Telegram Web Link
"የሪል እስቴት" ቤቶች ለምን ውል በተገባላቸው ጊዜ ውስጥ አይጠናቀቁም?"

"የሪል እስቴት" ቤቶች ለምን ውል በተገባላቸው ጊዜ ውስጥ አይጠናቀቁም?" በሚል ርዕስ በግለሰብ እና መንግስታዊ ባልሆኑ አልሚዎች የሚገነቡ የጋራ መኖሪያ ቤቶች የዲዛይን እና የግንባታ ሂደት ላይ በማትኮር ዋና ዋና የሆኑት ምክንያቶች ላይ እና አማራጭ መፍትሄዎች ዙርያ ሐምሌ 29፣ 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 2 ሰዓት እስከ 3 በሸገር 102.1ምልከታ ይኖረናል ፡፡

ከቤት እስከ ከተማ
ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ


Why 'Real Estate' Developments Do Not Get Completed Within the Agreed Contract Period

This episode will explore the key reasons behind delays in delivery of shared residential buildings by private and non-governmental developers focusing on the design and construction processes and present possible alternative solutions to address these challenges on Sheger FM 102.1 on August 5, 2025, from 8 to 9 pm.

Kebet Eske Ketema
For Better Urbanity in Ethiopia
2👍2
The Built Environment in the Digital Era
Data-Driven and AI-Assisted Design and Construction Processes

Eyob Tilahun (PhD), an expert in engineering design and construction management, will share insights on how digital twins, big data, and AI are revolutionizing the construction industry by enabling smarter data integration, improving real-time site monitoring, optimizing project planning, and advancing autonomous construction technologies.


🗓 Date: Thursday, August 14, 2025
Time: 5:30 PM – 7:30 PM (Doors open at 5:00 PM)
🇪🇹 Ethiopian Calendar: ነሐሴ 08፣ 2017 ዓ.ም | ምሽት 11:30 – 1:30
📍 Location: The Urban Center
🅿️ Parking Available.


🎟 Registration is Mandatory!
Scan the QR code on the poster or use the link to secure your spot.
💼 Experience fee covered by RIIFO and EZM.


#AI #BigData #DigitalTwins #ConstructionInnovation #Engineering #TheUrbanCenter
6👍5
📢 Applications are NOW OPEN!
Urban Theory Africa-Doing (UTA-Do) African Cities Summer School 2026 is coming to
Addis Ababa, Ethiopia 🇪🇹 from February 9–13, 2026!

Join us for a week of:
🎓 Keynote lectures from leading urban theorists
🛠 Methods & academic skills workshops
🤝 Mentoring opportunities
🚶‍♂️ Field trips & cultural experiences

💡 This year includes a special track for students aiming to publish in Urban Studies Journal.
💸 Participation is FREE + 10 full scholarships for eligible participants from: Kenya, Tanzania, Uganda, Ethiopia, Mozambique, Somalia, Zimbabwe, Malawi, Madagascar, Mauritius, Burundi, Rwanda, and Sudan.

📅 Application Deadline: September 30, 2025
🔗 For more Information: https://sites.google.com/view/uta-do/home

Let’s shape the future of African cities together! 🌆
#UTADo2026 #AfricanCities #UrbanStudies #ScholarshipOpportunity #AddisAbaba
9
"ዲጂታል ቴክኖሎጂ እና የሕንጻ ግንባታ" በሚል ርዕስ የሕንጻ ግንባታን ጥራት የሚጨምሩ ፣ ጊዜን የሚቆጥቡ ዲጂታል መፍትሔዎች እና አመላካች መተግበሪያዎች ዙሪያ በዘርፉ ምርምር እና ጥናት ከሚያደርጉት ኢዮብ ጥላሁን ( ፒ.ኤች.ዲ) ጋራ ነሐሴ 6 ፣ 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 2 ሰዓት እስከ 3 በሸገር 102.1 ቆይታ ይኖረናል ፡፡

ከቤት እስከ ከተማ
ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ


Under the title "Digital Technology and Building Construction'" we will discuss on digital solutions and predictive applications that save time and increase quality , with Eyob Tilahun (PhD) ,a researcher in the subject ,on August 12, 2025, from 8 to 9 pm.

Kebet Eske Ketema
For Better Urbanity in Ethiopia
4👌2
Registration is Closed!
👎1
Competition Result

The outcome of the Architectural Design Competition for the Berhan Bank Transitional Head Office project, which is planned to be constructed on Tessema Aba Kemaw Street (Goma Kuteba Area), was officially announced on June 20, 2025. The announcement took place during a formal event held at the bank’s current head office.

Out of the six prequalified consultants , five submitted their design proposals. Following a thorough evaluation by the jury panel, the following results were declared:

1st Prize: Yema Architecture, ,
2nd Prize: Jdaw,
3rd Prize: Addis Mebratu,
4th and 5th Runners-up: Geretta and Biybone, respectively.

The winning firm, Yema Architecture, subsequently signed the contract to proceed with the detailed design and realization of the project as of yesterday, August 12, 2025.

We congratulate the participants for their exemplary work, and particularly to the winners for their achievement in this significant competition.
24👍15🎉8
"የግንባታ ፈቃድ በ2017 ዓ.ም ሪፖርት ምልከታ" በሚል ርዕስ የ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ግንባታ ፈቃድ ባለስልጣን በነሃሴ 1 2017 ዓ.ም ጥሪ ያደረገላቸው ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ባቀረበው ሪፖርት ላይ ነሐሴ 13፣ 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 2 ሰዓት እስከ 3 በሸገር 102.1 ምልከታ ይኖረናል ፡፡

ምልከታ ይኖረናል ፡፡

ከቤት እስከ ከተማ
ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ

Under the title “Building Permit Report 2024/2025”, we will review the report prepared by the Addis Ababa City Administration Building Permit Authority and presented on August 1, 2025 to invited stakeholders , on Sheger FM 102.1 on August 5, 2025, from 8:00 to 9:00 p.m.

Kebet Eske Ketema
For Better Urbanity in Ethiopia
3
"የ ሕንፃ ግንባታ ዋጋ ግመታ" በሚል ርዕስ ነባራዊ ጉዳዮች ላይ በማተኮር የሕንፃ ግንባታ ዋጋ ግመታ ዙርያ ነሐሴ 20፣ 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 2 ሰዓት እስከ 3 በሸገር 102.1 ምልከታ ይኖረናል፡፡

ከቤት እስከ ከተማ
ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ

Under the title “Building construction cost estimation", we will reflect on Building construction cost estimation focusing on Current Trends on August 26, 2025, from 8:00 to 9:00 p.m.

Kebet Eske Ketema
For Better Urbanity in Ethiopia
🙏6
Movie Streaming Business in Ethiopia: People, Technology and Business

What challenges and opportunities lie ahead for Ethiopia's streaming industry?

Join us for an engaging evening unpacking how people, tech, and business are shaping the future of movie streaming in Ethiopia.

17 Date: Friday, August 29th, 2025
Time: 5:00pm - 7:30pm
Location: The Urban Center

Register now: https://forms.gle/g5qkAzuVPTRmPKcf9
"የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ለኢትዮጵያ ከተሞች ዕድገት" በሚል ርዕስ ግድቡ ለኢትዮጵያ ከተሞች ዕድገት ስለሚኖረው ሚና ከበለጠ ብርሃኑ (ፒ. ኤች.ዲ) ጋራ ነሃሴ 27፣ 2017 ከምሽቱ 2 ሰዓት እስከ 3 በሸገር 102.1 ቆይታ ይኖረናል።

ከቤት እስከ ከተማ
ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ

Under the title “The Great Ethiopian Renaissance Dam and Urbansation in Ethiopia", we will reflect on the impact of the Dam on the development of cities in Ethiopia with Belete Berhanu (PhD) on September 2, 2025.

Kebet Eske Ketema
For Better Urbanity in Ethiopia
👍6
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከቤት እስከ ከተማ፤ የከተማ ማዕከል የዲ.ኤች.ገዳ ምርት ከሆነው ሜጋ ቀለም ጋራ በመተባበር

የእንቁጣጣሽ ንድፍ ሥራ ለልጆች፣ ለወላጆች፣ ለአሳዳጊዎች እና ለቤተሰብ አዘጋጅቷል።

እሑድ፣ ጷጉሜ 02፣2017 ፤
ከቀኑ 8፡00 እስከ 10፡00 ሰዓት ፤
በ ከቤት እስከ የከተማ ማዕከል መጥተው የእንቁጣጣሽ ንድፍ ይሥሩ፣ ይወዳደሩ።

ለሦስት አሸናፊዎች ሦስት የተለያዩ ሽልማቶችን አዘጋጅተናል።

ለመመዝገብ ሊንኩን ይጠቀሙ
https://forms.gle/9HehVgoGB3Lby5Nb9
6
ከቤት እስከ ከተማ፤ የከተማ ማዕከል የዲ.ኤች.ገዳ ምርት ከሆነው ሜጋ ቀለም ጋራ በመተባበር

የእንቁጣጣሽ ንድፍ ሥራ ውድድር አዘጋጅቷል።

እሑድ፣ ጷጉሜ 02፣2017 ፤
ከቀኑ 8፡00 እስከ 10፡00 ሰዓት ፤
በ ከቤት እስከ የከተማ ማዕከል መጥተው የእንቁጣጣሽ ንድፍ ይሥሩ፣ ይወዳደሩ።

ለሦስት አሸናፊዎች ሦስት የተለያዩ ሽልማቶችን አዘጋጅተናል።

መግቢያ ለአንድ ሰው 150 ብር ብቻ

ለመመዝገብ ሊንኩን ይጠቀሙ
https://forms.gle/9HehVgoGB3Lby5Nb9
2
የሸገር ኤፍኤም የበዓል መዳረሻ ሳምንት ዝግጅቶች ምክንያት በማድረግ ዛሬ ከአድማጮች ጋር "የአዲስ ዓመት ስጦታ " የሚያስገኙ ቀጥታ የስልክ ጥያቄ እና መልስ ዝግጅት ይኖረናል።

ማክሰኞ፣ ጷጉሜ 04፣ 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 2 ሰዓት እስከ 3 ሰዓት እንድትሳተፉ እና እንድትከታተሉን እንጋብዛለን።

ከቤት እስከ ከተማ
ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ

As part of Sheger FM's holiday week programs, we will have a question-and-answer live session to award "New Year Gifts".
We invite you to call in and tune in from 8 to 9 pm on Tuesday, September 09, 2025.

Kebet Eske Ketema
For better urbanity in Ethiopia
🎉6
ቆይታ ከደራሲያን ጋራ - 6

የኢትዮጵያ ቡክ ፎረም
በ’ክለብሀውስ’ መተግበሪያ የመጻሕፍት ውይይት ሰባተኛ ዙር መርሐ ግብር ለውይይት ከቀረቡ መጻሕፍት መኻኸል ከሁለት ደራሲያን ተካልኝ ገዳሙ እና ካሳ ወልደሰንበት ጋራ የፊት ለፊት ወይይት ያደረጋል።

በምዝገባ ብቻ!
የመመዝገቢያ ቅጽ ፡ https://forms.gle/53fU77DM9vEECuQ2A

ቅዳሜ ፣ ከሰዓት
መስከረም 10፣ 2018 ዓ.ም
ከቀኑ 8፡30 እስከ 11፡00

አድራሻ ፡ ከቤት እስከ ከተማ ፡ የከተማ ማዕከል | @TheUrbanCenter
መስቀል አደባባይ ፣ ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተ ክርስትያን ፊትለፊት OLA ነዳጅ ማደያ አጠገብ፣ ሜጋ መጻሕፍት መደብር ጀርባ፣ ምድር ላይ
10
እንኳን አደረሳችሁ!

From little hands and big hearts 💛🎨🌼
A New Year’s greeting painted with love. መልካም እንቁጣጣሽ to you and yours!

#Enkutatash2025 #እንቁጣጣሽ #NewYearInColor #ንድፍስራ
🙏143🏆1
10ኛው መዋቅራዊ ፕላን 2ተኛ ዙር ማሻሻያ ጥናት
ማጠቃለያ ሰነድ እና ተያያዥ ርዕሶች በሚል

ነሐሴ 28፣ 2017 ዓ.ም በወጣው ሰነድ ላይ መሠረት በማድረግ ስለ መሬት አጠቃቀም፣ አካባቢ ሁኔታ፣ የመንገድ መረብ፣ ወረዳ ማእከል እና አሰተተዳደራዊ ወሰን ጥናት፣ የሕንጻ ከፍታ እና ሌሎች አዳዲስ መመሪያ እና ደንቦች ላይ ምልከታ ይኖረናል።

ሀሳባችሁን እንድታካፍሉን እና ማክሰኞ፣ መስከረም 06፣ 2018 ዓ.ም ከምሽቱ 2 ሰዓት እስከ 3 ሰዓት እንድትከታተሉን እንጋብዛለን።

ከቤት እስከ ከተማ
ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ


10th Structural Plan 2nd Round Amendment
Study Summary Document and Other Related Topics
Based on the document released on September 03, 2025, we will reflect on Land Use, Environmental Conditions, Roads and Transport, District Centres and Administrative Boundaries, Building Height Study and other new norms and regulations.

We invite you to have your say and tune in from 8 to 9 pm on Tuesday, September 16, 2025.

Kebet Eske Ketema
For better urbanity in Ethiopia
3👍3
2025/10/25 04:07:27
Back to Top
HTML Embed Code: