3⃣ ሙባረክ 29 👍👍👍👍
4⃣ ሄለን 22 👍👍👍
በማምጣት ወደቀጣዩ ዙር አልፈዋል👏👏
ለ ሶስተኛው ዙር የድምፃዊያን ውድድር መመዝገብ የምትፈልጉ ድምፃዊያን ከ ዛሬ ጀምሮ መመዝገብ ትችላላችሁ
@J_john 👈👈👈👈👈
ሰላም ውድ የጥላሁን ገሰሰ የሙዚቃ ቻናል ቤተሰቦች እንደምን አላችሁልን ቻናላችን ላይ የተሻሉ admin ለማስገባት አስበናል ስለሆነም ስለ ቻናል እውቀቱ ያላችሁና ጊዜ ሰጣችሁ ማኔጅ ማድረግ የምትችሉ ካላችሁ inbox አድርጉልኝ @J_john
ውድ የ ጥላሁን ገሰሰ ቻናል ቤተሰቦች ሲካሄድ የነበረውን የ ድምፃዊያን ውድድር ላለልተወሰነ ጊዜ ተቋርጦ መቆየቱ ይታወቃል በመሆኑም ለተፈጠረው የጊዜ መጓተት ይቅርታ እየጠየቅን ማንኛውንም አይነት ስራ ቻናሉ ላይ ለመልቀቅ ወይም ለመወዳደር የምትፈልጉ ተወዳዳሪወች ከዛሬ ጀምሮ መመዝገብ እና ቮይስ መላክ የምትችሉ መሆኑን ለመግለፅ እወዳለሁ @J_john ይሄንን ሊንክ በመጠቀም ይላኩልን👈👈
🎶አይነ በጎ🎶
🎧ታደለ በቀለ🎧
🎤Covered by Ja🎤
@Tilahun_gessesse
🎶ሌቦ🎶
🎧ቴዲ አፍሮ🎧
🎤Covered by temu🎤
@Tilahun_gessesse
🎶የፍቅር እመቤት🎶
🎧ነዋይ ደበበ🎧
🎤Covered by sene🎤
@Tilahun_gessesse
ውድ የ ጥላሁን ገሰሰ የሙዚቃ ቻናል ቤተሰቦች እንደምን አላችሁልን በቻናላችን ውስጥ ሲደረግ የነበረውን የሙዚቀኞች ውድድር ለተወሰነ ጊዜ ተቋርጦ ቆይቶ ነበር ነገር ግን በቅርቡ በአዲስ መልክ ልንጀምረው ስላሰብን የመዝፈን ፍላጎት ያላችሁ በመሉ መመዝገብ ትችላላችሁ እሄንን ፅሁፍ ለሌሎች በማጋራት ይተባበሩን
ለመመዝገብ @J_john የሚለውን ይጠቀሙ @Tilahun_gessesse 👈
ባሁን ውድድር ላይ ከዚህ በፊት በየዙሩ የተወዳደራችሁም በድጋሜ መወዳደር ትችላላችሁ
ውድ የጥላሁን ገሰሰ የሙዚቃ ቤተሰቦች እንደምን አላችሁልን በተናገርነው መሰረት በዚህ ሳምንት በሚጀምረው የሙዚቃ ውድድር ተሳታፊ የሚሆኑት ተወዳዳሪወች ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ናቸው
.
.
1⃣ በረከት

2⃣ ያብስራ

3⃣ ኪያ

4⃣

5⃣ ዮሀንስ

6⃣ አማኑኤል

7⃣ ቢኒያም

8⃣ ብሩክ

9⃣ ናቲ

🔟 አህመድ

11 ዲያና

ስለሆነም ሁላችሁም ተወዳዳሪወች ስለውድድሩ ህግ ስለምናስረዳ እየተዘጋጃችሁ ጠብቁን
@Tilahun_gessesse 👈👈
ስማችሁ የተዘረዘረ ተወዳዳሪወች ስራወቻችሁን ከ 2 ደቂቃ ባልበለጠ ከ 1 ደቂቃ ባላነሰ በ ኦንላይን ሪኮርድ መላክ ትችላላችሁ ፋይል አድርጎ መላክ አይቻልም
https://www.tg-me.com/notcoin_bot?start=rp_33270324
🎁 +2.5k Notcoin as a first-time gift
🎁🎁🎁 +50k Notcoin if you have Telegram Premium @PremiumBot
በ ኖት ኮይን ታፕታፕ ገንዘብ ይስሩ
https://www.tg-me.com/notcoin_bot?start=rp_33270324
🎁 +2.5k Notcoin as a first-time gift
🎁🎁🎁 +50k Notcoin if you have Telegram Premium @PremiumBot
Join Bitcoin Mining app, and earn crypto by tracking your sleeping. Get 10% extra earnings for me and you by using my link https://cloudminecrypto.com/?invite_code=bQXPDj96RNKq0RV6 or download the app and add my invite code bQXPDj96RNKq0RV6 directly.
እሄን የ ቢትኮይን ሊንክ በመጫን ቢትኮይን መስራት ተችሏል በፍጥነት ሞክሩት
Join Bitcoin Mining app, and earn crypto by tracking your sleeping. Get 10% extra earnings for me and you by using my link https://cloudminecrypto.com/?invite_code=bQXPDj96RNKq0RV6 or download the app and add my invite code bQXPDj96RNKq0RV6 directly.
ቢትኮይን ማይኒንግ ማድረግ ተጀምሯል በቀን ከ 11$ በላይ አሁኑኑ ሊንኩን ነክተው መስራት ይጀምሩ
2024/05/02 04:42:03
Back to Top
HTML Embed Code: