ዋጋ ንረት ከቀነሰ የዜጎች ኑሮ ለምን አይሻሻልም? የቁጥሮቹን እውነት ልንገራችሁ!
በመንግስት እና በህዝብ መካከል የዋጋ ንረት ቀነሰ የሚለው ቁጥር እና ህዝቡ በሚጋፈጠው የኑሮ ውድነትን መካከል ያለው ክርክር ይቀጥላል!
ዛሬ ለመጨረሻ ጊዜ የክርክሩን ምክንያት አስረዳለሁ!
መንግስት እታች ገበያ ውስጥ ያለውን እውነት ተረድቶ ማስተካከያ ማድረግ አለበት!https://youtu.be/dL5LG4O_Utc

YouTube
ዋጋ ንረት ከቀነሰ የህዝቡ ኑሮ ለምን አይሻሻልም? የቁጥሮቹን እውነት ልንገራችሁ!
በመንግስት እና በህዝብ መካከል የዋጋ ንረት ቀነሰ የሚለው ቁጥር እና ህዝቡ በሚጋፈጠው የኑሮ ውድነትን መካከል ያለው ክርክር ይቀጥላል!
ዛሬ ለመጨረሻ ጊዜ የክርክሩን ምክንያት አስረዳለሁ!
መንግስት እታች ያለውን የገበያ እውነት ተረድቶ ማስተካከያ ማድረግ አለበት!
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
Phone፡- 0913-24-39-56
Email: - [email protected]
Facebook:…

#ለመረጃ፡ "መንግስት ከግንቦት ወር ጀምሮ ከነዳጅ ድጎማ ወጥቷል! የነዳጅ ዋጋም በዓለም የነዳጅ ገበያ ይወሰናል! በነዳጅ ላይ የሚጨመር ዋጋ የለም" ሲሉ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትሩ አስታውቀዋል!
በ2018 ወጪዬ በግማሽ ይጨምራል! ለመቋቋም ምን ላድርግ?
በየጊዜው አዳዲስ ቤተሰባዊ እና ግለሰባዊ የኑሮ ማስኬጃ ወጪዎች እየተፈጠሩ ነው!
በኢትዮጲያ የኑሮ ወጪዎች በቋሚነት የመጨመር ባህሪ አላቸው…የቤት ኪራይ፤ የአስቬዛ ዋጋ፤ የትምህርት ክፍያ፤ የትራንስፖርት ታሪፍ፤ የመንግስት አገልግሎት ክፍያዎች (ዓመታዊ ክፍያ፤ ቅጣት፤ መብራት፤ ውሃ፤….)
የምርት እና የአገልግሎት ዋጋ ባህሪው እየተለዋወጠም እየጨመረም ነው!
ገቢ በገደብ ውስጥ ያለ እና ጠንካሪ ቁጥጥር ያለበት በመሆኑ በቀላሉ የሚያድግ አልሆነም!
አዳዲስ የወጪ ምክንያቶች እየተፈጠሩ ነው! ነባር ዋጋዎችም እራሳቸውን እየጨመሩ ነው!
በ2018 ወጪ የሚጨምረውን ያህል ለመቋቋም ምን ለማድረግ አስበዋል?
በዝርዝር እና በምሳሌ እንመልከተው…..https://youtu.be/thNfRqk-eNQ

በ2018 ወጪዬ በግማሽ ይጨምራል! ለመቋቋም ምን ላድርግ? ገቢ በእጥፍ ማደግ አለበት!
በየጊዜው አዳዲስ ቤተሰባዊ እና ግለሰባዊ የኑሮ ማስኬጃ ወጪዎች እየተፈጠሩ ነው!
በኢትዮጲያ የኑሮ ወጪዎች በቋሚነት የመጨመር ባህሪ አላቸው…የቤት ኪራይ፤ የአስቬዛ ዋጋ፤ የትምህርት ክፍያ፤ የትራንስፖርት ታሪፍ፤ የመንግስት አገልግሎት ክፍያዎች (ዓመታዊ ክፍያ፤ ቅጣት፤ መብራት፤ ውሃ፤….)
የምርት እና የአገልግሎት ዋጋ ባህሪውን እየተለዋወጠ ይጨምራል!
ገቢ በገደብ ውስጥ ያለ እና ጠንካሪ ቁጥጥር ያለበት…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ 10.5 ቢሊዮን ብር ኪሳራ ገጥሞት ነበር! (የሚጠበቅ ኪሳራ!)
በዚህ ወቅት ኪሳራ የሚጠበቅ ቢሆንም ለጠቅላላ ኢኮኖሚው ሊኖረው የሚችለው አደጋ ምን ሊሆን ይችላል?
እንዴት ብሔራዊ ባንኩ ሊከስር እንደቻለ እንመልከት!https://youtu.be/0HzI3GiDMpY
ጠቅላላ ሰነዱን ማንበብ ለምትፈልጉ ከታች ተያይዟል!

ብሔራዊ ባንክ 10.5 ቢሊየን ብር ኪሳራ ገጥሞት ነበር!
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ 10.5 ቢሊዮን ብር ኪሳራ ገጥሞት ነበር! (የሚጠበቅ ኪሳራ!
በዚህ ወቅት ኪሳራ የሚጠበቅ ቢሆንም ለጠቅላላ ኢኮኖሚው ሊኖረው የሚችለው አደጋ ምን ሊሆን ይችላል?
እንዴት ብሔራዊ ባንኩ ሊከስር እንደቻለ እንመልከት!

Audited-Financial-Statements-for-the-year-ended-30-June-2024.pdf
44.3 MB
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የውጪ ኦዲት ሪፖርቱን ማንበብ ለምትፈልጉ!
#አዲስ_መረጃ: የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የሀገሪቱ የባንክ ዘርፍ ለውጭ ተሳትፎ ክፍት በመሆኑ #ከዛሬ ጀምሮ የውጭ ባንኮች እና ባለሀብቶችም ማመልከቻዎቻቸውን ለብሔራዊ ባንክ ማቅረብ እንደሚችሉ አስታውቋል።
በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ስራ ሊጀምር የሚችለው የውጭ ባንክ! Kenya Commercial Bank (KCB)! https://youtu.be/VOrwwkgCyv4

በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ስራ የሚጀምረው የውጭ ባንክ! Kenya Commercial Bank (KCB)!
የየትኛውን ሃገር ባንክ ጠብቀን የየትኛው ሃገር ባንክ ፍላጎቱን ይዞ ኢትዮጵያ ድረስ መጣ?
ከልምዱ በመነሳት በየትኛው መስፈርት የመሳተፍ እቅድ እንደሚኖረው እንመልከት!
ስለ KCB ባንክ ፈተሽ እናድርግ!
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
Phone፡- 0913-24-39-56
Email: - [email protected]
Facebook: - facebook.com/EconomistWasyhun…

የሁላችንንም ህይወት እየወሰኑ ያሉ 4 ጉዳዮች! Economy Fact!
1. Scarcity
2. Demand and Supply
3. Cost and Benefit
4. Incentives
https://youtu.be/H-1FKX11YS4
1. Scarcity
2. Demand and Supply
3. Cost and Benefit
4. Incentives
https://youtu.be/H-1FKX11YS4
YouTube
ህይወታችንን እየወሰኑ ያሉ 4 ጉዳዮች! Economy Fact!
AI (ChatGPT) ስለኢኮኖሚ የምታውቃቸው 10 አስቂኝ እውነታዎች ተብሎ ሲጠየቅ የመለሰው!
ላለፉት 56 ዓመታት በኢኮኖሚክስ ዘርፍ የኖቤል ሽልማት ሲሰጥ የኖረው ከባለቤቱ እውቅና ውጪ ነው ብሎ ይጀምራል!
ዝርዝሮቹ ስለኢኮኖሚ የምትገረሙባቸውን እውነታዎች ይዟል!https://youtu.be/pJCYQ9n83tw

AI ስለ ኢኮኖሚ ሃቆች ጠይቄው የመለሰልኝ! #ChatGPT
AI (ChatGPT) ስለኢኮኖሚ የምታውቃቸው 10 አስቂኝ እውነታዎች ተብሎ ሲጠየቅ የመለሰው!
ላለፉት 56 ዓመታት በኢኮኖሚክስ ዘርፍ የኖቤል ሽልማት ሲሰጥ የኖረው ከባለቤቱ እውቅና ውጪ ነው ብሎ ይጀምራል!
ዝርዝሮቹ ስለኢኮኖሚ የምትገረሙባቸውን እውነታዎች ይዟል!

#ልዩ_ለመረጃ፡ የሐምሌ ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ከዛሬ ሰኔ 21 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በሰኔ ወር ሲሸጥ በነበረበት የመሽጫ ዋጋ እንዲቀጥል በመንግሥት መወሰኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አሳውቋል!
የነዳጅ ዋጋ በዓለም ገበያ እየተወሰነም በመንግስትም እንዴት ይወሰናል?!

የብሔራዊ ባንክ ሪፖርት!
531 ቢሊየን ብር ከገበያ ተሰብስቧል! እንዴት?
የውጭ ምንዛሬ ክምችት ለ3 ወር ሸመታ የሚበቃ ሆኗል! ምን ያህል?
በኢትዮጵያ ጥብቅ የገንዘብ ፖሊሲው ይቀጥላል! እስከመቼ?
የቀጣይ የብሔራዊ ባንኩ የብድር እቅድ የሚመለከታቸው ዘርፎች ተለይተዋል! የትኞቹ ሴክተሮች?
በዝርዝር እንመልከተው...https://youtu.be/f7WpE_lM7yE

531 ቢሊየን ብር ከገበያ ተሰብስቧል! ጥብቅ የገንዘብ ፖሊሲው ይቀጥላል!
የብሔራዊ ባንክ ሪፖርት!
531 ቢሊየን ብር ከገበያ ተሰብስቧል! እንዴት?
የውጭ ምንዛሬ ክምችት ለ3 ወር ሸመታ የሚበቃ ሆኗል! ምን ያህል?
ጥብቅ የገንዘብ ፖሊሲው ይቀጥላል! እስከመቼ?
የቀጣይ የብሔራዊ ባንኩ የብድር እቅድ የሚመለከታቸው ዘርፎች ተለይተዋል! የትኞቹ ሴክተሮች?
በዝርዝር እንመልከተው...

#ለመረጃ፡ "ገንዘባቸውን ማውጣት ለሚጠይቁ ደንበኞች (Depositors) ቅድሚያ ሰጥተው በፍጥነት ምላሽ የማይሰጡ ባንኮች ላይ ጥብቅ ዕርምጃ እወስዳለሁ!" የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ።
#ሰበር_ውሳኔ፡ ባንኮች የገንዘብ ነፃነት እንዲያገኙ ተወሰነ!
አስገዳጅ የግምጃ ቤት ሰነድ ግዢ አሰራር ተሽሯል!
3ኛው የገንዘብ ፖሊሲ ኮሜቴ ስብሰባ ወሳኝ ውሳኔዎች...https://youtu.be/rUAHUEmaqEY?si=4ebb7xfyi7OW3TnW

#ሰበር፡ ባንኮች የገንዘብ ነፃነት አገኙ! አስገዳጅ የግምጃ ቤት ሰነድ ግዢ አሰራር ተሻረ!
#ሰበር፡ ባንኮች የገንዘብ ነፃነት እንዲያገኙ ተወሰነ!
አስገዳጅ የግምጃ ቤት ሰነድ ግዢ አሰራር ተሻረ!
3ኛው የገንዘብ ፖሊሲ ኮሜቴ ስብሰባ ውሳኔዎች....
አስገዳጅ የግምጃ ቤት ሰነድ ግዢ አሰራር ተሻረ!
3ኛው የገንዘብ ፖሊሲ ኮሜቴ ስብሰባ ውሳኔዎች....
#ለመረጃ፡ USAID ከዛሬ July 1/2025 አንስቶ ማናቸውንም የውጭ እርዳታዎችን ማቅረብ ማቆሙን የአሜሪካ መንግስት አስታወቀ፡፡
ዋጋ ንረትን ነጠላ አሃዝ ማድረግ ስኬት የማይሆንበት ምክንያቶች....
የኢትዮጵያ መንግስት የዋጋ ንረት ወደ ነጠላ አሃዝ (ከ10% በታች) እስኪሆን ጥብቅ የገንዘብ ፖሊሲ መተግበሩ ይቀጥላል ብሏል!
የዋጋ ንረት ነጠላ አሃዝ ሆነ ማለት በዜጎች ኑሮ ላይ ምን ለውጥ ያመጣል?
ነጠላ አሃዝ የዋጋ ንረት ያለባቸው ድሃ የአፍሪካ ሃገራት ኢኮኖሚያዊ ድክመት ምን እንደሆነ በምሳሌ እንመልከት....https://youtu.be/llQvikHp4xY

ዋጋ ንረትን ነጠላ አሃዝ ማድረግ ስኬት የማይሆንበት ምክንያት...
የኢትዮጵያ መንግስት የዋጋ ንረት ወደ ነጠላ አሃዝ (ከ10% በታች) እስኪሆን ጥብቅ የገንዘብ ፖሊሲ መተግበሩ ይቀጥላል ብሏል!
የዋጋ ንረት ነጠላ አሃዝ ሆነ ማለት በዜጎች ኑሮ ላይ ምን ለውጥ ያመጣል?
ነጠላ አሃዝ የዋጋ ንረት ያለባቸው ድሃ የአፍሪካ ሃገራት ኢኮኖሚያዊ ድክመት ምን እንደሆነ እንመልከት....

"IMF አሁን በያዛችሁት መንገድ ከቀጠላችሁ ብልፅግናን ታረጋግጣላችሁ ብሏል" የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር!
"በኢትዮጵያ የኢኮኖሚ የለውጥ ሂደት ደስተኛ ነኝ" IMF!
IMF በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ሪፎርም ላይ ይደረግ ብሎ አዞ ያልተደረገ ምን አለ?
የመንግስት የ2017 ሪፖርት እና የIMF ኮሚቴ መግለጫን በዝርዝር እንመልከት....https://youtu.be/sMFtmB6uYDo

IMF ይደረግ ብሎ ያልተደረገ ምን አለ? IMF በኢትዮጵያ ለምን ደስተኛ ሆነ?
...."IMF አሁን በያዛችሁት መንገድ ከቀጠላችሁ ብልፅግናን ታረጋግጣላችሁ ብሏል" የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር!
"በኢትዮጵያ የኢኮኖሚ የለውጥ ሂደት ደስተኛ ነኝ" IMF!
IMF በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ሪፎርም ላይ ይደረግ ብሎ አዞ ያልተደረገ ምን አለ?
የመንግስት ሪፖርት እና የIMF ኮሚቴ መግለጫን በዝርዝር እንመልከት....

አዋሽ እና ዘመን ባንክ ትርፋቸው ከእጥፍ በላይ አድጓል!
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደግሞ ልዩ ዓመት ማሳለፉን ገልጿል!
ኢኮኖሚው ባልጠበቀው ለውጥ ውስጥ እንዴት ይህንን ትርፍ አስመዘገቡ!
የባንኮቹ የትርፍማነት ቁጥሮች ተዓማኒነት ከምን ይመነጫል?
ባንኮቹ ለባለ አክሲዮኖች መልካም ዜና አላቸው!
በዝርዝር እንመልከተው...https://youtu.be/JuNCJ4sxtCQ

አዋሽ እና ዘመን ባንክ ከእጥፍ በላይ አትርፈዋል! ዓመቱ ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደግሞ የተለየ ነው!
አዋሽ ባንክ እና ዘመን ባንክ ከእጥፍ በላይ ትርፋቸው አድጓል!
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ባልጠበቀው ለውጥ ውስጥ እንዴት ይህንን ትርፍ አስመዘገቡ!
የባንኮቹ ዓመታዊ ቁጥሮች ተዓማኒነት ምንን ያመለክታል?
ባንኮቹ ለባለ አክሲዮኖች መልካም ዜና አላቸው!
በዝርዝር እንመልከተው...
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ባልጠበቀው ለውጥ ውስጥ እንዴት ይህንን ትርፍ አስመዘገቡ!
የባንኮቹ ዓመታዊ ቁጥሮች ተዓማኒነት ምንን ያመለክታል?
ባንኮቹ ለባለ አክሲዮኖች መልካም ዜና አላቸው!
በዝርዝር እንመልከተው...
አንድ ዶላር 200 ብር መቼ ይገባል?
በኢትዮጵያ የምንዛሬ ገበያው ወደነፃ ስርዓት ከገባ ጀምሮ ለዓመት ቆይቷል!
በባንኮች አንድ ዶላር በ58 ብር ጀምሮ ዛሬ በብሔራዊ ባንክ በአማካይ 136 ብር ደርሷል!
ይህ የአንድ የአሜሪካ ዶላር በ200 ብር የመመንዘር ደረጃ ላይ ሊደርስ እንደሚችል ከቀደሙ አመክንዮዎች ተነስተን እናስቀምጥ...https://youtu.be/Rif8J7k2pLs

አንድ ዶላር 200 ብር መቼ ይገባል? #Birr_Devaluation
በኢትዮጵያ የምንዛሬ ገበያው ወደነፃ ስርዓት ከገባ ጀምሮ ለዓመት ቆይቷል!
በባንኮች አንድ የአሜሪካ ዶላር በ58 ብር የጀመረው ዛሬ በብሔራዊ ባንክ በአማካይ ተመን 136 ብር ደርሷል!
ይህ የአንድ የአሜሪካ ዶላር በ200 ብር የመመንዘር ደረጃ ላይ ሊደርስ እንደሚችል ከቀደሙ አመክንዮዎች ተነስተን እናስቀምጥ....

#ለመረጃ፡ 17ኛው የብሪክስ ጉባዔ በብራዚል በሪዮ ዲ ጄኒሮ በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡ በዚህም መድረክ ኢትዮጵያን ጨምሮ የአባል ሀገራቱ መሪዎች በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ፡፡
ትራምፕ ደግሞ "ከብሪክስ ፀረ-አሜሪካ ፖሊሲዎች ጋር የሚሰለፍ ማንኛውም ሀገር ተጨማሪ 10 በመቶ ቀረጥ ይከፍላል። ለዚህ ፖሊሲ ምንም ልዩ ሁኔታዎች አይኖሩም" ብለዋል!