምን ሆኛለሁ?” መጽሐፍ ተባባሪ ጸሐፊም ናት።

በዝግጅቱ ለመታደም ይመዝገቡ
የምዝገባ ሊንክ ፡ https://forms.gle/Lt2R1gDjSYLQHJdEA

🗓 ቀን ፡ ሐሙስ ፣ ሐምሌ 10፣ 2017 ዓ.ም
🕕 ምሽት ፡ 12፡00 ሰዓት
🚪 በር 11፡30 ይከፈታል
📍ከቤት እስከ ከተማ ፡ የከተማ ማዕከል
መግቢያ ዋጋ ፡ 300 ብር ብቻ

ከቤት እስከ ከተማ ፡ የከተማ ማዕከል
7👍2
ግብረ - ገብ ለከተማ ኑሮ መስተጋብር በሚል ርዕስ
በከተማ የዕለት ተዕለት ኑሮ እና የሕዝብ መገልገያ ቦታዎች ላይ በሚንፀባረቁ ባህሪያት ዙሪያ በማተኮር ፤ ከዘመናዊ የከተማ ነዋሪዎች እና ከተሞች የሚጠበቁ የጋራ ግብረ ገብ ላይ ምልከታ ይኖረናል።

ማክሰኞ፣ ሐምሌ 1፣ 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 2 ሰዓት እስከ 3 በሸገር 102.1 እንድትከታተሉን እንጋብዛለን።

ከቤት እስከ ከተማ
ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ

Under the title "Urban Etiquette for Urban Life Interactions"
We will reflect on expected urban etiquettes of modern urban residents and cities by examining the behaviors, and unspoken norms reflected in everyday urban life and public spaces.

Tune in to Sheger FM 102.1 on July 08, 2025, from 8 to 9 pm.

Kebet Eske Ketema
For Better Urbanity in Ethiopia
👍43
ቆይታ
ከ ትዕግስት ዋልተንጉሥ ጋራ

በዝግጅቱ ለመታደም ይመዝገቡ
የምዝገባ ሊንክ ፡ https://forms.gle/Lt2R1gDjSYLQHJdEA

🗓 ቀን ፡ ሐሙስ ፣ ሐምሌ 10፣ 2017 ዓ.ም
🕕 ምሽት ፡ 12፡00 ሰዓት
🚪 በር 11፡30 ይከፈታል
📍ከቤት እስከ ከተማ ፡ የከተማ ማዕከል
መግቢያ ዋጋ ፡ 300 ብር ብቻ


ከቤት እስከ ከተማ ፡ የከተማ ማዕከል
6👎1🔥1👌1
የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ቤተ ክርስትያን እድሳት
በሚል ርዕስ በቅድመ ጥናት እና በእድሳት ሂደት ላይ የተተገብሩ ዘዴዎችን እና መርሆዎችን ፣ የሕንጻ መዋቅር ማረጋጋትን፣ የቁስ ጥበቃን እና በእድሳቱ ወቅት ያጋጠሙ ቴክኒካዊ ተግዳሮቶችን እና የተሰጡ መፍትሄ ዎች ላይ በማተኮር በ ቅደመ ዕድሳት ጥናት ላይ እና በዕድሳቱ ላይ ከተሳተፉት አርክቴክቶች አቶ ኤፍሬም ንጉሤ  እና ራሔል ለማ ጋራ  ሐምሌ 08 ፣2017 ዓ.ም ውይይት ይኖረናል።

ማክሰኞ፣ ሐምሌ 8፣ 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 2 ሰዓት እስከ 3 በሸገር 102.1 እንድትከታተሉን እንጋብዛለን።

ከቤት እስከ ከተማ
ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ

Under the title "Renovation of Holy Trinity Cathedral "
we will discuss the methods and principles that guided the restoration process, including structural stabilization, material conservation, and the technical challenges encountered during the renovation and the solutions provided during the restoration and conservation study with Ephrem Nigussie and Rahel Lemma one of the architects that participated in the project.

Tune in to Sheger FM 102.1 on July 15, 2025, from 8 to 9 pm.

Kebet Eske Ketema
For Better Urbanity in Ethiopia
👍145
የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ቤተ ክርስትያን እድሳት ክፍል 2

በሚል ርዕስ በቅድመ ጥናት እና በእድሳት ሂደት ላይ የተተገብሩ ዘዴዎችን እና መርሆዎችን ፣ የሕንጻ መዋቅር ማረጋጋትን፣ የቁስ ጥበቃን እና በእድሳቱ ወቅት ያጋጠሙ ቴክኒካዊ ተግዳሮቶችን እና የተሰጡ መፍትሄ ዎች ላይ በማተኮር በ ቅደመ ዕድሳት ጥናት ላይ እና በዕድሳቱ ላይ ከተሳተፉት አርክቴክቶች አቶ ኤፍሬም ንጉሤ  እና ራሄል ለማ  ውይይት ይኖረናል።

ማክሰኞ፣ ሐምሌ 15 ፣ 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 2 ሰዓት እስከ 3 በሸገር 102.1 እንድትከታተሉን እንጋብዛለን።

ከቤት እስከ ከተማ
ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ

Under the title "Renovation of Holy Trinity Cathedral " part 2
we will discuss the methods and principles that guided the restoration process, including structural stabilization, material conservation, and the technical challenges encountered during the renovation and the solutions provided during the restoration and conservation study with Ephrem Nigussie and Rahel Lemma one of the architects that participated in the project.

Tune in to Sheger FM 102.1 on July 22, 2025, from 8 to 9 pm.

Kebet Eske Ketema
For Better Urbanity in Ethiopia
9👍1
ግብረ ገብ እና የከተማ ኑሮ

በከተማ ኑሮ ውስጥ እንደ የሕዝብ ማመላሻ ትራንስፖርት፣ ሆስፒታሎች እና የፋይናንስ ተቋማት ባሉ የሕዝብ መገልገያ ቦታዎች ስለሚንጸባረቁ ባህርያት እና ከግምት ውስጥ መግባት ስላለባቸው አንዳንድ ጉዳዮች ምልከታ ይኖረናል።

ማክሰኞ፣ ሐምሌ 22፣ 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 2 ሰዓት እስከ 3 በሸገር 102.1 እንድትከታተሉን እንጋብዛለን።

ከቤት እስከ ከተማ
ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ

Under the title Urban Etiquette and Urban Life we will discuss the essential etiquette required in urban life, focusing on settings like public transportation, healthcare facilities, and financial institutions.

Tune in to Sheger FM 102.1 on July 28, 2025, from 8 to 9 pm.

Kebet Eske Ketema
For Better Urbanity in Ethiopia
4👍2👌1
"የሪል እስቴት" ቤቶች ለምን ውል በተገባላቸው ጊዜ ውስጥ አይጠናቀቁም?"

"የሪል እስቴት" ቤቶች ለምን ውል በተገባላቸው ጊዜ ውስጥ አይጠናቀቁም?" በሚል ርዕስ በግለሰብ እና መንግስታዊ ባልሆኑ አልሚዎች የሚገነቡ የጋራ መኖሪያ ቤቶች የዲዛይን እና የግንባታ ሂደት ላይ በማትኮር ዋና ዋና የሆኑት ምክንያቶች ላይ እና አማራጭ መፍትሄዎች ዙርያ ሐምሌ 29፣ 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 2 ሰዓት እስከ 3 በሸገር 102.1ምልከታ ይኖረናል ፡፡

ከቤት እስከ ከተማ
ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ


Why 'Real Estate' Developments Do Not Get Completed Within the Agreed Contract Period

This episode will explore the key reasons behind delays in delivery of shared residential buildings by private and non-governmental developers focusing on the design and construction processes and present possible alternative solutions to address these challenges on Sheger FM 102.1 on August 5, 2025, from 8 to 9 pm.

Kebet Eske Ketema
For Better Urbanity in Ethiopia
2👍2
The Built Environment in the Digital Era
Data-Driven and AI-Assisted Design and Construction Processes

Eyob Tilahun (PhD), an expert in engineering design and construction management, will share insights on how digital twins, big data, and AI are revolutionizing the construction industry by enabling smarter data integration, improving real-time site monitoring, optimizing project planning, and advancing autonomous construction technologies.


🗓 Date: Thursday, August 14, 2025
Time: 5:30 PM – 7:30 PM (Doors open at 5:00 PM)
🇪🇹 Ethiopian Calendar: ነሐሴ 08፣ 2017 ዓ.ም | ምሽት 11:30 – 1:30
📍 Location: The Urban Center
🅿️ Parking Available.


🎟 Registration is Mandatory!
Scan the QR code on the poster or use the link to secure your spot.
💼 Experience fee covered by RIIFO and EZM.


#AI #BigData #DigitalTwins #ConstructionInnovation #Engineering #TheUrbanCenter
6👍5
📢 Applications are NOW OPEN!
Urban Theory Africa-Doing (UTA-Do) African Cities Summer School 2026 is coming to
Addis Ababa, Ethiopia 🇪🇹 from February 9–13, 2026!

Join us for a week of:
🎓 Keynote lectures from leading urban theorists
🛠 Methods & academic skills workshops
🤝 Mentoring opportunities
🚶‍♂️ Field trips & cultural experiences

💡 This year includes a special track for students aiming to publish in Urban Studies Journal.
💸 Participation is FREE + 10 full scholarships for eligible participants from: Kenya, Tanzania, Uganda, Ethiopia, Mozambique, Somalia, Zimbabwe, Malawi, Madagascar, Mauritius, Burundi, Rwanda, and Sudan.

📅 Application Deadline: September 30, 2025
🔗 For more Information: https://sites.google.com/view/uta-do/home

Let’s shape the future of African cities together! 🌆
#UTADo2026 #AfricanCities #UrbanStudies #ScholarshipOpportunity #AddisAbaba
9
"ዲጂታል ቴክኖሎጂ እና የሕንጻ ግንባታ" በሚል ርዕስ የሕንጻ ግንባታን ጥራት የሚጨምሩ ፣ ጊዜን የሚቆጥቡ ዲጂታል መፍትሔዎች እና አመላካች መተግበሪያዎች ዙሪያ በዘርፉ ምርምር እና ጥናት ከሚያደርጉት ኢዮብ ጥላሁን ( ፒ.ኤች.ዲ) ጋራ ነሐሴ 6 ፣ 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 2 ሰዓት እስከ 3 በሸገር 102.1 ቆይታ ይኖረናል ፡፡

ከቤት እስከ ከተማ
ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ


Under the title "Digital Technology and Building Construction'" we will discuss on digital solutions and predictive applications that save time and increase quality , with Eyob Tilahun (PhD) ,a researcher in the subject ,on August 12, 2025, from 8 to 9 pm.

Kebet Eske Ketema
For Better Urbanity in Ethiopia
4👌2
Registration is Closed!
👎1
Competition Result

The outcome of the Architectural Design Competition for the Berhan Bank Transitional Head Office project, which is planned to be constructed on Tessema Aba Kemaw Street (Goma Kuteba Area), was officially announced on June 20, 2025. The announcement took place during a formal event held at the bank’s current head office.

Out of the six prequalified consultants , five submitted their design proposals. Following a thorough evaluation by the jury panel, the following results were declared:

1st Prize: Yema Architecture, ,
2nd Prize: Jdaw,
3rd Prize: Addis Mebratu,
4th and 5th Runners-up: Geretta and Biybone, respectively.

The winning firm, Yema Architecture, subsequently signed the contract to proceed with the detailed design and realization of the project as of yesterday, August 12, 2025.

We congratulate the participants for their exemplary work, and particularly to the winners for their achievement in this significant competition.
24👍15🎉8
"የግንባታ ፈቃድ በ2017 ዓ.ም ሪፖርት ምልከታ" በሚል ርዕስ የ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ግንባታ ፈቃድ ባለስልጣን በነሃሴ 1 2017 ዓ.ም ጥሪ ያደረገላቸው ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ባቀረበው ሪፖርት ላይ ነሐሴ 13፣ 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 2 ሰዓት እስከ 3 በሸገር 102.1 ምልከታ ይኖረናል ፡፡

ምልከታ ይኖረናል ፡፡

ከቤት እስከ ከተማ
ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ

Under the title “Building Permit Report 2024/2025”, we will review the report prepared by the Addis Ababa City Administration Building Permit Authority and presented on August 1, 2025 to invited stakeholders , on Sheger FM 102.1 on August 5, 2025, from 8:00 to 9:00 p.m.

Kebet Eske Ketema
For Better Urbanity in Ethiopia
3
"የ ሕንፃ ግንባታ ዋጋ ግመታ" በሚል ርዕስ ነባራዊ ጉዳዮች ላይ በማተኮር የሕንፃ ግንባታ ዋጋ ግመታ ዙርያ ነሐሴ 20፣ 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 2 ሰዓት እስከ 3 በሸገር 102.1 ምልከታ ይኖረናል፡፡

ከቤት እስከ ከተማ
ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ

Under the title “Building construction cost estimation", we will reflect on Building construction cost estimation focusing on Current Trends on August 26, 2025, from 8:00 to 9:00 p.m.

Kebet Eske Ketema
For Better Urbanity in Ethiopia
🙏6
2025/10/28 10:40:24
Back to Top
HTML Embed Code: