Telegram Web Link
የግንባታ ቦታ ትንተና (Site Analysis)

ህንጻ ነዳፊዎች ለስኬታማ ንድፍ የግንባታ ቦታውን በሚገባ የሚተነትኑበት ስርአታዊ የትንተና መንገዶች በምስል ተያይዘዋል።

ምንጭ። Edward T. White
@ethiopianarchitectureandurbanism
በኢትዮዽያ የኤሌትሪክ ተሽከርካሪዎች በቅርቡ የሀይል መሙያ ጣብያዎች ይኖራቸዋል።

ለዚህም በኢትዮዽያ ኤሌትሪክ ሀይል ባለስልጣንና በካርዲናል ኢንዱስትሪያል ኃ/የተ/የግማ መካከል በ25 ሚልዮን ዳላር የ500 ሀይል መሙያ ጣብያ መረብ የመገንባት ስምምነት ተፈርሟል።

በዚህ አጋጣሚ ህንጻ ነዳፊዎችና አልሚዎች በሚለሙት ህንጻዎች ላይ የሀይል መሙያ ጣብያ መንደፍንና ማሰብን መዘንጋት የለባቸውም።

Ethiopia’s electric vehicle drivers could soon access a vast new charging station network, following a 25 million dollar deal signed between Ethiopian Electric Power (EEP) and Cardinal Industrial Plc to build 500 stations.

ምንጭ። Addis Fortune.
@ethiopianarchitectureandurbanism
2025/07/05 19:08:19
Back to Top
HTML Embed Code: