Telegram Web Link
የታሪካዊ መዝገበ ቃላት አሠራር

ከግብር እና ማዕድ ደራስያን
(ናሙና ገብረ ኢየሱስ እና ኅሩይ አብዱ)
ጋራ ውይይት

ቅዳሜ፣ ጥቅምት 15 ቀን 2018 ዓ.ም.
ከጠዋቱ 4:00 በር ይከፈታል
ከ4:30 እስከ 6:00
በከቤት እስከ ከተማ ፡ የከተማ ማዕከል

በምዝገባ ብቻ!
ለመመዝገብ ሊንኩን ይጠቀሙ ፡ https://forms.gle/sK6iqFkS6ex3Stx86
9
" በግንባታ ወቅት - ለህንፃ አሠሪዎች እና ባለቤቶች " በሚል ርዕስ የህንፃ ግንባታ ለማስጀመር የሚፈልጉ አሠሪዎች እና ባለቤቶች ማድረግ ስለሚገቧቸው ጥንቃቄዎች ዙርያ ምልከታ ይኖረናል፡፡

ጥቅምት 11 , 2018 ዓ.ም ከምሽቱ 2 ሰዓት እስከ 3 በሸገር ኤፍ ኤም 102.1 እንድትከታተሉን እንጋብዛለን።

ከቤት እስከ ከተማ
ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ

Under the title "During Construction " we will reflect on cares Building Developers and Owners should take during construction.

Tune in on sheger FM on October 21, 2025 from 8 to 9 pm. 

Kebet Eske Ketema
For better urbanity in Ethiopia
👍1
🌆 URBAN OCTOBER 2025 | 7th Edition
Theme: “People Centered Smart Cities”


📅 Event Schedule
🗓 Mon, Oct 27 – Smart Cities & Data Governance
🗓 Wed, Oct 29 – Dialogue on Human-Centered Design & Documentary Screening
🗓 Fri, Oct 31 – What Makes a City Smart?

🕠 Time: 6:00 PM – 7:30 PM
📍 Venue:The Urban Center
🔗 Register now: https://forms.gle/C4U7wC3S93ARuT4q7



#UrbanOctober2025 #SmartCities #PeopleCenteredCities #TheUrbanCenter #EthioTelecom #KefitaAddisAbaba #UrbanInnovation #DataGovernance #HumanCenteredDesign #UrbanPlanning  #UrbanDialogue
🔥🔥
ዛሬ ጠዋት 4፡30 በከቤት እስከ ከተማ የከተማ ማዕከል
አድራሻ፡ መስቀል አደባባይ ፣ ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተ ክርስቲያን ፊት ለፊት ሜጋ መጻሕፍት መደብር ጀርባ
...

Happening today, at The Urban Center.
Morning 10:00AM

Location: Meskel square, in front of St. Estifanos church, behind mega book store.
👍21🤯1
2025/10/27 14:13:00
Back to Top
HTML Embed Code: