University of Cape Town Mastercard Foundation
Scholars Program 2024 for study in South Africa
(Fully Funded) is open.
Benefits:
📌Fully Funded Tuition Fee.
📌Visa and Flight Fee.
📌Accommodation
📌Living Stipend
📌 Medical Insurance.
Deadline: 31st July 2023
Application Link: https://lnkd.in/dNhf_xRj
You know the drill repost!!!!

የዘወትሯ ኢትዮጵያ የፎቶግራፊ አውደርዕይ
ከሐምሌ 24-ነሃሴ 24 'የዘወትሯ ኢትዮጵያ' በሚል ርዕስ ሀገራዊ የፎቶግራፍ አውደርዕይ ተዘጋጅቷል፡፡ የኢትዮጵያን አንድነትና የጋራ የአኗኗር ዘይቤዎች የሚያሳዩ የፎቶግራፍ ስብስቦችን ያዋቀረው ይህ የፎቶ ኤግዚቢሽን በአራት የተለያዩ ከተሞች የሚደረግ ይሆናል፡፡
በመጪው ሰኞ ሐምሌ 24/2015 በባህር ዳር ከተማ በድምቀት የሚከፈተው ይህ የፎቶ ኤግዚቢሽን ለአምስት ተከትታይ ቀናት እስከ ሐምሌ 28/2015 አርብ ድረስ የሚዘልቅ ይሆናል፡፡
በቀጣይ ከነሃሴ 3-7/2015 - ድሬዳዋ ላይ ከዚያም ሐዋሳ ላይ ከነሃሴ 12-16/2015 መዳረሻውን አድርጎ ከነሃሴ 20 -24/2015 ደግሞ አዲስ አበባ ላይ የሚጠናቀቅ ይሆናል።
በተዘረሩት ቀናት ላይ በፎቶ አውደርዕዩ ላይ በመገኘት የዘወትሯን ኢትዮጵያ አብረውን ይቃኙ! ኑ! ግሩም ተሰጥኦ ባላቸው የፎቶ ባለሙያዎች የተቀነጨቡትን የማህበረሰባችንን ገጽታዎች በጋራ እንመልከት፣ በጋራ እናድንቅ!
#የዘወትሯኢትዮጵያ #ተጓዥየፎቶግራፍአውደርዕይ