ደሜ 💉ውስጥ ፍቅርህ♥️ አለ
አይምሮዬ ውስጥ ትዝታህ 🤔አለ
እንቅልፌ🛏 ውስጥ ህልምህ አለ
ህይወቴ ውስጥ ደሞ አንተ 🤴አለህ


From Members

JOIN SHARE & LIKE
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe

💞የፍቅር_ደብዳቤ💞
┄┄┉┉✽»🌹🌹»✽┉┉┄┄
➛ከጎንህ ያለችው ሚስትህ/ፍቅረኛህ
የላጤዎች ሁሉ ምኞት ናት
➛ደስተኛ ያልሆንክበት ልጅህ
መዉለድ ለማይችሉ ሁሉ ምኞት ነው
➛ትንሿ ቤትህ
ቤት ላጡ ሁሉ ምኞት ናት
➛አድካሚ ስራህ
ስራ ላጡ ሁሉ ምኞት ነው
➛ትንሿ ገንዘብህ
ምንም ገንዘብ ለሌላቸው ሁሉ ምኞት ናት
➛በገንዘብ የማይተመነዉ ጤናህ
ጤንነት አጥተው ለሚሰቃዩ ምኞት ነው
➛በነፃነት በእግርህ መጓዝህ
እስርቤት ሆነው ለሚሰቃዩ ምኞት ነዉ
➛ፈጣሪ የደበቀልህ ነገር
ተዋርደው ላፈሩ ሁሉ ምኞት ነዉ

◎◎◎◎◎ፈጣሪ ተመስገን🙏◎◎◎◎◎


JOIN SHARE & LIKE
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe

💞የፍቅር_ደብዳቤ💞
┄┄┉┉✽»🌹🌹»✽┉┉┄┄
እንዲሁ ለምወድሽ
(በላይ በቀለ ወያ)
.
.
አንቺ ባትኖሪም ፣ ስላንቺ እፅፋለሁ
አንቺ ባትሰሚኝም ፣ ስላንቺ አወራለሁ
አንቺ ባትቀጥሪኝም ፣ አንቺን 'ጠብቃለሁ
ውዴ ሙሽራዬ ፣ ፍቅሬ አፈቅርሻለሁ ።

JOIN SHARE & LIKE
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe

💞የፍቅር_ደብዳቤ💞
┄┄┉┉✽»🌹🌹»✽┉┉┄┄
" ስለ ፍቅሯ ሞተ "
.
//ምንተስኖት_ዋቆ//

ገና አፍላ ሳለሁ ፣በሙሉ አይኔ ላይሽ ፣ እሳሳልሻለሁ ፡፡
እኔም◎◎◎
አፍቃሪሽ ሳልሆን ፣ ሎሌሽን መስዬ ፣
በአንቺነትሽ ታዛ ፣ ስኖር ተጠልዬ ፡፡
በፍቅርሽ ታመምኩኝ ፣
ሞቼ ተቀበርኩኝ ፣
"ስሞት እንዳትረሺኝ" ፣ ብዬ ተናዘዝኩኝ ፡፡
ግና እንዲህ ሆኖ ፣
ነፍሴ በ'አንቺ ችሎት ፡ ላይፀድቅ ተኮንኖ ፤
ቀብሬ ላይ ቆመዉ ፣ አፅሜ ላይ ተረቱ ፣
'ስለፍቅሯ ሞተ' ፣ ብለዉ ተዛበቱ ፡፡
# ተፈጠመ😊

JOIN SHARE & LIKE
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe

💞የፍቅር_ደብዳቤ💞
┄┄┉┉✽»🌹🌹»✽┉┉┄┄
▷◌ይቆጨኝ ነበረ◌◁

ከፍቅርሽ ከፍታ~ ላ'ፍቃሪ ከራቀው፤
ኩራት ከውበት ጋር~ ከተደባለቀው፤
ከሚታየው ርቆ~ የዝናሽ ቅርንጫፍ፤
ከጥላቻሽ አናት~ ከመፈቀርሽ ጫፍ፤
አላፈቅርም ብለሽ፣
አልወድህም ብለሽ፣
እንኳን~ ገፍትረሺው፤
እንኳን መሬት~ ጣልሺው፤
እንኳንም ባንቺ እጅ~ ልቤ ተሰበረ፤
ባላፈቅርሽ ኖሮ~ ይቆጨኝ ነበረ።
[ በለጠ ተክሉ ]

JOIN SHARE & LIKE
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe

💞የፍቅር_ደብዳቤ💞
┄┄┉┉✽»🌹🌹»✽┉┉┄┄
ምኞት

አምላክን ለምኜው አንቺም ፈቅደሽልኝ
ከእኔነቴ መሀል አንዱን ሁን ብትይኝ
ከአንጀትሽ መንጭቼ
ከዐይንሽ ተወልጄ
በጉንጭሽ ወርጄ
ከንፈርሽ ላይ ብቀር
ዕንባሽ እሆን ነበር

JOIN SHARE & LIKE
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe

💞የፍቅር_ደብዳቤ💞
┄┄┉┉✽»🌹🌹»✽┉┉┄┄
የፍቅር ደብዳቤ(YE FIKR DEBDABE💌📩) pinned « ጓደኝነት እና ጾታዊ ፍቅር #በቁምላቸው ደርሶ @Yefikrdebdabe @Yefikrdebdabe ፧ ፧ ውድ የ የፍቅር ደብዳቤ ቤተሰቦች እንደምን ሰነበታችሁ?  ዛሬ ላወራችሁ የወደድኩት ስለ ጓደኝነት (Friend zone) እና ጾታዊ ፍቅር (Romantic relationship) ነው:: በዚህቀጠና ርዕስ ዙሪያ ከዚህም ከዚያም ያሰባሰብኩትን መረጃ እነሆ ብያለሁ፡፡ ስንቶቻችን ነን በጓደኝነት ቀጠና ውስጥ…»
◈◈◈◈እኔ_ና_ጊዜ◈◈◈◈

ጊዜ አጥቼ እንጂ፣ ፍቅሬን ለማስረዳት
የሰማንያ ሚስቴን፣ በጣም ነው ‘ምወዳት፡፡
ተወጥሬ እንጂ፣ ሀገሬን በማልማት
መቼ ዝም እል ነበር?፣ ልጄ ‘በራብ’ ሲሞት፡፡
ቸኩዬ ነው እንጂ፣ ስሮጥ ለቁም-ነገር
ሁለት ሰው ገጭቼ፣ አላመልጥም ነበር!!!
በተለይ በተለይ…
ጊዜ አጣሁኝ እንጂ፣ ጥቂት ፋታ ባገኝ
ስለ ጊዜ ጥቅም፣ የምለው ነበረኝ !!!
😝🙈

መልካም ቀን !!!
JOIN SHARE & LIKE
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe

💞የፍቅር_ደብዳቤ💞
┄┄┉┉✽»🌹🌹»✽┉┉┄┄
የፍቅር ደብዳቤ(YE FIKR DEBDABE💌📩) pinned « ሰላም ወድ የፍቅር ደብዳቤ ቻናል ተከታታዮቻችን አንድ ልብ ወለድ ልናቀርብላቹ ወደድን እንደምታወቀው በ ፌስቡክ ብዙ ተቀባይነትን ያተረፈ ነው እርዕሱም #ፍቅር-አቅም-ሲያጣ ይሰኛል እንደምትወዱት አሌጠራጠርም ለቻናላችን አዲስ የሆናቹ እንድትቀላቀሉን አሳስባለው። @Yefikrdebdabe @Yefikrdebdabe 👍👍👍 ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ፍቅር አቅም ሲያጣ»
አንቺን ካፈቀርኩሽ
እልፍ አእላፍ ግዜ፣ ትዝታሽ ተሻለ
ርቀሽ ሄደሽ እንኳን፣
ረስተሺኝ እንኳን፣
ጥሎኝ ግን አልሄደም፣ ዛሬም አብሮኝ አለ።

JOIN SHARE & LIKE
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe

💞የፍቅር_ደብዳቤ💞
┄┄┉┉✽»🌹🌹»✽┉┉┄┄
#ማፍቀሬን_አልክድም❤️


ማፍቀሬን አልክድም አዎ ወዳታለው
እንደዉቂያኖስ ስፋት እስከ አድማስ እንደተንጣለለው
እንደሰማይ ርቀት ከላያችን በዋለው

እንደ ፀሀይ ሙቀት እንደ ወጣችው ደምቃ
እንደ ጨረቃ ውበት እንደምትታየው ርቃ

እንደ ሰባኪው ወንድም እንደ አስተማሪው አባት
እንደ ቀዝቃዛው ጥላ እንደሚፋጀው እሳት

ከላይ እንደጠቀስኳቸው እንደሁሉም ፀባይ
በልቤም እንደቀሩት በአይንም እንደማይታይ
እኔ ከመሬት ሆኜ በፍቅሯ ስሰቃይ
አምላክ ከላይ ሆነህ ይሄንን ሁሉ ስታይ

አንድ መንገድ አሳይኝ ቀኑ ሳይጨልም

JOIN SHARE & LIKE
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe

💞የፍቅር_ደብዳቤ💞
┄┄┉┉✽»🌹🌹»✽┉┉┄┄
አደራ ጠርጥሪኝ

ስምሽን ስሰማ እንባ አይኔን ካሞቀኝ
ስላንቺ ሳወራ ሳግ ደርሶ ካነቀኝ
ፀሀይ ከበረደኝ ሳቅ ከኔ ከራቀ
መከፋት ደስታየን ከእኔ ከሰረቀ

አደራ ጠርጥሪኝ
ናፍቀሽኝ ይሆናል ሰው ልከሽ አስጠሪኝ

በእብዶች መካከል ደህና ከተሰኘሁ
በዝናብ ሲርሱ ደርቄ ከታየሁ
በትልቅ ሰው ለቅሶ ሳቄ ካመለጠኝ
ሀገር ባሳቀ ቀልድ እንባ ካጠመቀኝ

አደራ ጠርጥሪኝ
ናፍቀሽኝ ይሆናል ሰው ልከሽ አስጠሪኝ

ከጨረቃ ጋራ ሳወጋ ካመሸሁ
ከሚያውቁሽ ከሚያውቁኝ ከራሴ ከሸሸሁ
አለም ከደበተኝ ከከረፋኝ ሀገር
በሆነ ባልሆነው ካለኝ ነገር ነገር

አደራ ጠርጥሪኝ
ናፍቀሽኝ ይሆናል ሰው ልከሽ አስጠሪኝ

ይሄው አሁን እንኳ
ስላንቺ እየፃፍኩኝ ላብ ሞልቷል ግንባሬ
ቁጭ ብየ ራሱ ልሩጥ ይላል እግሬ

እኔ እወድሻለሁ ማለቱን ትቻለሁ
በስምሽ መማሉን ረስቼዋለሁ
ለምን ለምን ለምን
ለምን አንቺን ብቻ ለምን ከሰው መርጦ
የሚያርበተብተኝ
የሚያብሰከስከኝ ከሌላው አብልጦ
....ማለቱን ካበዛሁ

አደራ ጠርጥሪኝ
ናፍቀሽኝ ይሆናል ሰው ልከሽ አስጠሪኝ

አወ ናፍቀሽኛል አልክድም ወድቄ
ዝም ብለሽ ነይልኝ አታብዢ ጥያቄ
መልሴ ሁኝኝና
ከወደቅኩበት ጥግ ነይ ፈልገሽ አንሺኝ
መራቅሽ አሞኛል በመቅረብ ፈውሺኝ


አደራ......


JOIN SHARE & LIKE
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe

💞የፍቅር_ደብዳቤ💞
┄┄┉┉✽»🌹🌹»✽┉┉┄┄
◆◆◆ብስል እንደ ጥሬ◆◆◆

ሳንተያይ ...ተሳስበን ፤
በጥቅሻ ....ተጠራርተን፤
ቃል ሳይወጣ ...ተግባብተን፤
ተለያይተን..... ተገናኝተን ፤
ተገናኝተን..... ተለያይተን ፤
ሳንግባባ .....ብንጋባ ፤
ፍቅር ገደል ገባ ።
«ጨዋታው ፈረሰ አባይ ደፈረሰ።»
ያኔ ባሳለፍነው የእቃቃ ጨዋታ፤
ዛሬም በአዋቂነት አብሮነት ተገታ ።

JOIN SHARE & LIKE
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe

💞የፍቅር_ደብዳቤ💞
┄┄┉┉✽»🌹🌹»✽┉┉┄┄
🙏ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዩች በሙሉ እንኳን ለኢድ አል አድሐ (አረፋ) በዓል አደረሳችሁ፡፡ ሁላችሁም በያላችሁበት መልካም በዓልን ታሳልፉ ዘንድ እንመኛለን

ኢድ ሙባረክ!!!
——————————
💞የፍቅር_ደብዳቤ💞
┄┄┉┉✽»🌹🌹»✽┉┉┄┄
🌼🌼 መልካም አዲስ ዓመት 🌼🌼
🌼🌼 Happy New Year 🌼🌼


ሰላም ፣ ፍቅር ፣ ጤና ለ ሁላችን።
ስንት ጊዜ ይፈጃል ምን ያህል አመታት
ስንት ሰዉ ይበቃል ትዝታን ለመርሳት

ምን የሚሉት ጂኒ ካንተ ጋር አሰረኝ
የትኛዉ መለኮት በፍቅርህ ጠፈረኝ

በየትኛዉ ጥበብ በየትኛዉ ዘዴ
በየትኛዉ ብልሀት አወከዉ የሆዴን

እንጃ................
ጊዜም መልሱ ጠፋበት መሰለኝ
ካንተ ጋር ይነጉዳል ጥያቄ እያጫረኝ

ስንት ዘመን ቀረኝ
ስንት እድሜ ይተርፈኝ
መቼ ያሳርፈኝ

ትዝታህ ጠቢቡ
ትዝታህ ብልሁ

ትዝታህ ብልጥ ወዳጅ
እያሳሳቀ ነዉ አብሮ ሚያሳቅቀኝ
እያጫወተ ነዉ እድሜዬን የቀጨኝ

ወይ እሱ ይተወኝ ወይ አንተ ደግመህ ና
ትዝታህን ዉሰድ እኔን መልስና።

ትዝታ ወልዴ

JOIN SHARE & LIKE
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe

💞የፍቅር_ደብዳቤ💞
┄┄┉┉✽»🌹🌹»✽┉┉┄┄
አፈቅርሻለው ❤️

--አፌ ለመናገር
-ፈራ ተባ ቢልም
--ቅንጣት ታክል ድፍረት
--ርቆኝ ብቸገርም
--ሻካራ አይደለም ውስጤ አንቺን አልረሳም
--ለመናገር ባልችል ቃሉን ባላወጣም
--ውዴ አፈቅርሻለው ወድሻለው በጣም::


JOIN SHARE & LIKE
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe

💞የፍቅር_ደብዳቤ💞
┄┄┉┉✽»🌹🌹»✽┉┉┄┄
ሊንኩን እየነካችሁ Tap Tap በማድረግ ፤ Task ውስጥ የሚሰጧችሁን ትዕዛዞች በመተግበር በሚሊዮን የሚቆጠሩ coin' ኦችን ሰብስቡ። 😊

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.tg-me.com/tapswap_bot?start=r_1257724611

እንዳንቺ ምወደው፣
የለኝም በምድር
የዘላለሜ ነሽ፣
ያስተማርሽኝ ፍቅር፣
ሂወቴ ሰመረ፣
አንቺን ያገኘው ለት፣
ባዶ ማንነቴ፣
ሞላልኝ አየሁት።


 መልካም ምሽት 🥰

JOIN SHARE & LIKE
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe

         💞የፍቅር_ደብዳቤ💞
  ┄┄┉┉✽»🌹🌹»✽┉┉┄┄
2024/05/04 09:34:12
Back to Top
HTML Embed Code: