ለእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል ይሁንላችሁ!
  ገንዘባችሁን ምን ላይ ብታውሉት ያዋጣል?
ያላችሁን ማንኛውም መጠን ገንዘብ በቤታችሁ ከማስቀመጥ እስከ የውጪ ምንዛሬ ገዝቶ እስከመሸጥ ያሉ 7 አማራጮችን በምሳሌ እና በምክንያት እንመልከት!
አንድ ሚሊየን ብር ያለው ሰው ምን ቢያደርግም ሚሊየን ብሩን ከዋጋ ማጣት ማትረፍ ይችላል?
የምትጠቀሙበት ትንታኔ https://youtu.be/n-PuA3jszpM
  
YouTube
  
የምትጠቀሙበት ትንተና....
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
Phone፡- 0913-24-39-56
Email: - [email protected]
Facebook:…

መንግስት አሁንም ምንዛሬን ሊያዳክም ይችላል? 
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ሪፎርም ከተደረገ ማለትም ምንዛሬ በገበያ መመራት ከጀመረ ዓመት ሊሞላው ነው!
መንግስት ዓመቱን ጠብቆ የብርን የመግዛት አቅም ይበልጥ ለማዳከም ሊወስን ይችላል?
በዝርዝር እንመልከተው!https://youtu.be/MgSy8DVktuw
  
  መንግስት ምንዛሬን ሊያዳክም ይችላል? ሪፎርሙ ዓመት ሊሞላው ነው.....!
  የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ሪፎርም ከተደረገ ማለትም ምንዛሬ በገበያ መመራት ከጀመረ ዓመት ሊሞላው ነው!
መንግስት ዓመቱን ጠብቆ የብርን የመግዛት አቅም ይበልጥ ለማዳከም ሊወስን ይችላል?
በዝርዝር እንመልከተው!
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
Phone፡- 0913-24-39-56
Email: - [email protected]
Facebook: - facebook.com/EconomistWasyhun…
  መንግስት ዓመቱን ጠብቆ የብርን የመግዛት አቅም ይበልጥ ለማዳከም ሊወስን ይችላል?
በዝርዝር እንመልከተው!
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
Phone፡- 0913-24-39-56
Email: - [email protected]
Facebook: - facebook.com/EconomistWasyhun…
ገንዘባችሁን ምን ላይ ብታውሉት ያዋጣል?
ያላችሁን ማንኛውም መጠን ገንዘብ በቤታችሁ ከማስቀመጥ እስከ የውጪ ምንዛሬ ገዝቶ እስከመሸጥ ያሉ 7 አማራጮችን በምሳሌ እና በምክንያት እንመልከት!
አንድ ሚሊየን ብር ያለው ሰው ምን ቢያደርግም ሚሊየን ብሩን ከዋጋ ማጣት ማትረፍ ይችላል?
የምትጠቀሙበት ትንታኔ https://youtu.be/n-PuA3jszpM
  
  ያላችሁን ማንኛውም መጠን ገንዘብ በቤታችሁ ከማስቀመጥ እስከ የውጪ ምንዛሬ ገዝቶ እስከመሸጥ ያሉ 7 አማራጮችን በምሳሌ እና በምክንያት እንመልከት!
አንድ ሚሊየን ብር ያለው ሰው ምን ቢያደርግም ሚሊየን ብሩን ከዋጋ ማጣት ማትረፍ ይችላል?
የምትጠቀሙበት ትንታኔ https://youtu.be/n-PuA3jszpM
YouTube
  
  ገንዘባችሁን ምን ላይ ብታውሉት ያዋጣል?
  ያላችሁን ማንኛውም መጠን ገንዘብ በቤታችሁ ከማስቀመጥ እስከ የውጪ ምንዛሬ ገዝቶ እስከመሸጥ ያሉ 7 አማራጮችን በምሳሌ እና በምክንያት እንመልከት!
አንድ ሚሊየን ብር ያለው ሰው ምን ቢያደርግም ሚሊየን ብሩን ከዋጋ ማጣት ማትረፍ ይችላል?
የምትጠቀሙበት ትንተና....
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
Phone፡- 0913-24-39-56
Email: - [email protected]
Facebook:…
  አንድ ሚሊየን ብር ያለው ሰው ምን ቢያደርግም ሚሊየን ብሩን ከዋጋ ማጣት ማትረፍ ይችላል?
የምትጠቀሙበት ትንተና....
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
Phone፡- 0913-24-39-56
Email: - [email protected]
Facebook:…
አንድ ሃገር በኢኮኖሚ እያደገች መሆኑ እንዴት ይታወቃል? 
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እያደገ ነው?
የአንድ ሃገር ትክክለኛ የኢኮኖሚ እድገት ላይ መሆኗ የሚለካባቸው መስፈርቶችን በምሳሌ እንመልከት.... https://youtu.be/N8suTtL-R-k
  
  አንድ ሃገር በኢኮኖሚ እያደገች መሆኑ እንዴት ይታወቃል? የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እያደገ ነው?
  አንድ ሃገር በኢኮኖሚ እያደገች መሆኑ እንዴት ይታወቃል?
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እያደገ ነው?
የአንድ ሃገር ትክክለኛ የኢኮኖሚ እድገት ላይ መሆኗ የሚለካባቸው መስፈርቶችን በምሳሌ እንመልከት....
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
Phone፡- 0913-24-39-56
Email: - [email protected]
Facebook: - facebook.com/EconomistWasyhun
Telegram:…

ከIMF ጋር ሪፎርም ውስጥ ከገባ በኋላ የኢትዮጲያ ኢኮኖሚ ትሪሊየን ብርን ለመጀመሪያ ጊዜ በበጀት መልክ ተዋውቋል!
ለማስታወስ ሰኔ 2016 ከሪፎርም በፊት (ሪፎርሙ የጀመረው ሃምሌ ነበር) የቀረበው በጀት 971 ቢሊየን ብር ነበር ከወራት በኋላ ሪፎርሙን ተከትሎ የበጀት ክለሳ በማድረግ ወደ 1.4 ትሪሊየን ብር አደገ!
መንግስት ለ2018 የሚሆን 1.93 ትሪሊን ብር በጀት አቅርቧል!
ከዚህ ውስጥ 1 ትረሊየን ብሩን ከግብር ብቻ እሰበስበዋለው እያለ ነው!
የዚህ በጀት መጠን ማደግ እና ለ2 ትሪሊየን ብር መጠጋቱ እድሉ ብዙ ነው!
መንግስት ከግብር ብቻ ሊሰበስብ ያሰበው 1 ትሪሊየን ብር ደግሞ ስጋቱ ብዙ ነው!
ያሰበውን ገቢ ካልሰበሰበ ቀጣይ እርምጃው ምን ሊሆን ይችላል የሚለው አሳሳቢ ነው!
የዚህን በጀት እድል እና ስጋት እንዲሁም በቀጣይ ሊከሰት የሚችል አካሄድን በሰፊው እንመልከተው….https://youtu.be/lUnHeZifpTw
  
  የ2018 በጀት እድል እና ስጋት! የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ 1 ትሪሊዮን ብር ከግብር ይጠብቃል!
  ከIMF ጋር ሪፎርም ውስጥ ከገባ በኋላ የኢትዮጲያ ኢኮኖሚ ትሪሊየን ብርን ለመጀመሪያ ጊዜ በበጀት መልክ ተዋውቋል!
ለማስታወስ ሰኔ 2016 ከሪፎርም በፊት (ሪፎርሙ የጀመረው ሃምሌ ነበር) የቀረበው በጀት 971 ቢሊየን ብር ነበር ከወራት በኋላ ሪፎርሙን ተከትሎ የበጀት ክለሳ በማድረግ ወደ 1.4 ትሪሊየን ብር አደገ!
መንግስት ለ2018 የሚሆን 1.93 ትሪሊን ብር በጀት አቅርቧል!
ከዚህ ውስጥ 1…

የ2018 በጀት ዝርዝር ማብራሪያ.pdf
    1.8 MB
  የ2018 በጀት ዝርዝር ማብራሪያ ሰነዱን ማንበብ ለምትፈልጉ አስቀምጫለሁ!
#ለመረጃ፡ በ 2018 ነዳጅ እና ስኳር የተጨማሪ እሴት ታክስ እንደሚጣልባቸው የበጀት ረቂቁ ያሳያል!

የፌደራል የ2018 በጀት 21% ድርሻ ከውጭ እርዳታ እና ብድር የሚጠበቅ ነው! 
የውጭ እርዳታ እና ብድር የሀገር ውስጥ በጀት አካል የሚደረግበት አመክንዬ.....
የሚጠበቅ የውጭ እርዳታ እና ብድር ካልተገኘ መንግስት ምን አይነት አማራጭ ሊወስድ ይችላል?
ኢትዮጵያ ከየትኞቹ ዓለም አቀር ተቋማት እና ሃገራት እርዳታ እና ብድር እየጠበቀች ነው?
በዝርዝር እንመልከተው...https://youtu.be/e37o-4RnORo
  
  የ2018 በጀት 21% ድርሻ ከውጭ እርዳታ እና ብድር የሚጠበቅ ነው!
  የውጭ እርዳታ እና ብድር የሀገር ውስጥ በጀት አካል የሚደረግበት አመክንዬ!
የሚጠበቅ የውጭ እርዳታ እና ብድር ካልተገኘ መንግስት ምን አይነት አማራጭ ሊወስድ ይችላል?
ኢትዮጵያ ከየትኞቹ ዓለም አቀር ተቋማት እና ሃገራት እርዳታ እና ብድር እየጠበቀች ነው?
በዝርዝር እንመልከተው...
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
Phone፡- 0913-24-39-56
Email: - [email protected]…

አዲሱ የገቢ ግብር ረቂቅ አዋጅ.pdf
    864.3 KB
  #ለመረጃ፡ አዲሱ የገቢ ግብር አዋጅ ሲጸድቅ ከ10,000 ብር በላይ ግብይትን በጥሬ ገንዘብ መፈጸም የሚያስቀጣ ይሆናል ተብሏል።
#ለምሳሌ፦ የ15,000 ብር ግብይት በጥሬ ገንዘብ ቢፈፀም ለነጋዴው፣ ከ10 ሺህ ብር በላይ ያለው በወጪነት አይያዝም፣ ለተቀባዩ ደግሞ ከ10,000 በላይ ያለው ቀሪ 5,000 ብር እጥፍ ማለትም 10,000 ብር ይቀጣል እንደማለት ነው።
የገንዘብ ሚኒስቴር የገቢ ግብር አዋጅ ማሻሻያ የመጀመሪያ ረቂቅ አዘጋጅቷል! የረቂቁን የአማርኛ ቅጂ ማንበብ ለምትፈልጉ....

በ2018 መጀመሪያ አንድ ሊትር ቤንዚን 216 ብር.....ድጎማ ይነሳል! ቫት ይጨመራል!
የነዳጅ ድጎማ ይነሳል! የነዳጅ ድጎማ ሲነሳ የአንድ ሊትር ዋጋ ምን ያህል ይሆናል?
ነዳጅ ታክስ ይጣልበታል፡ በነዳጅ ላይ ቫት እና ኤክሳይዝ ታክስ ሲጨመር የአንድ ሊትር ዋጋ ምን ያህል ይሆናል?
በ2018 ነዳጅ በዓለም ዋጋ ሲሸጥ እና ቫት እና ኤክሳይዝ ታክስ ሲጨመርበት በሚፈጠረው የነዳጅ ዋጋ ለውጥ ኢኮኖሚው ምን ይጠብቀዋል?
በዝርዝር እንመልከተው....https://youtu.be/MBEg2E1z7yY
  
  በ2018 መጀመሪያ አንድ ሊትር ቤንዚን 216 ብር? ድጎማ ይነሳል ቫት ይጨመራል!
  የነዳጅ ድጎማ ይነሳል! የነዳጅ ድጎማ ሲነሳ የአንድ ሊትር ዋጋ ምን ያህል ይሆናል?
ነዳጅ ታክስ ይጣልበታል፡ በነዳጅ ላይ ቫት እና ኤክሳይዝ ታክስ ሲጨመር የአንድ ሊትር ዋጋ ምን ያህል ይሆናል?
በ2018 ነዳጅ በዓለም ዋጋ ሲሸጥ እና ቫት እና ኤክሳይዝ ታክስ ሲጨመርበት በሚፈጠረው የነዳጅ ዋጋ ለውጥ ኢኮኖሚው ምን ይጠብቀዋል?
በዝርዝር እንመልከተው....
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
…

በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ስራ የሚጀምረው የውጭ ባንክ! Kenya Commercial Bank (KCB)! 
የየትኛውን ሃገር ባንክ ጠብቀን የየትኛው ሃገር ባንክ ፍላጎቱን ይዞ ኢትዮጵያ ድረስ መጣ?
ከባንኩ ልምድ በመነሳት በየትኛው መስፈርት ኢትዮጵያ ውስጥ የመሳተፍ እቅድ እንደሚኖረው እንመልከት!
ስለ KCB ባንክ ፈተሽ እናድርግ!https://youtu.be/VOrwwkgCyv4?si=H9FkvAHS5KBnMRhD
  
ከልምዱ በመነሳት በየትኛው መስፈርት የመሳተፍ እቅድ እንደሚኖረው እንመልከት!
ስለ KCB ባንክ ፈተሽ እናድርግ!
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
Phone፡- 0913-24-39-56
Email: - [email protected]
Facebook: - facebook.com/EconomistWasyhun…
  ከልምዱ በመነሳት በየትኛው መስፈርት የመሳተፍ እቅድ እንደሚኖረው እንመልከት!
ስለ KCB ባንክ ፈተሽ እናድርግ!
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
Phone፡- 0913-24-39-56
Email: - [email protected]
Facebook: - facebook.com/EconomistWasyhun…
ድሃ መሆን ከባድ ብቻ ሳይሆን ውድ ነው! Being Poor Is Expensive! 
ድህነት ውስጥ ያለ ሰው ድሃ መሆን ምን ያህል ውድ መሆኑን ይረዳል!
መንግስት ድሃ ዜጎቹ ያሉበትን ድህነት ማወቅ አለበት! የድሆች መንግስት ድሃ ነው!
ከአዲሱ መነጋገሪያ ፊልም Straw በመነሳት ሃሳቡን በምሳሌ እንመልከተው!https://youtu.be/gSE-2DjikQI
  
  ድሃ መሆን ውድ ነው! Being Poor Is Expensive! #Straw
  ድሃ መሆን ከባድ ብቻ ሳይሆን ውድ ነው! Being Poor Is Expensive!
ድህነት ውስጥ ያለ ሰው ድሃ መሆን ምን ያህል ውድ መሆኑን ይረዳል!
መንግስት ድሃ ዜጎቹ ያሉበትን ድህነት ማወቅ አለበት! የድሆች መንግስት ድሃ ነው!
ከ አዲሱ መነጋገሪያ ፊልም Straw በመነሳት ሃሳቡን በምሳሌ እንመልከተው!
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
Phone፡- 0913-24-39-56
Email: …

የትምህርት ቤት ክፍያ እስከ 65% ይጨምራል! ፍታዊነት፤ ስጋት፤ አማራጭ እና ቢሆን የሚሻለው…..
አዲስ አበባ ውስጥ ከሚገኙ 1,585 የግል ትምህርት ቤቶች መካከል 1,227 ማለትም 77 በመቶዎቹ ለ2018 እስከ 65 በመቶ የክፍያ ጭማሪ እንዲያደርጉ ተፈቅዷል!
የተዘጋጀው ደንብ ቀሪዎቹ 23 በመቶዎቹ ማለትም 358 የግል ትምህርት ቤቶች ክፍያ የመጨመር ተራቸው በ2019 ነው!
ለትምህርት ቤቶቹ ደረጃ ተሰቷል! በደረጃ የጭማሪ ልዩነት ምን እንደሚመስል እንመልከት!
የልጆቹ የትምህርት ቤት ክፍያ በግማሽ የጨመረበት ወላጅ ምርጫው ምንድን ነው?
በዝርዝር የጥናቱን ውሳኔ እንመልከተው…https://youtu.be/nUAtp0PbgkQ
  
የልጆቹ የትምህርት ቤት ክፍያ በግማሽ…

አዲሱ ግብር የሚከፈልበት የደሞዝ መጠን! የኢሠማኮ አማራጭ ቁጥሮች!
በተደጋጋሚ ጥያቄ ሲቀርብበት የነበረው የሰራተኞች የደሞዝ ግብር መጠን በገንዘብ ሚኒስትር ረቂቁ ቀርቦ ውይይት ላይ ነው!
ነገር ግን በመንግስት እየቀረበ ያለው የደሞዝ ግብር መጠን (ከዝቅተኛ እስከ ከፍተኛ ደሞዝ) እና የኢትዮጵያ ሰራተኞች ማህበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሠማኮ) ያቀረቡት መነሻ የሰማይ እና የምድር ያህል ልዩነት አለው!
የተቀመጠውን የደሞዝ እና የግብር መጠን በዝርዝር ከነምክንያቱ እንመልከተው....https://youtu.be/dAydraFIzwk
  
  አዲሱ ግብር የሚከፈልበት የደሞዝ መጠን! የኢሠማኮ አማራጭ ቁጥሮች.....
  በተደጋጋሚ ጥያቄ ሲቀርብበት የነበረው የሰራተኞች የደሞዝ ግብር መጠን በገንዘብ ሚኒስትር ረቂቁ ቀርቦ ውይይት ላይ ነው!
ነገር ግን በመንግስት እየቀረበ ያለው የደሞዝ ግብር መጠን (ከዝቅተኛ እስከ ከፍተኛ ደሞዝ) እና የኢትዮጵያ ሰራተኞች ማህበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሠማኮ) ያቀረቡት መነሻ የሰማይ እና የምድር ያህል ልዩነት አለው!
የተቀመጠውን የደሞዝ እና የግብር መጠን በዝርዝር ከነምክንያቱ እንመልከተው....…

#ለመረጃ፡ የግንቦት ወር የዋጋ ንረት ከሚያዝያ ወር ጋር በተመሳሳይ 14.4% ሆኖ ተመዝግቧል ሲል መንግስት አሳውቋል!
  ኢትዮጵያ በኑሮ ውድነት በአፍሪካ ቀዳሚ ደረጃ ይዛለች። 
በአፍሪካ በ2025 ለኑሮ በጣም ውዷ ሀገር ኢትዮጵያ ሆነች! ከነበረችበት 4ኛ ደረጃ ወደ 1ኛ ደረጃ ወርዳለች! 2025 Cost of Living Index!
https://youtu.be/S2UAUHU1BGQ
  
  በአፍሪካ በ2025 ለኑሮ በጣም ውዷ ሀገር ኢትዮጵያ ሆነች! ከነበረችበት 4ኛ ደረጃ ወደ 1ኛ ደረጃ ወርዳለች! 2025 Cost of Living Index!
https://youtu.be/S2UAUHU1BGQ
YouTube
  
  በአፍሪካ በ2025 ለኑሮ በጣም ውዷ ሀገር ኢትዮጵያ ሆነች! ከነበረችበት 4ኛ ደረጃ ወደ 1ኛ ደረጃ ወርዳለች! 2025 Cost of Living Index!
  በአፍሪካ በ2025 ለኑሮ በጣም ውዷ ሀገር ኢትዮጵያ ሆነች! ከነበረችበት 4ኛ ደረጃ ወደ 1ኛ ደረጃ ወርዳለች! 2025 Cost of Living Index!
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
Phone፡- 0913-24-39-56
Email: - [email protected]
Facebook: - /economistwasyhun 
Telegram: - https://www.tg-me.com/WaseAlpha

አትሸወዱ! ቁጥሮች ድሃም ሃብታምም ያደርጋሉ! Purchasing Power Parity
አንዳንድ የኢኮኖሚ ለውጥ መለኪያ ቁጥሮች የህዝቡን ጓዳ በቅርበት አያውቁትም!
ኢኮኖሚክስ የሌላ ሀገር ነዋሪዎች አንድን ቁስ ለመግዛት ከሚያወጡት ወጪ ኢትዮጲያዊያን በሃገራቸው ለተመሳሳይ ቁስ የሚያወጡት የተለየ እንዲሆን አይመክርም ነበር…..
ነገር ግን በሸቀጦች ዋጋ እና በኑሮ ውድነት ኢትዮጲያዊ የሚፈተነው ከሌሎች ሀገራት ዜጎች የተለየ ሊሆን ይችላል!
ምክንያቶቹ ከምትመለከቱት የተለየ ናቸው! በዝርዝር እንመልከታቸው! https://youtu.be/0cl9lfwLR7c
  
  አትሸወዱ! ቁጥሮች ድሃም ሃብታምም ያደርጋሉ! Purchasing Power Parity!
  አንዳንድ የኢኮኖሚ ለውጥ መለኪያ ቁጥሮች የህዝቡን ጓዳ በቅርበት አያውቁትም!
ኢኮኖሚክስ የሌላ ሀገር ነዋሪዎች አንድን ቁስ ለመግዛት ከሚያወጡት ወጪ ኢትዮጲያዊያን በሃገራቸው ለተመሳሳይ ቁስ የሚያወጡት የተለየ እንዲሆን አይመክርም ነበር…..
ነገር ግን በሸቀጦች ዋጋ እና በኑሮ ውድነት ኢትዮጲያዊ የሚፈተነው ከሌሎች ሀገራት ዜጎች የተለየ ሊሆን ይችላል!
ምክንያቶቹ ከምትመለከቱት የተለየ ናቸው! በዝርዝር…

ዋጋ ንረት ከቀነሰ የዜጎች ኑሮ ለምን አይሻሻልም? የቁጥሮቹን እውነት ልንገራችሁ! 
በመንግስት እና በህዝብ መካከል የዋጋ ንረት ቀነሰ የሚለው ቁጥር እና ህዝቡ በሚጋፈጠው የኑሮ ውድነትን መካከል ያለው ክርክር ይቀጥላል!
ዛሬ ለመጨረሻ ጊዜ የክርክሩን ምክንያት አስረዳለሁ!
መንግስት እታች ገበያ ውስጥ ያለውን እውነት ተረድቶ ማስተካከያ ማድረግ አለበት!https://youtu.be/dL5LG4O_Utc
  
  ዋጋ ንረት ከቀነሰ የህዝቡ ኑሮ ለምን አይሻሻልም? የቁጥሮቹን እውነት ልንገራችሁ!
  በመንግስት እና በህዝብ መካከል የዋጋ ንረት ቀነሰ የሚለው ቁጥር እና ህዝቡ በሚጋፈጠው የኑሮ ውድነትን መካከል ያለው ክርክር ይቀጥላል!
ዛሬ ለመጨረሻ ጊዜ የክርክሩን ምክንያት አስረዳለሁ!
መንግስት እታች ያለውን የገበያ እውነት ተረድቶ ማስተካከያ ማድረግ አለበት!
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
Phone፡- 0913-24-39-56
Email: - [email protected]
Facebook:…
  ዛሬ ለመጨረሻ ጊዜ የክርክሩን ምክንያት አስረዳለሁ!
መንግስት እታች ያለውን የገበያ እውነት ተረድቶ ማስተካከያ ማድረግ አለበት!
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
Phone፡- 0913-24-39-56
Email: - [email protected]
Facebook:…
#ለመረጃ፡ "መንግስት ከግንቦት ወር ጀምሮ ከነዳጅ ድጎማ ወጥቷል! የነዳጅ ዋጋም በዓለም የነዳጅ ገበያ ይወሰናል! በነዳጅ ላይ የሚጨመር ዋጋ የለም" ሲሉ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትሩ አስታውቀዋል!
  በ2018 ወጪዬ በግማሽ ይጨምራል! ለመቋቋም ምን ላድርግ? 
በየጊዜው አዳዲስ ቤተሰባዊ እና ግለሰባዊ የኑሮ ማስኬጃ ወጪዎች እየተፈጠሩ ነው!
በኢትዮጲያ የኑሮ ወጪዎች በቋሚነት የመጨመር ባህሪ አላቸው…የቤት ኪራይ፤ የአስቬዛ ዋጋ፤ የትምህርት ክፍያ፤ የትራንስፖርት ታሪፍ፤ የመንግስት አገልግሎት ክፍያዎች (ዓመታዊ ክፍያ፤ ቅጣት፤ መብራት፤ ውሃ፤….)
የምርት እና የአገልግሎት ዋጋ ባህሪው እየተለዋወጠም እየጨመረም ነው!
ገቢ በገደብ ውስጥ ያለ እና ጠንካሪ ቁጥጥር ያለበት በመሆኑ በቀላሉ የሚያድግ አልሆነም!
አዳዲስ የወጪ ምክንያቶች እየተፈጠሩ ነው! ነባር ዋጋዎችም እራሳቸውን እየጨመሩ ነው!
በ2018 ወጪ የሚጨምረውን ያህል ለመቋቋም ምን ለማድረግ አስበዋል?
በዝርዝር እና በምሳሌ እንመልከተው…..https://youtu.be/thNfRqk-eNQ
  
  በ2018 ወጪዬ በግማሽ ይጨምራል! ለመቋቋም ምን ላድርግ? ገቢ በእጥፍ ማደግ አለበት!
  በየጊዜው አዳዲስ ቤተሰባዊ እና ግለሰባዊ የኑሮ ማስኬጃ ወጪዎች እየተፈጠሩ ነው!
በኢትዮጲያ የኑሮ ወጪዎች በቋሚነት የመጨመር ባህሪ አላቸው…የቤት ኪራይ፤ የአስቬዛ ዋጋ፤ የትምህርት ክፍያ፤ የትራንስፖርት ታሪፍ፤ የመንግስት አገልግሎት ክፍያዎች (ዓመታዊ ክፍያ፤ ቅጣት፤ መብራት፤ ውሃ፤….)
የምርት እና የአገልግሎት ዋጋ ባህሪውን እየተለዋወጠ ይጨምራል!
ገቢ በገደብ ውስጥ ያለ እና ጠንካሪ ቁጥጥር ያለበት…