Forwarded from Friends Book Club(ፍመክ)
ማስታወሻ!
10ኛው የደም ልገሳ
የፊታችን ቅዳሜ(ጥቅምት 3) ከ8:00 ጀምሮ በብሔራዊ ደም ባንክ ግቢ(ስታዲየም) አስረኛ ዙር የደም ልገሳ እና ክፍት መድረክ ይኖረናል። ይህ መድረክ ማንኛውም የሥነጥበብ ሥራ ያለው ሰው ሥራውን የሚያቀርብበት እና ከአባላት ሀሳብና አስተያየት የሚቀበልበት መድረክ ነው።
በሰዓት እንገናኝ!
ፍመክ
አ.አ
2016 ዓ.ም

Forwarded from ትኩስ የስራ ማስታወቂያዎች (Mick)
📣 Ethiopian Airlines
Position: Engineer-II
📚ትምህርት ዓይነት እና ደረጃ:
A minimum of B.Sc. Degree in Civil Engineering or related fields
🇪🇹የስራ ቦታ ፡ Addis Ababa
🧭የምዝገባ ጊዜ፡ እስከ ጥቅምት 14, 2016
ስለ ስራው ሙሉ መረጃ ለማየት እና ለማመልከት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ👇
https://tikusjobs.com/job/engineer-ii/
ወደፊት የምናወጣቸው የስራ ማስታወቂያዎች በፍጥነት እንዲደርስዎ እነዚህን ገፆች ይወዳጁ!👇
Website | Facebook | Telegram