ብሔራዊ ባንክ የማክሮ ማሻሻያ የዓመት ሂደት ሪፖርት አውጥቷል! ነገር ግን በሪፎርሙ የመጣው #ጫና ተረስቷል!
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከIMF ጋር የመጨረሻ ሪፎርም ካደረገ ዓመት ሞላው!
ባንኩ የአንድ ዓመት ሂደቱን ሪፖርት አውጥቷል!
የጋዜጣዊ መግለጫው ርዕስ "በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የተወሰዱ የማክሮ ማሻሻያ የአንድ ዓመት ጉዞ ውጤቶች በአጭሩ" ይላል!
"የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በማክሮ ሪፎርሙ የአንድ ዓመት ጉዞ ሂደት የተገኙ ዐበይት ስኬቶችንና ቀሪ ሥራዎችን በተመለከተ አጭር ዘገባ" በሚል ሰፊ ሃሳቦች እና ቁጥሮችን አቅርቧል!
መሰረታዊው ጥያቄ በሪፎርሙ ምክንያት ያጋጠሙ ጫናዎች በሪፖርቱ አልተጠቀሱም!
በዝርዝር እንመልከታቸው!
https://youtu.be/IO7cIsgLNHk?si=7e186muIwGjNItBL

YouTube
የብሔራዊ ባንክ የማክሮ ማሻሻያ የዓመት ሪፖርት! በሪፎርሙ የመጣው ጫና ተረስቷል!
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከIMF ጋር የመጨረሻ ሪፎርም ካደረገ ዓመት ሞላው!
ባንኩ የአንድ ዓመት ሂደቱን ሪፖርት አውጥቷል!
የጋዜጣዊ መግለጫው ርዕስ "በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የተወሰዱ የማክሮ ማሻሻያ የአንድ ዓመት ጉዞ ውጤቶች በአጭሩ" ይላል!
"የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በማክሮ ሪፎርሙ የአንድ ዓመት ጉዞ ሂደት የተገኙ ዐበይት ስኬቶችንና ቀሪ ሥራዎችን በተመለከተ አጭር ዘገባ" በሚል ሰፊ ሃሳቦች…

#ለመረጃ፡ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የተወሰዱ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ የአንድ ዓመት ጉዞ ወጤቶች በሚል የወጣውን መግለጫ ለማንበብ ለምትፈልጉ!
የምንዛሬ ልዩነት እየሰፋ ነው! የጥቁር ገበያው ለምን ጨመረ?
ዶላር በመደበኛ ባንክ በሳምንት ውስጥ አንድ ብር ሳይጨምር በጥቁር ምንዛሬ ግን በጣም ጨምሯል!
ጥቁር ገበያው ከመደበኛው ምንዛሬ 25 በመቶ ብልጫ አለው!
Exchange Rate Unification እየተሳካ አይደለም!
የምንዛሬ ልዩነቱ መስፋት ከIMF ሪፖርት ጋር ይገናኛል?
በዝርዝር እንመልከታቸው….https://youtu.be/bzHINRB-Ku4

በዝርዝር እንመልከታቸው….
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
Phone፡- 0913-24-39-56
Email: - Wa…
ጥቁር ገበያው ከመደበኛው ምንዛሬ 25 በመቶ ብልጫ አለው!
Exchange Rate Unification እየተሳካ አይደለም!
የምንዛሬ ልዩነቱ መስፋት ከIMF ሪፖርት ጋር ይገናኛል?
በዝርዝር እንመልከታቸው….
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
Phone፡- 0913-24-39-56
Email: - Wa…
#ለመረጃ፡ "ከአሜሪካ የኢትዮጵያን የፋይናንስ ሥርዓት ታማኝነት ለመናድ እና የገበያ ዋጋን ለማዛባት እየሰሩ ነው" ብሏል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ!
1. Shgey Money Transfer - Silver Spring, MD, and Falls Church, VA, USA!
2. Adulis Money Transfer - Falls Church, VA, and Silver Spring, MD, USA!
3. Ramada Pay (Kaah) - Falls Church, VA, USA!
4. TAAJ Money Transfer - Minneapolis, MN, USA!

#ለመረጃ፡ "በሕገ ወጥ የገንዘብ አስተላላፊ ተቋማት በኩል የሚላክ ገንዘብ በወንጀል የተገኘ ንብረትን ሕጋዊ ከማስመሰል ድርጊት ጋር በተያያዘ ሊወረስ ይችላል" ብሏል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ! ህጋዊ የሆኑ አስተላላፊ ተቋማትን በድረገጹ አሳውቋል! https://nbe.gov.et/mta/
ውድ ባይሆንም ተፈላጊው ዶላር ነው!
ይሮ እና ፓውንድ ውድ ሆነው ዶላር ይዞ መገኘት ግን ያዋጣል! ለምን?
ኢትዮጵያ ውስጥ ውዱ ገንዘብ የኩዌት ዲናር፤ ፓውንድ፤ ይሮ ቢሆንም በጣም ተፈላጊው ዶላር ነው! ለምን?
ዶላር ይዞ መገኘት ከይሮ እና ከፓውንድ በላይ ለምን ያዋጣል?
መንግስት፤ ባለሃብት፤ ነጋዴ፤ መደበኛው ሰው የሚፈልገው እና የሚተማመንበት ምንዛሬ የትኛው ነው? ለምን?
በዝርዝር እና በምሳሌ እንመልከተው....https://youtu.be/lqCDbNAtHMk

ውድ ባይሆንም ተፈላጊው ዶላር ነው! ይሮ እና ፓውንድ ውድ ሆነው ዶላር ይዞ መገኘት ግን ያዋጣል!
ኢትዮጵያ ውስጥ ውዱ ገንዘብ የኩዌት ዲናር፤ ፓውንድ፤ ይሮ ቢሆንም በጣም ተፈላጊው ዶላር ነው! ለምን?
ዶላር ይዞ መገኘት ከይሮ እና ከፓውንድ በላይ ለምን ያዋጣል?
መንግስት፤ ባለሃብት፤ ነጋዴ፤ መደበኛው ሰው የሚፈልገው እና የሚተማመንበት ምንዛሬ የትኛው ነው? ለምን?
በዝርዝር እና በምሳሌ እንመልከተው....
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
Phone፡- 0913-24-39-56
Email:…

#ለመረጃ፡ ብሔራዊ ባንክ ዘጠነኛውን የውጭ ምንዛሪ ጨረታ ሊያካሂድ ነው! የ150 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር የውጭ ምንዛሪ ጨረታ ነገ ማክሰኞ ሃምሌ 29 እንደሚካሄድ ገልጿል።
የውጭ ምንዛሬ ገበያው የ150 ሚሊየን ዶላር ማስታገሻ ተወጋ!
በ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያው የብሄራዊ ባንክ የዶላር ጨረታ ዛሬ ተከናውኖ 28 ባንኮች 150 ሚሊየን ዶላር በ138.25 ብር አማካይ ዋጋ ተከፋፍለዋል!
የዛሬው የዶላር ጨረታ ትርጉሙ ብዙ ነው!
የምንዛሬ ተመን ላይ ምን ያህል ለውጥ መፍጠር እንደሚችል በዝርዝር እንመልከተው…https://youtu.be/ZyvZ95Upbvs

የውጭ ምንዛሬ ገበያው ማስታገሻ አገኘ! 150 ሚሊየን ዶላር ለ28 ባንኮች!
በ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያው የብሄራዊ ባንክ የዶላር ጨረታ ዛሬ ተከናውኖ 28 ባንኮች 150 ሚሊየን ዶላር በ138.25 ብር አማካይ ዋጋ ተከፋፍለዋል!
የዛሬው የዶላር ጨረታ ትርጉሙ ብዙ ነው!
የምንዛሬ ተመን ላይ ምን ያህል ለውጥ መፍጠር እንደሚችል በዝርዝር እንመልከተው…
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
Phone፡- 0913-24-39-56
Email: - [email protected]…

ጦርነት ቢቀሰቀስ ብር በምን ያህል ይዳከማል!
ኢትዮጲያ ውስጥ የፖለቲካ እርግጠኝነት የለም! ጦርነት ሊቀሰቀስ የሚችልበት እድል ዜሮ አይደለም!
የኢትዮጲያ ኢኮኖሚ ጦርነት ውስጥ ቢገባ ብር በምን ያህል ሊዳከም ይችላል!
ከሌሎች ሃገራት የጦርነት ወቅት የምንዛሬ ለውጥ ሁኔታ አንጻር አዝማሚያ እንፈትሽ!
በምሳሌ እና በዝርዝር እንመልከተው….https://youtu.be/XphmgPnWr1g

ኢትዮጲያ ውስጥ የፖለቲካ እርግጠኝነት የለም!
ጦርነት ሊቀሰቀስ የሚችልበት እድል ዜሮ አይደለም!
የኢትዮጲያ ኢኮኖሚ ጦርነት ውስጥ ቢገባ ብር በምን ያህል ሊዳከም ይችላል!
ከሌሎች ሃገራት የጦርነት ወቅት የምንዛሬ ለውጥ ሁኔታ አንጻር አዝማሚያ እንፈትሽ!
በምሳሌ እና በዝርዝር እንመልከተው….
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
Phone፡- 0913-24-39-56
Email: - Wase.b…

ጥቁር ገበያው ዘመቻ ተከፍቶበታል!
ብሔራዊ ባንክ እና ንግድ ባንኮች ተከታታይ እርምጃ እየወሰዱ ነው!
እርምጃው በምንዛሬ ገበያው ላይ የሚታይ ለውጥ እያመጣ ነው!
የመደበኛ ባንኮች ምንዛሬ እየጨመረ የጥቁር ገበያው እየቀነሰ ነው!
ለዝርዝሩ...https://youtu.be/CkqOZqNpMMc

ጥቁር ገበያው ዘመቻ ተከፈተበት! ዶላር በባንክ እየጨመረ በጥቁር እየቀነሰ ነው!
ብሔራዊ ባንክ እና ንግድ ባንኮች ተከታታይ እርምጃ እየወሰዱ ነው!
ጥቁር ገበያው ዘመቻ ተከፍቶበታል!
እርምጃው በምንዛሬ ገበያው ላይ የሚታይ ለውጥ እያመጣ ነው!
የመደበኛ ባንኮች ምንዛሬ እየጨመረ የጥቁር ገበያው እየቀነሰ ነው!
ለዝርዝሩ...
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
Phone፡- 0913-24-39-56
Email: - [email protected]
Facebook: -…

በህገወጥ መንገድ የተገኘ ብር እና ዶላር ወደ ህጋዊነት የሚለወጡበት ሁኔታ! Money Laundering!
በምሳሌ እንመልከተው...https://youtu.be/ebt9IuFn-30
በምሳሌ እንመልከተው...https://youtu.be/ebt9IuFn-30
YouTube
ህገወጥ ብርና ዶላር ወደ ህጋዊነት የሚለወጡበት ሁኔታ! Money Laundering!
በህገወጥ መንገድ የተገኘ ብር እና ዶላር ወደ ህጋዊነት የሚለወጡበት ሁኔታ! Money Laundering!
በምሳሌ እንመልከተው...
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
Phone፡- 0913-24-39-56
Email: - [email protected]
Facebook: - facebook.com/EconomistWasyhun
Telegram: - https://www.tg-me.com/WaseAlpha

የአሜሪካ እዳ 37 ትሪሊዮን ዶላር ደረሰ!
የመንግስት እዳ መጠን ከGDP 122% ድርሻ አለው!
እያንዳንዱ አሜሪካዊ በነፍስ ወከፍ አማካይ ከ106ሺ ዶላር በላይ እዳ አለበት!
አሜሪካ ለምን ትበደራለች?
ለአሜሪካ እነማን አበድረዋታል? ለምን ያበድሯታል?
አሜሪካ በብድሩ ምን ትጠቀማለች?
አበዳሪዎቿ ገንዘባቸውን በፍጥነት ቢፈልጉ ምን ይፈጠራል?
አሜሪካ ያለባት እዳ በዶላር ስለሆነ ለምን አትማ አትከፍልም?
በዝርዝር እንመልከተው..... https://youtu.be/lKsNE4h9wz4

የአሜሪካ እዳ 37 ትሪሊዮን ዶላር ደረሰ! እዳ ከGDP 122% ድርሻ! እያንዳንዱ አሜሪካዊ 106ሺ ዶላር እዳ አለበት!
የአሜሪካ እዳ 37 ትሪሊዮን ዶላር ደረሰ!
የመንግስት እዳ መጠን ከGDP 122% ድርሻ አለው!
እያንዳንዱ አሜሪካዊ በነፍስ ወከፍ አማካይ ከ106ሺ ዶላር በላይ እዳ አለበት!
አሜሪካ ለምን ትበደራለች?
ለአሜሪካ እነማን አበድረዋታል? ለምን ያበድሯታል?
አሜሪካ በብድሩ ምን ትጠቀማለች?
አበዳሪዎቿ ገንዘባቸውን በፍጥነት ቢፈልጉ ምን ይፈጠራል?
አሜሪካ ያለባት እዳ በዶላር ስለሆነ ለምን አትማ አትከፍልም?…

ለአንድ ዓመት ወደ ውጪ ልሄድ ነው!
እስክመለስ መኪናዬን ለአንድ ዓመት ምን አይነት ኢንቨስትመንት ላይ ላውላት?
ለዓመት....
1. ማቆም/ፓርኪንግ!
2. ለራይድ ሰጥቶ ማሰራት!
3. መኪናዋን ለግለሰብ/ለድርጅት ማከራየት!
4. ሸጦ ብሩን በባንክ ማስቀመጥ!
5. ሸጦ ብሩን በጊዜ ገደብ መቆጠብ!
6. ሸጦ በብሩ አክሲዮን መግዛት!
7. ሸጦ ብሩን ወደ ዶላር መለወጥ!
8. .............!
ሁሉም መፍትሔዎች የየራሳቸው እድል እና ስጋት አለባቸው!
አዋጪ እና አነስተኛ ስጋት ያለበትን የኢንቨስትመንት አማራጭ በስሌት እንወስን!
አዋጪ ሆኖ የተወሰነው የሚገርም ነው...https://youtu.be/88uRmRCJZSw

ለአንድ ዓመት ብቻ ከሃገር ስለምወጣ መኪናዬን ምን ባደርግ ያዋጣኛል!
ለአንድ ዓመት ወደ ውጪ ልሄድ ነው!
እስክመለስ መኪናዬን ለአንድ ዓመት ምን አይነት ኢንቨስትመንት ላይ ላውል?
ለዓመት....
1. ማቆም/ፓርኪንግ!
2. ለራይድ ሰጥቶ ማሰራት!
3. መኪናዋን ለግለሰብ/ለድርጅት ማከራየት!
4. ሸጦ ብሩን በባንክ ማስቀመጥ!
5. ሸጦ ብሩን በጊዜ ገደብ መቆጠብ!
6. ሸጦ በብሩ አክሲዮን መግዛት!
7. ሸጦ ብሩን ወደ ዶላር መለወጥ!
8. .............!
ሁሉም…

ኢፍትሃዊነት እንደ ኢትዮጵያ!
የሚታሰርና የማይታሰር፤ የሚነግድና የማይነግድ፤ የሚቀጠርና የማይቀጠር፤ የሚፈቀድለትና የሚከለከል.......
ጆሴፍ ስትግሊዝ (በኢኮኖሚ ዘርፍ የኖቤል ተሸላሚ)
"The Price Of Inequality! How Today's Divided Society Endangers Our Future"
Book Review: መፅሃፉን ማንበብ ለምትፈልጉ ቴሌግራም ላይ አስቀምጫለሁ!https://youtu.be/9WxSyMn2yio

The Price Of Inequality! ጆሴፍ ስትግሊዝ!

Book Review: መፅሃፉን ማንበብ ለምትፈልጉ ቴሌግራም https://www.tg-me.com/WaseAlpha…