Telegram Web Link
#ለመረጃ፡ አዲሱ የብሔራዊ ባንክ ገዢ (ዶ/ር እዮብ ተካልኝ) በኢትዮጵያ የእዳ ሽግሽግ ላይ ለመወያየት ቻይና ገብተዋል!

ከቻይና የፋይናንስ ሚኒስቴር፣ ከቻይና ሕዝብ ባንክ፣ የቻይና ወጪ እና ገቢ ንግድ (ኤግዚም) ባንክ እንዲሁም ከፋይናንስና የንግድ ተቋማት አመራሮች ጋር ውይይቶች ያደርጋሉ....

#ለማስታወስ፡ የዓለም የገንዘብ ድርጅት እና የዓለም ባንክ በአዲሱ የጥናት ሪፖርታቸው "ኢትዮጵያ የእዳ ጫናዋ ማቃለል እንደሚገባት ማሳሰባቸው ይታወሳል" የእዳ ሽግሽግ አንዱ የእዳ ማቃለያ ስልት ነው!
👍14🙏2
ማሞ ምህረቱ ውጤታማ የብሄራዊ ባንክ ገዢ ነበሩ!

የ2025 የዓለማችን #ውጤታማ የብሄራዊ ባንክ ገዢዎች ዝርዝር ወጣ!

ማሞ ምህረቱ A- በማምጣት ከዓለም ሀገራት የብሄራዊ ባንክ ገዢዎች 13ኛ ሆነዋል! ምን አሳክተው ነው?

3 ብቻ የብሄራዊ ባንክ ገዢዎች A+ አግኝተዋል!

74 የዓለማችን ሀገራት የብሄራዊ ባንክ ገዢዎች ከB እስከ F ደረጃ አግኝተዋል!

የማሞ ምህረቱ ደረጃ ለአሁኑ የአፍሪካ ልማት ባንክ መሪነት አግዟል!

አስገራሚውን የብሄራዊ ባንክ ገዢዎች ደረጃ እና ያሳኩትን እንመልከት….

https://youtu.be/5rBfWuyGCE0

Global Finance Magazine:  Central Banker Report Cards 2025:
🤔20👍7🔥5😱3
#ለመረጃ፡ የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን ለ3 የካፒታል ገበያ አገልግሎት ሰጭዎች ፈቃድ ሰጠ!


1. ፈርስት አዲስ ኢንቨስትመንት ባንክ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር፡ በኢንቨስትመንት ባንክ ዘርፍ  (ከባንክ ውጪ የተቋቋመ ኢንቨስትመንት ባንክ)፣

2. አግናይት ካፒታል ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር፡ በሰነደ ሙዓለ ንዋይ ማማከር ዘርፍ፣

3. ዙሪ ካፒታል አክሲዮን ማህበር፡ በሰነደ ሙዓለ ንዋይ ማማከር ዘርፍ፣


በኢትዮጵያ አጠቃላይ የካፒታል ገበያ አገልግሎት ሰጭዎች ቁጥር 11 ደርሷል።
🙏11👍8🔥5
#ለመረጃ፡ ከዛሬ መስከረም 21 ቀን 2018 ምሽት 12 ሰዓት ጀምሮ የነዳጅ ዋጋ በነበረበት ይቀጥላል!
👍18🙏6😱1
🙏18👍1
#ለመረጃ፡ በሶማሌ ክልል ካሉብ በዓመት 111 ሚሊዮን ሊትር ማምረት የሚችለውን የኦጋዴን ፈሳሽ የተፈጥሮ ጋዝ ፕሮጀክት የመጀመሪያ ተመርቋል።

"ከዛሬ ጀምሮ ነዳጅ የሚጠቀሙ ማንኛውም ትልልቅ መኪኖች (ትራክ) ወደ ኢትዮጵያ ማስገባት የተከለከለ ነው" ተብሏል።
🔥16🤔4🙏4
IMF ANNUAL REPORT 2025.pdf
11.1 MB
👍33🙏7🤔1👌1
2025/10/21 22:42:28
Back to Top
HTML Embed Code: