"የሰነድ አዘጋገብ እና የቋንቋ ቴክኖሎጂ"
በሚል ርዕስ "የቃላት ቀመር" ለምርምር ሥራ እያሰናዱ ካሉት ከአቶ እንድርያስ ተክሉ (ሜካኒካል መሐንዲስ) ጋራ በከተሞች ጥናት ዙርያ ውይይት ይኖረናል።
ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 8፣ 2017 በሸገር 102.1 ላይ እንዲከታተሉ እንጋብዛለን፡፡
ከቤት እስከ ከተማ
ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ
Under the title "Document Archiving and Language Technnology," We will have a discussion on its applications on urban studies with Endrias Teklu, a mechanical engineer who is developing a lanague tool for research use.
Tune in on Sheger FM 102.1 on December 17, 2024, from 8 to 9 pm.
Kebet Eske Ketema
For Better Urbanity in Ethiopia

❤9
ዝግጅቱ በድጋሚ እንዲቀርብ በተጠየቅነው መሠረት
ከቤት እስከ ከተማ ፡ የከተማ ማዕከል ከአንድምታ ጋራ በመተባበር
"የቃላት ቀመር"
የቋንቋ ቴክኖሎጂ ለምርምር ሥራ
ከእንድርያስ ተክሉ ጋራ
ክፍል ፪
🗓 ቅዳሜ፣ ታኀሣሥ 12፣ 2017 ዓ.ም
🕥 ከጠዋቱ 4፡30 - 6:30
በር 4:00 ይከፈታል።
ዝግጅቱ ልክ 4:30 ይጀምራል !
📍አድራሻ፡ በከቤት እስከ ከተማ ፡ የከተማ ማዕከል
🚨ዝግጅቱ ላይ ለመታደም ለሚመዘገቡ ያሉን ቦታዎች 25 ሲሆኑ ለሚመረጡ ተመዝጋቢዎች ማረጋገጫ መልዕክት እንልካለን።
የመመዝገቢያ ሊንክ፡ https://cutt.ly/DeKSQCZt

❤3
ከቤት እስከ ከተማ በሸገር FM 102.1 መተላለፍ የጀመረበትን 17ተኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ ከአድማጮቻችን ጋራ የጥያቄ እና መልስ ቆይታ ይኖረናል::
ማክሰኞ ፣ ታኅሣሥ 15፣ 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 2:00 እስከ 3፡00 በሸገር 102.1 ላይ ይከታተሉን።
ከቤት እስከ ከተማ
ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ
On the occasion of the 17th anniversary of 'Kebet Eske Ketema', we will have a live call in Q&A session with our audiences.
Tune in on Sheger FM 102.1 on December 24,2024 from 8 to 9 PM
Kebet Eske Ketema'
For better urbanity in Ethiopia

👍6🍾4🎉1
🏠💊 Help shape the future of home-based healthcare! Take our quick survey to share your needs, preferences, and expectations. Your input will guide in creating a service tailored to you. Click the link below or Scan the QR code to participate! 👇✨
https://cutt.ly/neCGgwEL
#HomeHealthcare #MarketSurvey
https://cutt.ly/neCGgwEL
#HomeHealthcare #MarketSurvey
❤1👍1
ይህ የዳሰሳ ጥናት የእርስዎን ፍላጎቶች፣ ምርጫዎች እና የሚጠበቁትን የቤት ውስጥ፣ የቤት ለቤት ወይንም ለቤት-ተኮር የ"ጊግ" (GIG) አገልግሎቶች በዲጂታል አገናኝ መተግበሪያዎች/አፕሊኬሽንዎች አማካኝነት የሚሻሻሉበትን መንገድ ለመፈለግ የሚከናወን ነው።
መጠይቁን ለመሙላት እባክዎን ከታች የተያያዘውን ሊንክ ይጠቀሙ፡፡
ሊንክ፡https://cutt.ly/VeMjLRYR

Forwarded from Tibeb Be Adebabay-TBA (Bemnet bebo Demissie)
🌟 Calling all women creative business owners! 🌟
Tibeb be Adebaby in collaboration with Zicon Consulting and Enat Bank presents
"Crafting Success: Business Tools for Creatives" a hands-on workshop designed to empower you with tools for financial management, business sustainability, and navigating creative sector opportunities.
📅 Date: Saturday, December 28, 2024
⏰ Time: 9:00 AM - 12:30 PM (event with refreshment)
🎯 Who can apply? Preferably Women owning creative businesses in fashion, crafts, music, or film.
🪑 Limited seats available!
Registration does not guarantee participation
selected participants will receive confirmation via email and text message.
💻 Register now: https://forms.gle/9Vx9anuQiryUHN5i9
Let's build thriving creative businesses together! 🙌
#CraftingSuccess #Tibeb2024 #EmpoweringCreatives
#WomenInBusiness #TBA #fashion #crafts #music #film

ከቤት እስከ ከተማ በሸገር FM 102.1 መተላለፍ የጀመረበትን 17ተኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ ባለፈው ሳምንት ከአድማጮቻችን ጋራ በቀጥታ የስልክ መስመር የጀመረውን ውይይት የምንቀጥልበት እና ባለፉት ዓመታት ልዩ ተሣትፎ ላደረጉ በምርጫቸው መሠረት ስጦታ የምናበረክትበት ዝግጅት ይኖረናል።
ማክሰኞ ፣ ጥር 22፣ 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 2፡00 እስከ 3፡00 ላይ እንድትከታተሉን እንጋብዛለችኋለን።
ከቤት እስከ ከተማ
ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ
On the occasion of the 17th anniversary of Kebet Eske Ketema on Sheger FM 102.1, we will continue our live call-in session and present gifts, based on their interests, to our regular audiences who participated exceptionally
Tune in on Sheger FM 102.1 on December 31,2024, from 8 to 9 PM
Kebet Eske Ketema
For Better Urbanity in Ethiopia
ማክሰኞ ፣ ጥር 22፣ 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 2፡00 እስከ 3፡00 ላይ እንድትከታተሉን እንጋብዛለችኋለን።
ከቤት እስከ ከተማ
ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ
On the occasion of the 17th anniversary of Kebet Eske Ketema on Sheger FM 102.1, we will continue our live call-in session and present gifts, based on their interests, to our regular audiences who participated exceptionally
Tune in on Sheger FM 102.1 on December 31,2024, from 8 to 9 PM
Kebet Eske Ketema
For Better Urbanity in Ethiopia
👍8❤4😢1
የሐዘን መግለጫ
የሥራ ባልደረባችን ጀማነህ በላይ መኮንን ባደረበት ህመም ምክንያት በህክምና ሲረዳ ቆይቶ ዛሬ ንጋት ላይ አርፏል።
የቀብር ሥነ-ስርዓቱ ዛሬ እሑድ ፣ ታኀሣሥ 27 ፣ 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት ድል በር በሚገኘው እግዚአብሔር አብ ቤተ ክርስትያን ተፈጽሟል።
ጀማነህ በላይ ከመጋቢት ፣ 2012 ዓ.ም ጀምሮ በ'ሎጂስቲክስ' እና በሹፍርና ሲያገለግል ሥራውን የሚወድ ፣ ስንዱ ፣ የዘለዕለት ሥራዎቹን በብቃት የሚያከናውን ፣ መረጃዎችን በማሰባሰብ እና የዝግጅት አባላት በየቀጠሮዎቻቸው እንዲሁም ለየሳምንቱ መሰናዶዎች በሰዓት እንዲደርሱ በማድረግ ከፍተኛ አስተዋፅዖ አበርክቷል::
ለቤተሰቦቹ ፣ለወዳጅ ዘመድ እና ለሥራ ባልደረቦቹ መጽናናትን እንመኛለን::
የከቤት እስከ ከተማ ዝግጅት ክፍል
ነፍስ ይማር

😭5💔4👍1
በ1960ዎቹ
የንባብ ባህል፣ የከተማ ኑሮ ትዝታዎች እና ሌሎች ዘመነኛ መልኮች ዙሪያ ከዘመኑ ወጣቶች
ከአቶ አንዳርጋቸው አሰግድ ፣ አቶ ታምራት ከበደ እና ፕ/ር ጴጥሮስ ቶጃ ጋራ የትውልዶች ውይይት ይደረጋል።
ቅዳሜ ጥር 3, 2017 ፣ ከሰዓት
9፡00 እስከ 11፡30
በር 8፡30 ይከፈታል
የመመዝገቢያ ሊንክ ፡ https://cutt.ly/ve0FuvoK
📍አድራሻ ፡ https://g.co/kgs/AZoTmLq

❤5👍1
Qibibilosh
🎶 Meet Yoada (aka Lady Yoada): A seasoned musician, producer, DJ, and audio engineer with 20+ years of global experience. She's worked with Justin Timberlake, Lionel Richie, Usher, Mariah Carey, Jay-Z, and more, performing at exclusive events like the Venice Biennale and Fashion TV.
After a life-changing accident, music became her therapy, inspiring her to master the bass guitar and collaborate with various bands. Beyond performing, Yoada manages iconic artists like Girma Beyene, supports emerging talent, and continues creating in the studio.
Friday, January 10
6:00PM
@TheUrbanCenter
All are invited!
Registeration link:
https://cutt.ly/de0rHRt7

👍5❤4
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የስልሳዎቹ
የትውልዶች ውይይት
ክፍል አንድ
በ1960ዎቹ የንባብ ባህል፣ የከተማ ኑሮ ትዝታዎች እና ሌሎች ዘመነኛ መልኮች ዙሪያ ከዘመኑ ወጣቶች
ከአቶ አንዳርጋቸው አሰግድ ፣ አቶ ታምራት ከበደ እና ጴጥሮስ ቶጃ (ፕ/ር) ጋራ የትውልዶች ውይይት ይደረጋል።
🗓 ቅዳሜ ፣ጥር 3፣ 2017 ዓ.ም
⏰ ከሰዓት 9፡00 እስከ 11፡30
በር 8፡30 ይከፈታል
የመመዝገቢያ ሊንክ ፡ https://cutt.ly/ve0FuvoK
📍አድራሻ ፡ https://g.co/kgs/AZoTmLq
የትውልዶች ውይይት
ክፍል አንድ
በ1960ዎቹ የንባብ ባህል፣ የከተማ ኑሮ ትዝታዎች እና ሌሎች ዘመነኛ መልኮች ዙሪያ ከዘመኑ ወጣቶች
ከአቶ አንዳርጋቸው አሰግድ ፣ አቶ ታምራት ከበደ እና ጴጥሮስ ቶጃ (ፕ/ር) ጋራ የትውልዶች ውይይት ይደረጋል።
🗓 ቅዳሜ ፣ጥር 3፣ 2017 ዓ.ም
⏰ ከሰዓት 9፡00 እስከ 11፡30
በር 8፡30 ይከፈታል
የመመዝገቢያ ሊንክ ፡ https://cutt.ly/ve0FuvoK
📍አድራሻ ፡ https://g.co/kgs/AZoTmLq
💯3
The Design and Construction of The IEC Church
with
Malcolm McGregor (Lead Architect) and Wick Jackson (Contractor)
A public lecture titled: "A Church and Sanctuary Seen from the Skies"
Event Details
📅 Date: Friday, January, 17 / 2025
🕒 Time: Evening 06:00 PM - 7:30 PM
💰 Experience Fee: 200 ETB
📍 Location: The Urban Center, front of St. Estifanos Church Main Gate, left of OLA Energies Gas Station, behind Mega Bookstore.
Registration is Mandatory!
With an Experience fee to be made at the gate.
Please complete this form to secure your spot. You will receive a confirmation SMS.
To register: https://cutt.ly/Je9w1KAi

❤4👍2
ከ ማልኮም ማክግሪገር ጋራ
ሳርቤት አካባቢ የሚገኘውን የ'ዓለም አቀፍ ወንጌላውያን ቤተ - ክርስትያን' ዲዛይን መሪ አርክቴክት እንዲሁም በ1980ዎቹ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአርክቴክቸር ዲፓርትመንት መምህር ከነበሩት ማልኮም ማክግሪገር ጋራ ስለ ሕንጻው ዲዛይን ጽንሰ ሃሳብ እና ስለ አዲስ አበባ ከተማ ትዝታዎቻቸው ቅኝት ይኖረናል።
ማክሰኞ፣ ጥር 6 ፣ 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 2 ሰዓት እስከ 3 በሸገር 102.1 እንድትከታተሉን እና ሀሳባችሁን እንድታካፍሉን እንጋብዛለን።
ከቤት እስከ ከተማ
ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ
With Malcolm McGregor
We will discuss the design concept of the International Evangelical Church located at Sarbet with Malcolm McGregor, the lead architect of the Church who was an instructor at the architecture department of Addis Abeba University in the early 90s. He will also share his memories of the city.
Have your say and tune in on Sheger FM 102.1 on January 14, 2025, from 8 to 9 pm.

❤7👍4
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Only by registration!
Session Language: English
With an Experience fee to be made at the gate.
Please complete this form to secure your spot. You will receive a confirmation SMS.
To register: https://cutt.ly/Je9w1KAi
Session Language: English
With an Experience fee to be made at the gate.
Please complete this form to secure your spot. You will receive a confirmation SMS.
To register: https://cutt.ly/Je9w1KAi
👍4❤2👌1
ከሰሞኑ አንዳንድ ነገሮች -ከጋዜጦች በሚል ርዕስ ባለፉት አራት ተከታታይ ሳምንታት ከጋዜጣ በወጡ አንዳንድ የከተማ ጉድዮች፣ ስለ የንብረት ግብር አዋጅ፣ በከተማ ውስጥ ስለተካሄዱ እና ሊካሄዱ በታቀዱ ዝግጅቶች እንዲሁም ከአድማጭ በተነሱ ጥያቄዎች ላይ ምልከታ ይኖረናል።
ማክሰኞ፣ ጥር 13 ፣ 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 2 ሰዓት እስከ 3 በሸገር 102.1 እንድትከታተሉን እንጋብዛለን።
ከቤት እስከ ከተማ
ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ
Under the title "Current affairs from newspapers" we will reflect on the topics and news highlighted in newspapers, on the proclamation of property tax, recent past and upcoming events in the city, and address questions raised by the audience in the past few weeks.
Tune in on Sheger FM 102.1 on January 21, 2025, from 8 to 9 pm.

👍8❤1
ዦን ሚሼል ባስኪያ
በአሊያንስ ኢትዮ ፍራንሴስ ተዘጋጅቶ “Impressions of Africa : Jean Michel Basquiat” ወይም “የአፍሪካ ዕይታዎች ፤ ዦን ሚሼል ባስኪያ”
በሚል ርዕስ በባስኪያ ሕይወት እና ሥራዎች ዙሪያ የሚያጠነጥን ዐውደ ርዕይ ዙሪያ ቅኝት ይኖረል።
ማክሰኞ፣ ጥር 20 ፣ 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 2 ሰዓት እስከ 3 በሸገር 102.1 እንድትከታተሉን እንጋብዛለን።
ከቤት እስከ ከተማ
ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ
Jean Michel Basquiat
Based on the exhibition "Impressions of Africa: Jean-Michel Basquiat," curated by Alliance Ethio-Française, which delves into Basquiat's life and works, we will reflect on his journey and the exhibition.
Tune in on Sheger FM 102.1 on January 28, 2025, from 8 to 9 pm.

👍4❤2🎄1
"የልምድ ልውውጥ መድረኮች በአርክቴክቸር ምህንድስና እና ግንባታ ሙያዎች"
በሚል ርዕስ በምሳሌ የተደገፍ ምልከታ ማክሰኞ፣ ጥር 27 ፣ 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 2 ሰዓት እስከ 3 ይኖረናል።
ከቤት እስከ ከተማ
ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ
Under the title "Experience sharing platforms for Architecture , Engineering and Construction professions" we will reflect on the subject matter with examples on February 4,2025 from 8 to 9 pm.

👍4