Telegram Web Link
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኢራን በመካከለኛው ምስራቅ ባሉ የአሜሪካ የጦር ሰፈሮች ላይ የበልስቲክ ሚሳይል መተኮስ ጀምራለች። በዚህም በካታር እና በተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ያሉ የጦር ሰፈሮች ኢላማ እንደተደረጉ ሲነገር የአሜሪካ የሚሳይል መከላከያዎች መደረጋቸው ታውቋል።

@YeneTube @FikerAssefa
Forwarded from YeneTube
#ቴምርሪልስቴት መሀል ሣር ቤት አፓርትመንት ሽያጭ
‼️7ሳይቶችን ስርተን አስረክበናል አሁን ላይ ደግሞ መሀል ሣር ቤት AU አፓርትመንት ሽያጭ

👉1መኝታ 75ካሬ
10%ቅድመ ክፍያ 802,500ብር
ሙሉ ክፍያ 8,025,000ብር
👉2መኝታ 94ካሬ
10% ቅድመ ክፍያ 1,005,800ብር
ሙሉ ክፍያ 10,058,000ብር
👉2መኝታ 103ካሬ
10%ቅድ ክፍያ 1,102,100ብር
ሙሉ ክፍያ 11,021,000ብር
👉3መኝታ 132ካሬ
10%ቅድመ ክፍያ 1,412,400ብር
ሙሉ ክፍያ 14,124,000ብር
👉3መኝታ 146ካሬ
10%ቅድመ ክፍያ 1,562,200ብር
ሙሉ ክፍያ 15,622,000ብር
‼️ቀሪውን 90% በ 18ዙሪ ያለምንም ጭማሪ በብር የሚከፍሉት ነው
ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
       👇👇👇👇👇👇
     +251939770177
     +251996856273
https://www.tg-me.com/TemerRealEstateSalesConsultant
WhatsApp. https://wa.me/251939770177
Forwarded from YeneTube
አቅመ ደካማወችን ሀረጋውያኖችን በነፃ

https://vm.tiktok.com/ZMSayMdXa
በተለያየ የጤና ችግር የሚሰቃዩትን እየ ፈወሰ
ደስታቸውን እየመለሰ የሚገኘውን የህክምና ተቋም https://vm.tiktok.com/ZMSay8eV2/
ሰወች እንዴት እንደተፈወሱ ሲመሰክሩ እንስማ እንይ ቻናሉን እንቀላቀል
https://vm.tiktok.com/ZMSaDEhoN

በስጋውይም ሆነ በመንፈስ ደውየ ከተቸገሩ መተው በመመርመር ይታከሙ ይፈወሱ
  44ት አይነት በሽታወችን እየፈወስን እንገኛለን
  አድራሻ አዲስ አበባ አየርጤና ወደካራ ናትራን ኩፓንያ ፊት ለፊት
ቁጥር ሁለት ባህርዳር ዲያስፖራ በአሮጌው አስፓልት መስጊዱ ፊት ለፊት
☎️ 0917040506
☎️0912718883
ይደውሉ ይምጡ ይታከሙ ይፈወሱ ይመስክሩ
Forwarded from YeneTube
Ethiopian Building Code Standards
Private Sector Engagement in Code Revision: Final Week – Week 4 Sessions


We're closing out our 14-part expert-led workshop series with two crucial technical sessions in Week 4:

🧱 Concrete Design & Specifications
📏 Technical Specs & Measurement Methods


📅 Tuesday, June 24, 2025
📍 The Urban Center, Addis Ababa
🖥 Live on TUC Facebook page & Google Meet (link shared 30 min before each session)
☕️ Free sessions with refreshments

📲 Register now: https://forms.gle/NewtRdbnasiUFW6r7

🔗 Let’s finish strong, join the conversation, contribute your perspective, and help shape Ethiopia’s future building code.

Many thanks to all our incredible partners for making this journey possible!

#EBCS #CodeRevision #BuiltEnvironment #ECA #CoTBE #TUC #EngineeringEthiopia #ConstructionStandards #UrbanDevelopment #ProfessionalEngagement
Forwarded from YeneTube
🚀 HuluAds በይፋ ስራ ጀምሯል! 🎉

🥳 እንኳን ደስ አላችሁ! 🥳


ንግድዎን 💼፣ ቻናልዎን 📢፣ ወይም አገልግሎትዎን 🛠️ በሺዎች ለሚቆጠሩ ተጠቃሚዎች ያስተዋውቁ።

በHuluAds ምን ያገኛሉ?
* ማስታወቂያዎችን በቀላሉ ይፍጠሩ
* 📈 የቻናልዎን ተከታዮች ቁጥር ያሳድጉ
* 🎯 በመረጡት የቴሌግራም ቻናል ላይ ያስተዋውቁ
* 💸 ተደራሽነትዎን በቀላሉ ያስፉ
👇 ማስታወቂያ መስራት ለመጀመር ሊንኩን ይጫኑ 👇
[https://www.tg-me.com/HuluAdsBot/start](https://www.tg-me.com/HuluAdsBot/start)

አሁኑኑ ይጀምሩ! 🌟
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
እስራኤል ኢራንን የተኩስ አቁም ስምምነቱን በመጣስ ወነጀለች!

የእስራኤል መከላከያ ሚኒስትር እስራኤል ካትዝ ኢራንን የተኩስ አቁም ስምምነቱን በመጣስ ወነጀሉ።

አክለውም የእስራኤል መከላከያ ኃይል “ኢራን የተኩስ አቁሙን በመጣሷ በቴህራን ማዕከላዊ ክፍል የሚገኙ ዒላማዎች ላይ ከበድ ያለ ጥቃት በመፈፀም ምላሽ እንዲሰጥ” ማዘዛቸውን ተናግረዋል።

የእስራኤል መከላከያ ኃይል ከእስራኤል የተተኮሱ ሚሳዔሎችን የአየር መቃወሚያው ማምከኑን ተናግሮ ነበር።

@YeneTube @FikerAssefa
"የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ የማንነት ጥያቄ በሕጋዊና በፍትሐዊ መንገድ መመለስ አለበት" -አቶ ጌታቸው ረዳ

“የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ የማንነት ጥያቄ በሕጋዊና በፍትሐዊ መንገድ መመለስ አለበት” ሲሉ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምሥራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ጌታቸው ረዳ ገለጹ።አቶ ጌታቸው ረዳ ይህንን የተናገሩት ትላንት ሰኔ 16 ቀን 2017 ዓ.ም ከአማራ ክልል ፕሬዝዳነት አቶ አረጋ ከበደ እና ከአከባቢው አመራሮች ጋር በመሆን በሁመራ ከተማ ከነዋሪዎች ጋር በተደረገ ውይይት ወቅት መሆኑን ከአሚኮ ያገኘነው መረጃ ያሳያል።

“የማንነት ጥያቄ መኖሩን እናምናለን” ሲሉ አቶ ጌታቸው ተናግረዋል ያለው ዘገባው “ጥያቄው ግን በሕጋዊና በፍትሐዊ መንገድ መመለስ አለበት” ማለታቸውንም አሰታውቋል።“ጥያቄው የግለሰብ ጥያቄ ባለመኾኑ የሕዝቡን ድምጽ መስማት ይገባል” ሲሉ አቶ ጌታቸው ተናግረዋል ያለው የአሚኮ ዘገባ “ጥያቄው የግለሰብ ጥያቄ ባለመኾኑ የሕዝቡን ድምጽ መስማት ይገባል” ማለታቸውንም አካቷል።

“የህውሓት መሪዎች የትግራይ ሕዝብ ፍጹም የተለያዩ አካላት መኾናቸውንም ተናግረዋል” ያለወ ዘገባው “ሰላምን ለመፍጠርም ሁለቱን አካላት ለየብቻ መመልከት ጠቃሚ ነው” ሲሉ መግለጻቸውንም አስታውቋል።“ሰው ከመሬት በላይ ከፍ ብሎ መታየት አለበት፣ የወልቃይትን ሕዝብ ሕዝቤ ነው ብሎ መቀበል ይገባል” ማለታቸውንም ዘገባው አመላክቷል።

የአማራ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ አረጋ ከበደ በበኩላቸው “የወሰንና የማንነት ጥያቄ ጉዳይ በብረትና በጉልበት ለመፍታት ማሰብ ተገቢ አይደለም” ሲሉ በመድረኩ ላይ መናገራቸውን ዘገባው አስታውቋል።“የወሰንና የማንነት ጥያቄ ጉዳይ በብረትና በጉልበት ለመፍታት ማሰብ ተገቢ አለመኾኑን አንስተዋል” ያለው ዘገባው “በየትኛውም ወገን በኩል ጉዳዩን ዘላቂ ሰላም በሚያመጣና ሕጋዊ ቅቡልነት ባለው መንገድ መፍታት ይገባል” ማለታቸውንም አካቷል።

“ጉዳዩን ከመሠረቱ መፈታት የሚቻለው ከጉልበት ይልቅ ሰላማዊ አማራጭን በመጠቀም ነው” ማለታቸውነ ያካተተው ዘገባው “የአማራ ክልል ሕዝብና መንግሥት በጉልበት የሚመጣበት ኀይል እስካልመጣ ድረስ ሰላማዊ አማራጭን እንደሚጠቀም አስገንዝበዋል” ብሏል።

በሂዩማን ራይትስ ዋች ባወጣው ሪፖርት ላይ ስማቸው ተጠቅሶ በአካባቢው ማንነትን መሠረት ያደረገ ወንጀል ሰርተዋል በማለት ክስ የቀረበባቸው ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ በውይይቱ ላይ ከክልሉ ፕሬዝዳንት ከአቶ አረጋ ከበደ እና ከአቶ ጌታቸው ረዳ ጋር ተቀምጠው በውይይቱ መሳተፋቸውን ዘገባው ጠቁሟል።

ኮለኔል ደመቀ በውይይቱ ላይ “በሰላማዊው የትግራይ ሕዝብ ላይ ችግር እንዲፈጠር አንፈልግም” ማለታቸው የጠቆመው ዘገባው “የወልቃይት ጠገዴን ሕዝብ የዘመናት ጥያቄ በአግባቡ መፍታት ይገባዋል፣ ጥያቄው ሕጋዊና ሀገራዊ መልስ ያሻዋል” ማለታቸውን አካቷል።“የወሰንና ማንነት ኮሚቴው የሚያነሳው ይህ ጥያቄ በአግባቡ አለመመለስ እንደገና በደልና ደም መፋሰስ እንዳያስከትል በጥንቃቄ ሊታይ እንደሚገባ” ማለታቸውንም አስታውቋል።

@YeneTube @FikerAssefa
ኢራን በአሜሪካ ወታደራዊ ጦር ሠፈር ላይ የተፈጸመው ጥቃት “ከኳታር ጋር የሚያገናኘው የለም” አለች!

የኢራን ውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ሰኞ ዕለት በአሜሪካ በሚተዳደረው አል ኡዲድ የጦር ሠፈር ላይ የተፈጸመው ጥቃት ከኳታር ጋር “የሚያገናኘው የለም” አሉ።የጦር ሰፈሩ የሚገኘው ኳታር ቢሆንም ቃል አቀባዩ ኢስማኤል ባጋህኢ ግን የኢራን እርምጃ “ራስን የመካለከል ነው” ብለዋል።

ባጋህኢ በኤክስ ገጻቸው ላይ በለጠፉት ጽሑፍ "ኢራን ኳታርን እና ሌሎች ጎረቤት አገራትን በተመለከተ ለመልካም ጉርብትና ፖሊሲዋ ሙሉ በሙሉ ቁርጠኛ ነች" ብለዋል።"የአሜሪካ/እስራኤል የወንጀል ጥቃቶች እና በኢራን ላይ ያላቸው የተሳሳቱ ፖሊሲዎች በእኛ እና በቀጠናው ወንድማማች አገሮች መካከል መለያየት መፍጠር የለባቸውም" ብለዋል።

@YeneTube @FikerAssefa
📲iPhone 16
💾Internal Storage:256GB
🔋battery:100%
👌Condition: New
💲PRICE-115,000birr
♦️Dont miss out on this!
☎️Contact: @adagioandante
0924769665
YeneTube
"የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ የማንነት ጥያቄ በሕጋዊና በፍትሐዊ መንገድ መመለስ አለበት" -አቶ ጌታቸው ረዳ “የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ የማንነት ጥያቄ በሕጋዊና በፍትሐዊ መንገድ መመለስ አለበት” ሲሉ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምሥራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ጌታቸው ረዳ ገለጹ።አቶ ጌታቸው ረዳ ይህንን የተናገሩት ትላንት ሰኔ 16 ቀን 2017 ዓ.ም ከአማራ ክልል ፕሬዝዳነት አቶ አረጋ ከበደ እና ከአከባቢው…
“እኔ በወልቃየትም ይሁን ጸገዴ የኢኮኖሚ ተጠቃሚነት እንጂ የማንነት ጥያቄ አለ ብየ አላምንም” ሲሉ አቶ ጌታቸው ረዳ አስተባበሉ!

“እኔ በወልቃየትም ይሁን ጸገዴ የማንነት ጥያቄ አለ ብየ አላምንም” ሲሉ አቶ ጌታቸው ረዳ ለአዲስ ሰታንዳርድ አስታወቁ፤ “የኢኮኖሚ ተጠቃሚነት ጥያቄ እንዳለ አውቃለሁ” ብለዋል።

ትላንት ሰኔ 16 ቀን 2017 ዓ.ም በሁመራ የተካሄደውን ውይይት ተከትሎ የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) ባወጣው ሪፖርት “የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምሥራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ጌታቸው ረዳ የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ የማንነት ጥያቄ ተገቢ መኾኑን እናምናለን ብለዋል” ሲል ያወጣው ሪፖርት አስተባብለዋል።

ዛሬ ሰኔ 17 ቀን 2017 ዓ.ም ቀትር ላይ በጉዳዩ ዙሪያ አዲስ ስታንዳርድ የጠየቃቸው አቶ ጌታቸው “ከአውዱ ውጭ የተወሰደ ነው” ብለዋል።

በመድረኩ ላይ የገለጽኩት “እኔ በወልቃየትም ይሁን ጸገዴ የማንነት ጥያቄ አለ ብየ አላምንም፣ የኢኮኖሚ ተጠቃሚነት ጥያቄ እንዳለ አውቃለሁ፤ ያም ሁኖ ግን የእኔ እምነት እንደተጠበቀ ሁኖ፣ እዚህ ያላችሁ ሰዎች አለ ብላችሁ የምታምኑ ከሆነ፣ የሆነ ይሁን ጥያቄ በሰላማዊ እና በህጋዊ መንገድ ብቻ ነው መፈታት ያለበት” የሚል ነው ሲሉ ተናግረዋል።

በመድረኩ ላይ የነበሩት አብዘሃኛዎቹ የአስመላሽ ኮሚቴ መሆናቸው በመግለጽ “ወደ ደጋውመ ወጥተን ህዝቡም ጋር ተነጋግረን የህዝቡ ስሜት ምን እንደሆነ በተሟላ መልኩ ለመረዳት እንሞክራለን” ስለ ነግሬያቸዋለሁ ብለዋል።

Via AS
@YeneTube @FikerAssefa
አስቸኳይ መረጃ
#ቴምርሪልስቴት
‼️ፒያሳ ሊሴ ገ/ማርያም ትምህርት ቤት ፊት ለፊት ያለውን ሳይት ለሽያጭ አውጥተናል

10% ቅድመ ክፍያ
ሰፊ የጋራ መገልገያ
ቢያከራዩት,ቢሸጡት ወይም ቢኖሩበት አዋጭ
ተመጣጣኝ ዋጋ

🏡  ሊሴ ገ/ማርያም አጠገብ
       👉1 መኝታ 63ካሬ=
     10% ቅድመ ክፍያ 693,000 ብር
        ሙሉ ክፍያ 6,930,000 ብር

         👉2 መኝታ 86 ካሬ
        10%ቅድመ ክፍያ 946,000 ብር
        ሙሉ ክፍያ 9,460,000 ብር

        👉3 መኝታ 114 ካሬ
      10%ቅድመ ክፍያ 1,219,800 ብር
      ሙሉ ክፍያ 12,198,000 ብር
       
👉ቀሪውን 90% በ16ዙር ብር ያለምንም
ጭማሪ በብር ከፍለው የሚጨርሱት

👉Other locations include
📌 ሳር ቤት
📌  አያት
👉30% እና ከዛ በላይ ለሚከፍል ከከፈሉት ላይ 25% ደረስ የሚደርስ ቅናሽ

⚠️በተጨማሪም ሱቅ በ900ሺ ብር ቅድመ ክፍያ እዛው ፒያሳ ሚኒሊክ አደባባይእየሸጥን እንገኛለን::

ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
       👇👇👇👇👇👇
     +251976195835

WhatsApp
Message Temer properties on WhatsApp. https://wa.me/251976195835

Telegram user
@Ruthtemersales

TEMER PROPERTIES
Create | Construct | Deliver
#TemerProperties #Temerrealestate
በአማራ ክልል ባለው የጸጥታ ችግር ምክንያት በግንባታው ዘርፍ የተሰማሩ ተቋማት ከሥራ እየወጡ መሆኑ ተገለጸ!

በአማራ ክልል በግንባታው ዘርፍ ላይ የሚሰሩ ተቋማት አብዛኞቹ በክልሉ በሚስተዋልው የጸጥታ ችግር ምክንያት ከሥራ እየወጡ መሆኑን የክልሉ ኮንስርታክሽን ሥራ ተቋራጮች ማህበር ለአሐዱ ገልጿል፡፡በክልሉ ከ3 ሺሕ በላይ ተቋማት በግንባታው ዘርፍ ለመንቀሳቀስ ፈቃድ አውጥተው ይሰሩ እንደነበር የገለጸው ማህበሩ፤ በማህበሩ ሥር ደግሞ ከ765 በላይ ተቋማት እንደነበሩ አስታውቋል፡፡

"ነገር ግን ክልሉ ላይ በተፈጠረው የጸጥታ ችግር ምክንያት ምቹ ሁኔታ ባለመኖሩ፤ አብዛኞቹ ጨረታዎች ለመንግሥት የልማት ድርጅቶች የሚሰጡ በመሆናቸው ብዙዎቹ በአቅም ማነስ ምክንያት ከዘርፉ እየወጡ ነው" ሲሉ የማህበሩ ፕሬዝደንት አቶ ሙሉቀን ቢተው ለአሐዱ ገልጸዋል፡፡"ችግሩን ለማስተካከል ይመለከታቸዋል የተባሉ አካላትን ጠይቀናል ነገር ግን ምንም መፍትሄ ማግኘት አልተቻለም" ያሉት አቶ ሙሉቀን፤ በእዳ ምክንያት ቋሚ እና ተንቀሳቃሽ ንብረቶቻቸውን ያጡ እንዲሁም ከዘርፉ የወጡ እና ሌላ ዘረፍ የቀየሩም ባለሙያዎች መኖራቸውን ተናግረዋል፡፡

"አሁን ላይ በክልሉ ከሚሰሩት የግንባታ ሥራዎች ውስጥ በግብረ-ሰናይ ድርጅቶች የሚመጡ ግንባታዎች ብቻ በግሉ ዘርፍ እየተሰሩ ነው" ብለው፤ ነገር ግን ይህ ለሁሉም የሚዳረስ እና ሰፊ ባለመሆኑ ችግሩ ባለሙያዎቹ ሥራ እንዲያጡ ምክንያት መሆኑን ገልጸዋል፡፡የማህበሩ ፕሬዝደንት "በግንባታው ዘርፍ ተሰማርተው የነበሩና በአሁኑ ወቅት ከሥራ የወጡ ተቋማት ምን ያህል ናቸው?" ሲል አሐዱ ላቀረበላቸው ጥያቄ ምላሽ ከመስጠት ተቆጥበዋል፡፡

ከዘርፉ ለመውጣታቸው የጸጥታቸው ችግር እና የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ያለ ጨረታ የሚወስዷቸው ፕሮጀክቶች መብዛት ዋና ምክንያቶች ናቸው ተብሏል፡፡

Via Ahadu
@YeneTube @FikerAssefa
“የአሜሪካ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ በግብርናው ዘርፍ እንዲሳተፉ ፕሬዚዳንት ታዬ ያቀረቡት ጥያቄ ትክክለኛ ነው” - የአሜሪካን ኤምባሲ

በአዲስ አበባ የሚገኘ የአሜሪካን ኤምባሲ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ “የአሜሪካ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ በተለያዩ የግብርና ዘርፎች መዋዕለ ንዋያቸውን እንዲያፈሱ ያቀረቡትን ጥያቄ የሚደገፍ ነው ሲል እውቅና እንደሚሰጠው አስታወቀ።

ፕሬዚዳንቱ በአንጎላ ሉዋንዳ እየተካሄደ ባለው የአፍሪካ አሜሪካ የቢዝነስ ጉባዔ ጎን ለጎን የአፍሪካና የአሜሪካ የግብርና፣ የምግብ እና የቢዝነስ ዘርፍን ለማጠናከር ያለመ የፓናል ውይይት ላይ ተሳትፈዋል።ፕሬዚዳንት ታዬ በፓናል ውይይቱ ባስተላለፉት መልዕክት፣ አሜሪካ አሁን ላይ በአፍሪካ ያላትን የኢንቨስትመንት ተሳትፎ ለማሳደግ ያላትን ፍላጎት አድንቀዋል።

አፍሪካ የአሜሪካ የኢንቨስትመንት መዳረሻ የሚሆን አቅም እንዳላት ጠቅሰው፣ በአፍሪካ በኩል ሊለማ የሚችል መሬት፣ የሰው ሃብትና ትክክለኛ ፖሊሲ መኖሩን ማረጋገጥ ይገባል ብለዋል።በተለይም በኢትዮጵያ ለእርሻ ሥራ መዋል የሚችል ሰፊ ለም መሬት እንዳለ እና ይህንን የግብርና ሥራ ሊያከናውን የሚችል የሰው ሃይል መኖሩንም አስረድተዋል፡፡

ኤምባሲው በይፋዊ የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቹ ባጋረው መልዕክት በኢትዮጵያ “እምቅ አቅም መኖሩን” እንደሚስማማ ገልጾ “በሯ የተከፈ፣ ለቢዝነስ ምቹ የሆነች ኢትዮጵያ ራሷን እና ቀጣናውን ወደፊት ታራምዳለች” ብሏል።በአዲስ አበባ የሚገኘው የአሜሪካን ኤምባሲ የፕሬዝዳንቱን ጥሪ እንደሚደግፈው እና ትክክል መሆኑን በማህበራዊ ትስስር ገጾቹ ላይ ባጋራው መረጃ አስታውቋል።

@YeneTube @FikerAsseda
ክሊዮፓትራ ግብፃዊት ነበረች?

ክሊዮፓትራ፣ ታላቋ ግብፅ ንግሥት በእርግጥ ግብፃዊት ነበረች? አንዳንድ የታሪክ መጻህፍት እና ሆሊውድ እንደዚያ አድርጎ ሲስላት ተመልክተናል።

እውነቱ ግን፣ ክሊዮፓትራ መቄዶኒያዊ ግሪክ ነበረች፤ የታላቁ እስክንድር ጄኔራል በሆነው በፕቶለሚ የተመሠረተው የፕቶለማይክ ሥርወ መንግሥት አካል ነበረች። ቤተሰቧ ግብፅን ለብዙ መቶ ዓመታት ቢገዛም፣ በዘር ግን ግሪካውያን ነበሩ። ክሊዮፓትራ ምንም እንኳን የግብፅን ባህል ብትቀበልም የግብጽን ቋንቋን የተናገረች የመጀመሪያዋ ፕቶለሚ ብትሆንም፣ የዘር ግንዷ ግን ከግብጽ አልነበረም።

ሰላም ጤና ይስጥልኝ የቻናላችን በተሰቦች ዛሬ አብዛኛዎቻችን እውነተኛ ታሪክ እንደሆኑ የምናስባቸው ነገር ግን አፈ ታሪክ የሆኑ ታሪኮችን በዩቱብ ቻናላችን ይዘን ቀርበናል፣ ተከታተሉን።ቻናላችንንም ሰብስክራይብ ያድርጉ።

👇👇


https://youtube.com/watch?v=hhCgsXwlzO8&feature=shared
አስቸኳይ መረጃ
#ቴምርሪልስቴት
‼️ፒያሳ ሊሴ ገ/ማርያም ትምህርት ቤት ፊት ለፊት ያለውን ሳይት ለሽያጭ አውጥተናል

10% ቅድመ ክፍያ
ሰፊ የጋራ መገልገያ
ቢያከራዩት,ቢሸጡት ወይም ቢኖሩበት አዋጭ
ተመጣጣኝ ዋጋ

🏡  ሊሴ ገ/ማርያም አጠገብ
       👉1 መኝታ 63ካሬ=
     10% ቅድመ ክፍያ 693,000 ብር
        ሙሉ ክፍያ 6,930,000 ብር

         👉2 መኝታ 86 ካሬ
        10%ቅድመ ክፍያ 946,000 ብር
        ሙሉ ክፍያ 9,460,000 ብር

        👉3 መኝታ 114 ካሬ
      10%ቅድመ ክፍያ 1,219,800 ብር
      ሙሉ ክፍያ 12,198,000 ብር
       
👉ቀሪውን 90% በ16ዙር ብር ያለምንም
ጭማሪ በብር ከፍለው የሚጨርሱት

👉Other locations include
📌 ሳር ቤት
📌  አያት
👉30% እና ከዛ በላይ ለሚከፍል ከከፈሉት ላይ 25% ደረስ የሚደርስ ቅናሽ

⚠️በተጨማሪም ሱቅ በ900ሺ ብር ቅድመ ክፍያ እዛው ፒያሳ ሚኒሊክ አደባባይእየሸጥን እንገኛለን::

ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
       👇👇👇👇👇👇
     +251976195835

WhatsApp
Message Temer properties on WhatsApp. https://wa.me/251976195835

Telegram user
@Ruthtemersales

TEMER PROPERTIES
Create | Construct | Deliver
#TemerProperties #Temerrealestate
አቅመ ደካማወችን ሀረጋውያኖችን በነፃ

https://vm.tiktok.com/ZMSayMdXa
በተለያየ የጤና ችግር የሚሰቃዩትን እየ ፈወሰ
ደስታቸውን እየመለሰ የሚገኘውን የህክምና ተቋም https://vm.tiktok.com/ZMSay8eV2/
ሰወች እንዴት እንደተፈወሱ ሲመሰክሩ እንስማ እንይ ቻናሉን እንቀላቀል
https://vm.tiktok.com/ZMSaDEhoN

በስጋውይም ሆነ በመንፈስ ደውየ ከተቸገሩ መተው በመመርመር ይታከሙ ይፈወሱ
  44ት አይነት በሽታወችን እየፈወስን እንገኛለን
  አድራሻ አዲስ አበባ አየርጤና ወደካራ ናትራን ኩፓንያ ፊት ለፊት
ቁጥር ሁለት ባህርዳር ዲያስፖራ በአሮጌው አስፓልት መስጊዱ ፊት ለፊት
☎️ 0917040506
☎️0912718883
ይደውሉ ይምጡ ይታከሙ ይፈወሱ ይመስክሩ
Ethiopian Building Code Standards
Private Sector Engagement in Code Revision: Final Week – Week 4 Sessions


We're closing out our 14-part expert-led workshop series with two crucial technical sessions in Week 4:

🧱 Concrete Design & Specifications
📏 Technical Specs & Measurement Methods


📅 Tuesday, June 24, 2025
📍 The Urban Center, Addis Ababa
🖥 Live on TUC Facebook page & Google Meet (link shared 30 min before each session)
☕️ Free sessions with refreshments

📲 Register now: https://forms.gle/NewtRdbnasiUFW6r7

🔗 Let’s finish strong, join the conversation, contribute your perspective, and help shape Ethiopia’s future building code.

Many thanks to all our incredible partners for making this journey possible!

#EBCS #CodeRevision #BuiltEnvironment #ECA #CoTBE #TUC #EngineeringEthiopia #ConstructionStandards #UrbanDevelopment #ProfessionalEngagement
የ7 ጊዜ የፈረንሳይ ሊግ ዋን አሸናፊው ሊዮን ወደ ታችኛው ሊግ እንዲወርድ ተደረገ

በፈረንሳይ ሊግ ለበርካታ ዓመታት ተጽእኖ መፍጠር የቻለው ኦሎምፒክ ሊዮን የገጠመውን የገንዘብ ቀውስ ማስተካከል ባለመቻሉ ወደ ታችኛው የሊግ እርከን እንዲወርድ ተደርጓል።

በአሜሪካዊው ባለሀብት ጆን ቴክስተር የሚተዳደረው ሊዮን ከወራት በፊት ያለበትን የገንዘብ ቀውስ እንዲያስተካክል የተሰጠውን ጊዜ አልተጠቀመበትም ተብሏል።

የሊዮን 77 በመቶ ድርሻ ያለው የኤግልስ እግር ኳስ ግሩፕ ጥቅምት ወር ላይ ክለቡ 422 ሚሊዮን ፓውንድ ዕዳ እንዳለበት አሳውቆ ነበር።

ሊዮን ያለበትን የገንዘብ ዕዳ ማስተካከል አለመቻሉን የፈረንሳይ ክለቦች የገንዘብ አስተዳደር ቁጥጥር ዳይሬክቶሬት ይፋ አድርጓል።

በ2024/25 የውድድር ዓመት በሊጉ 6ኛ ደረጃን ይዞ በማጠናቀቅ በዩሮፓ ሊግ የመሳተፍ ዕድል የነበረው ሊዮን ወደ ታችኛው እርከን እንዲወርድም ተወስኖበታል።

የተጣለው ቅጣት ተገቢ እንዳልሆነ የገለጸው ክለቡ ይግባኝ እንደሚጠይቅም አሳውቋል።

ሊዮን ከ2002 ጀምሮ እስከ 2008 ለተከታታይ 7 ዓመታት የሊጉ ሻምፒዮን እንደነበር ይታወሳል።

@Yenetube @Fikerassefa
አሜሪካ በኢራን ላይ የፈጸመችው ጥቃት የኒውክሌር ማብላያ ይዞታዎችን እንዳላወደመ የአሜሪካ መከላከያ ማዕከል (ፔንታጎን) የደህንነት ግምገማ አሳየ‼️

ቅድመ ግምገማው ጥቃቱ የኢራንን የኒውክሌር መርሃ ግብር ምናልባትም በወራት ወደኋላ ሊመልሰው እንደሚችል ነው ያሳየው።

ኢራን ያበለጸገችው የዩራኒየም ክምችት አሜሪካ ቅዳሜ፣ ሰኔ 14/ 2017 ዓ፣ም በፈጸመችው ጥቃት አለመውደሙን የአገሪቱ የመከላከያ ደህንነት ኤጀንሲ ግምገማን የሚያውቁ ምንጮች ለቢቢሲ የአሜሪካ አጋር ሲቢኤስ ተናግረዋል።

ዋይት ሃውስ በበኩሉ "ይህ ፍጹም የተሳሳተ" ግምገማ" በማይረባ የደህንንት ማህበረሰብ ሾልኮ የወጣ ነው" ሲል ውድቅ አድርጎታል።

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በበኩላቸው የኢራን የኒውክሌር ይዞታዎች ሙሉ በሙሉ ወድመዋል በማለት በድጋሚ አጽንኦት ሰጥተው፤ "በታሪክ ውስጥ ስኬታማ ከሆኑ ወታደራዊ ጥቃቶች መካከል አንዱ የሆነውን ለማዋረድ" በሚዲያዎች የሚደረግ ሙከራ ሲሉ ከሰዋል።

@Yenetube @Fikerassefa
የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ከአሜሪካው ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ትብብር ጋር በጋራ ለመሥራት ተፈራረመ!

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ከአሜሪካው ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ትብብር ኩባንያ ጋር በሆቴልና ቱሪዝም ዘርፍ በጋራ ለመሥራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ሥምምነት ተፈራረመ።ሥምምነቱ ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ትብብር ተቋም ጋር ከ200 ሚሊየን ዶላር በላይ በሆነ ካፒታል በኢትዮጵያ በሆቴልና ቱሪዝም ኢንዱስትሪ ለመሰማራት የሚያስችለው መሆኑ ተገልጿል።

የሥምምነት የተደረገው መርሃ-ግብሩ የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ በተገኙበት በአንጎላ ሉዋንዳ እየተካሄደ ካለው የአፍሪካ አሜሪካ የቢዝነስ ጉባኤ ጎን ለጎን ነው ።ሥምምነቱን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ብሩክ ታዬ (ዶ/ር) እና የአሜሪካው ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ትብብር ኩባንያ ጋሬት ጊሽ ፈርመውታል።

ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ ሥምምነቱ ኢትዮጵያ የምትፈልገውና ከልማት ፕሮግራሟ ጋር አብሮ የሚሄድ ትልቅ የኢንቨስትመንት ሥምምነት መሆኑን አንስተዋል።የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ብሩክ ታዬ (ዶ/ር) በበኩላቸው፤ የተደረሰው ሥምምነት በዘርፉ የተመዘገቡ አበረታች መውጤቶችን ለማስቀጠል እንደሚያስችል ጠቅሰው፤ ኩባንያው በኢትዮጵያ የሚያደርገው ተሳትፎ በአፍሪካም ጭምር ተጽዕኖ ሊኖረው እንደሚችል ተናግረዋል።

የአሜሪካው ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ትብብር ተቋም ፕሬዝዳንትና ሥራ አስፈጻሚ ጋሬት ጊሽ በበከላቸው ሥምምነቱ አሜሪካ አፍሪካን በተመለከተ ለማጠናከር ያሰበችውን የንግድና ኢንቨስትመንት ዲፕሎማሲ የተከተለ መሆኑን ተናግረዋል።

(ኢዜአ)
@YeneTube @FikerAssefa
2025/07/02 02:15:52
Back to Top
HTML Embed Code: