የሰባራው ሰው ምክር!

.
.
መወደድን፣
መፈቀርን አትርፍ፤
ልቦችን፣
ቀልቦችን አሸንፍ፤
ከመስበር. . .
ማብሰርን አነፍንፍ!
.


ያ ነው ጥበብ ማለት፣የመለኮት አቅም፣
እንጂማ. . .
ንፁህ ልብ መስበር፣ኪነት አይጠይቅም።

habeshiyu[BILAL]


ቻናላችንን join & share ያድርጉ
👇👇👇
@ibnu_mesud
አል-ሙዘሚል 73፡8

وَذَّكْرِ ٱسْم رَبِّكَ وَتَبَتَّلْ لِلَيْهِ تَبْتِيلًا

ፋርሲ

የጌታህንም ስም አውሳ በእርሱም ላይ ብቻ ተመካ።



habeshiyu [BILAL]


ቻናላችንን join&sher ያድርጉ

@ibnu_mesud
@ibnu_mesud
​" የተለየሽኝ እ- ለት " 🚶‍♀

የከፋኝ ቀን ፃፍኩሽ፣
እንዳላቅፍሽ 👬 የለሽ፤
የልቤን እንዳልነግርሽ፤
ፍቅሬን አንዳልገልጽልሽ፣
ባካል ባይሆንልኝ ከወረቀት ፃፍኩሽ።

አንቺ የሔድሽ ቀን........
የተለየሽኝ ለት፦
በምዕራብ ፀሀይ ወጣች፣
በጠዋት ጨረቃ፣
ከሀዘን ተዛመድኩ፣
አይን አይንሽን እያየሁ
እየሳኩ አለቀስኩ።

የተለየሽኝ ለት........
ከቆምንበት ቦታ፣
ካለፍናቸው መንደር፣
እጄን ኪሤ አርጌ፣
ድንጋይ እየለጋሁ፣
ብዙ ተመላለስኩ፤
እንቺን ብሎ እያለ ልቤ ሢያስጨንቀኝ፣
ግራ ግብት ቢለኝ ትንሽ ላረጋጋው፣
ካለሽበት መንደር ከሰፈርሽ መጣሁ፤
እሡቅ ብትላኪ ድንገቱን አግኝቼሽ
ፍቅርህ ያችው ልለው።

የተለየሽኝ ለት........
ብቸኝነት አውቆኝ፣
ብዙ እንደናፈኩሽ፣
ሳቅሽ እንዳማረኝ፣
ትንሽ ሳይቀልልኝ፣
ልሔድ ነው ሣትይኝ፤
አይኔ በሀዘንሽ እንባ እንዳቀረረ፣
ተሰፋዬም ካንቺው ጋር የዛኔው በረረ።

የተለየሽኝ ቀን........
አንቺን ያጣሁኝ ለት፦
ልቤ አንቺኑ ብሎ እንደወጣ ቀረ፣
አይኔ አይንሽን ማየት፣
በእጆቼ ፊትሽን መዳሰሱ ቀረ፤
የኖርኩለት ፍቅር
ገሎኝ እንደጠላት ከእኔ እጅጉን ራቀ፤
ናፍቆትሽን ብቻ ልቤን እያስታጠቀ።
አንቺን ያጣሁኝ ለት.........
ፍቅር እንደራበኝ፣
ትዝታሽን ብቻ ሁሌ እየኖርኩኝ፣
ካዋልሽኝ ደጃፎች፣
ካለፉት ግዜያቶች፣
ሲከፋኝ በእነሡ አይኖቼን እያበስኩ፤
ዛሬም ድረስ አለሁ አንችኑ እንዳሰብኩ።
የኔ ላትሆኝ እንዲያው ላልመልስሽ፤
ይቀለኛል ላይኔ ከመንደርሽ ሔጄ
አንዴ እንኳንም ባይሽ።
አንቺን ያጣሁኝ ቀን.........
የተለየሽኝ ለት፦
ጨረቃ ጠዋቱን፣
ፀሀይ ሌሊት ወጣች፤
ተፈጥሮ እንኳ ሳትቀር
ሚዛኗን ነው የሳተች።
habeshiyu[BILAL]



ቻናላችንን join & share ያድርጉ
👇👇👇
@ibnu_mesud
ሰውኮ ሞኝ ነው "


በ ሰው ልጅ ላይ ጥላውን እያንዣበበ ዝንተ አለም የሚኖርን : ሞትን የሚያክል እንግዳ ተዘጋጅቶ መጠበቅ እጣ ፋንታችን ነው ። ሰው ሞኙ ግን ሞትን የሚያክል እንግዳ አንድ ቀን እንደሚመጣበት መሆኑን ዘንግቶ ይፈነጥዛል ። ሞት ያለ አይመስለውም ። ጥላ ያሌለው ብርሀን ያለ ይመስል ወንድም በወንድሙ ላይ መጨከን ። ሲጠግብ እንደ በቅሎይቱ ሰማዩን መርገጥ ሰውኮ ሞኝ ነው። ህይወት ታሞኘዋለች ሞት እንዴት ትስቅብን ይሆን ?
habeshiyu[BILAL]


ቻናላችንን join & share ያድርጉ
👇👇👇
@ibnu_mesud
ምሽት ባይኖር የንጋትን #ጣዕም
ማን ያዉቅ ነበር ስንት ሰዉ መነሳትን ፈልጎ
ያልተነሳ የነገውን የቀረ አለ የዛሬዋን ንጋት
አሏህ ያሳየን በጥበቡ ነዉ። #አልሃምዱ ሊላህ



ሀበሽዩ[BILAL]


ቻናላችንን join & share ያድርጉ
👇👇👇
@ibnu_mesud

👇👇👇
@ibnu_mesud
እንዳልተውሽ
"""""""""""""""
ለመናገር ቀሎ
ከአንደበቴ ውሎ፥ከምላሴ አ.ይ.ጣ.ል፤
አቋምሽ ቢከፋ
ባዝንብሽ ብ.ከ.ፋ፥"ተይኝ" የሚለው ቃል...

አይሆንማ ለኔ፥
አልችለውም ፍቅሬ...

አንቺን ሂጂ ብሎ፥
እንደ ማንም ቆጥሮ፥
ሊራመድ ሊያዘግም፥እኔነቴ ቆሞ፤
አያውቀውምና
ምን እንደሚተርፈው፥አንቺነትሽ ጎድሎ?

አያውቅም
.
.
አያውቅም ፍቅሬ ሆይ

በእምነት ክንብንብ
በመፋቀር ክምር
ሊጠፋ ካልቻለ፥ክህደት ተሸጉጦ፤
አፍቃሪ በሆዱ
አመላዊ እሳት፥ከአንጀቱ ስር ውጦ፤
ማን ተስፋ አለኝ ይላል?
ማን ነገውን ያያል?
በቃሉ ተረከዝ፥ፍቅርን ተረግጦ..!

..ማንም..

፡፡

ሀበሽዩ[BILAL]


ቻናላችንን join & share ያድርጉ
👇👇👇
@ibnu_mesud

👇👇👇
@ibnu_mesud
አይ እሷ 😔😔


ተጓዥ ሳለው ሁሉን ገፊ
ተጓዥ ሳላው ነገ ጠፊ
ካለም ሁሉ ተለይቼ
ለሷ ብቆም ሁሉን ትቼ።

ቂልነቷ፣ ሞኝነቷ

ከሷ መሸሽ እንደማልችል ነገረችኝ
እንኳን እሷን እኔን ትቸው እያየችኝ፡፡

ሀበሽዩ[BILAL]


ቻናላችንን join & share ያድርጉ
👇👇👇
@ibnu_mesud

👇👇👇
@ibnu_mesud
" አንቱ የአላህ ነብይ "።




:¨·.·¨:ደጉ ነብያችን የአላህ ባለሟል ካፎት ወጥቶ አያውቅም <አለቀ ፣የለኝም ፣ይሉት አስከፊ ቃል > የስጦታዎን ድንበር የችሮታዎን ልክ ውሀ ባጎረፈ የደመና ክምር ቃጥቶኝ ላወዳድር እጅግ መሳሳቴን ተረዳሁ ፈጥኜ የአቅም ውስንነቴን ደመናኮ ቢሰጥ ውሀ ቢያንዠቀዥቅ አኩረፎ ተቆጥቶ ታስሮ ነው በመብረቅ የእርሶ ለብቻ ነው መንገዱ ለየቅል ከፍትፍቱ ፊቱ እንዲል የአበው ቃል መስጠትን ሲያስቡ ፈገግታዎ ይቀድማል

ሀበሽዩ[BILAL]


ቻናላችንን join & share ያድርጉ
👇👇👇
@ibnu_mesud
Forwarded from toolkit
አንቺና እኔ😍
የልቤን ያንጀቴን ልትሰሚኝ ከፈለግሽ እባክሽ አዋሪኝ አይንሽን ጨፍነሽ 😔
"ሂጂ ፈቅጃለሁ"
ፍቅሬን_ተረጀልኝ💘
የቀማሽኝ ሳቅ🥺
==ልብ አልባው ገጣሚ==
እኔም መኪና አለኝ❤️‍🩹🧷 ፣ ምሰፋበት ቅዳጅ
ነይ ልብ እሰፋለሁ💔 ፣ የሚሸሽ ከወዳጅ!!"
🔰 የትኛውን መጽሐፍ በPDF ይፈልጋሉ 🔰



▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

1. የጉለሌው ሰካራም
2. ዴርቶጋዳ
3. አለቃ ገብረሐና እና አስቂኝ ቀልዶቻቸው
4. ልጅነት
5. አልኬሚስቱ
6. የፍቅር ኬሚስትሪ
7. ማህሌት
8. ኦማሂሬ
9. ኦሮማይ
10. ዮቶር (ኮብላይ ካህን)
11. ራማቶሓራ
12. ዣንቶዣራ
13. ዮራቶራድ
14. ዮቶድ
15. አደፍርስ
16. ኢቫንጋዲ
17. ሌላ ሰው
18. እርካብና መንበር
19. ብርቅርቅታ
20. ፒያሳ - ማሕሙድ ጋ ጠብቂኝ
21. ዙቤይዳ
22. በቀለኛው ሰላይ
23. ከአድማስ ባሻገር
24. ቆንጆዎቹ
25. የእስር ቤቱ አበሳ

1. Atomic Habits
2. Time Management
3. How to win friends & Influence people
4. The Alchemist
5. Philosophy of mind
6. 100 great business ideas
7. Five ways to know yourself
8. Emotional Intelligence
9. Zero to one
10. Think and grow rich
11. Born a Crime
12. Be your own brand
13. Memory Manipulation
14. How to make anyone fall in love with you
15. The 5 second rule
16. Smart thinking skills
17. Start where you are
18. Rich dad poor dad
19. 100 ways to motivate yourself
20. From failure to success
21. How to write a business plan
22. Elon musk
23. Spoken English
24. 7 habits of highly effective teens
25. Boundaries
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥
█ 🇯 🇴 🇮 🇳  █
◣◥◣◥◣◥◤◢◤◢◤◢

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🔰 የትኛውን መጽሐፍ በPDF ይፈልጋሉ 🔰



▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

1. የጉለሌው ሰካራም
2. ዴርቶጋዳ
3. አለቃ ገብረሐና እና አስቂኝ ቀልዶቻቸው
4. ልጅነት
5. አልኬሚስቱ
6. የፍቅር ኬሚስትሪ
7. ማህሌት
8. ኦማሂሬ
9. ኦሮማይ
10. ዮቶር (ኮብላይ ካህን)
11. ራማቶሓራ
12. ዣንቶዣራ
13. ዮራቶራድ
14. ዮቶድ
15. አደፍርስ
16. ኢቫንጋዲ
17. ሌላ ሰው
18. እርካብና መንበር
19. ብርቅርቅታ
20. ፒያሳ - ማሕሙድ ጋ ጠብቂኝ
21. ዙቤይዳ
22. በቀለኛው ሰላይ
23. ከአድማስ ባሻገር
24. ቆንጆዎቹ
25. የእስር ቤቱ አበሳ

1. Atomic Habits
2. Time Management
3. How to win friends & Influence people
4. The Alchemist
5. Philosophy of mind
6. 100 great business ideas
7. Five ways to know yourself
8. Emotional Intelligence
9. Zero to one
10. Think and grow rich
11. Born a Crime
12. Be your own brand
13. Memory Manipulation
14. How to make anyone fall in love with you
15. The 5 second rule
16. Smart thinking skills
17. Start where you are
18. Rich dad poor dad
19. 100 ways to motivate yourself
20. From failure to success
21. How to write a business plan
22. Elon musk
23. Spoken English
24. 7 habits of highly effective teens
25. Boundaries
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

         ◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥
         █        🇯 🇴 🇮 🇳         █          
         ◣◥◣◥◣◥◤◢◤◢◤◢

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🔰 የትኛውን መጽሐፍ በPDF ይፈልጋሉ 🔰



▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

1. የጉለሌው ሰካራም
2. ዴርቶጋዳ
3. አለቃ ገብረሐና እና አስቂኝ ቀልዶቻቸው
4. ልጅነት
5. አልኬሚስቱ
6. የፍቅር ኬሚስትሪ
7. ማህሌት
8. ኦማሂሬ
9. ኦሮማይ
10. ዮቶር (ኮብላይ ካህን)
11. ራማቶሓራ
12. ዣንቶዣራ
13. ዮራቶራድ
14. ዮቶድ
15. አደፍርስ
16. ኢቫንጋዲ
17. ሌላ ሰው
18. እርካብና መንበር
19. ብርቅርቅታ
20. ፒያሳ - ማሕሙድ ጋ ጠብቂኝ
21. ዙቤይዳ
22. በቀለኛው ሰላይ
23. ከአድማስ ባሻገር
24. ቆንጆዎቹ
25. የእስር ቤቱ አበሳ

1. Atomic Habits
2. Time Management
3. How to win friends & Influence people
4. The Alchemist
5. Philosophy of mind
6. 100 great business ideas
7. Five ways to know yourself
8. Emotional Intelligence
9. Zero to one
10. Think and grow rich
11. Born a Crime
12. Be your own brand
13. Memory Manipulation
14. How to make anyone fall in love with you
15. The 5 second rule
16. Smart thinking skills
17. Start where you are
18. Rich dad poor dad
19. 100 ways to motivate yourself
20. From failure to success
21. How to write a business plan
22. Elon musk
23. Spoken English
24. 7 habits of highly effective teens
25. Boundaries
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

         ◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥
         █        🇯 🇴 🇮 🇳         █          
         ◣◥◣◥◣◥◤◢◤◢◤◢

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🔰 የትኛውን መጽሐፍ በPDF ይፈልጋሉ 🔰



▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

1. የጉለሌው ሰካራም
2. ዴርቶጋዳ
3. አለቃ ገብረሐና እና አስቂኝ ቀልዶቻቸው
4. ልጅነት
5. አልኬሚስቱ
6. የፍቅር ኬሚስትሪ
7. ማህሌት
8. ኦማሂሬ
9. ኦሮማይ
10. ዮቶር (ኮብላይ ካህን)
11. ራማቶሓራ
12. ዣንቶዣራ
13. ዮራቶራድ
14. ዮቶድ
15. አደፍርስ
16. ኢቫንጋዲ
17. ሌላ ሰው
18. እርካብና መንበር
19. ብርቅርቅታ
20. ፒያሳ - ማሕሙድ ጋ ጠብቂኝ
21. ዙቤይዳ
22. በቀለኛው ሰላይ
23. ከአድማስ ባሻገር
24. ቆንጆዎቹ
25. የእስር ቤቱ አበሳ

1. Atomic Habits
2. Time Management
3. How to win friends & Influence people
4. The Alchemist
5. Philosophy of mind
6. 100 great business ideas
7. Five ways to know yourself
8. Emotional Intelligence
9. Zero to one
10. Think and grow rich
11. Born a Crime
12. Be your own brand
13. Memory Manipulation
14. How to make anyone fall in love with you
15. The 5 second rule
16. Smart thinking skills
17. Start where you are
18. Rich dad poor dad
19. 100 ways to motivate yourself
20. From failure to success
21. How to write a business plan
22. Elon musk
23. Spoken English
24. 7 habits of highly effective teens
25. Boundaries
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

         ◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥
         █        🇯 🇴 🇮 🇳         █          
         ◣◥◣◥◣◥◤◢◤◢◤◢

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
2024/05/21 01:04:30
Back to Top
HTML Embed Code: