Telegram Web Link
ጋቢ ማጋላሄስ በእሁዱ ጨዋታ የመሰለፍ ነገሩ አጠራጣሪ ነው ሲል አርቴታ ተናግሯል።

በእሱ ቦታ ማንን ማየት ትመርጣላችሁ?

🇪🇨ሂንካፔ?
🇮🇹ካላፊዮሪ?
🇪🇸ሞስኴራ
?

@ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL
380👍42😭12🤯11❤‍🔥1
📢📢1️⃣0️⃣0️⃣0️⃣0️⃣0️⃣ ብር ሽልማት ከዘመንቤት!🇬🇧


ሼር👇ፎሎው ካላረጉ አይሸለሙም!!!

﹌﹌﹌ ሪያል ማድሪድ 🇪🇸🇪🇸 ባርሴሎና﹌﹌﹌﹌

🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆

የፊታችን እሁድ October 26 🗓
ሪያል ማድሪድ
🇪🇸🇪🇸 ባርሴሎና

ዘመንቤት የጨዋታውን ትክክለኛ ጎል ውጤት በፌስቡክ በትክክል ለሚገምቱ 200 የስፖርት አፍቃሪያን ለእያንዳንዳቸው ወደ ዘመንቤት የግል አካውንታቸው የ500 ብር ሽልማት ገቢ ያደረጋል።

ውድድሩ ላይ ለመሳተፍ ....

.
👉 ይህን ፖስት ላይክ እና ሼር ያድርጉ

👉 የእርሶን ግምት ውጤት ኮመንት ያድርጉ💬
👉 ፌስቡክ ፔጃችንን ይቀላቀሉ እንዲሁም ለሁሉም ወዳጅዎ ያጋሩ
https://www.facebook.com/ZemenSportBetting

👉 ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ እንዲሁም ለሁሉም ወዳጅዎ ይጋብዙ

https://www.tg-me.com/zemen_bet

👉ኢንስታግራም አካውንታችንን ይቀላቀሉ እንዲሁም ለሁሉም ወዳጅዎ ያጋሩ

https://instagram.com/zemen_bet?utm_source=qr...

👉ቲክቶክ አካውንታችንን ፎሎው ፥ ሼር እንዲሁም ግምትዎን ያስቀምጡ

https://www.tiktok.com/@zemenbet_?_t=8epknVCYJqH&_r=1

🚫🚫🔞በአንድ አካውንት ከ 1ጊዜ በላይ ኮሜንት ማድረግ አይፈቀድም።

⚠️ማሳሰብያ የዘመንቤት የፌስቡክ ገጽ📱 እና ቴሌግራም ቻናላችንን 📱 ያልተቀላቀሉ እንዲሁም ፖስቱን ላይክ እና ሼር ያላደረጉ ተሳታፊዎች ተሸላሚ አይሆኑም!

በዘመንቤት የተሻለ ኦዶችን እንዲሁም ዳጎስ ያለ ካሽ ባክ ያገኛሉ።💰💰💰💰
www.zemenbet.com

በመግባት ስፖርት ቡካችንን ይጎብኙ፤ አሸናፊነትን ያጣጥሙ!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
10
የፕሪምዬር ሊጉ 9ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ሊድስ ከ ዌስትሃም በሚያደርጉት ጨዋታ ይጀምራሉ!

ሊጉ ከምንጊዜውም በላይ በፉክክር የተሞላ ከመሆን አንጻር በዚህ ሳምንት ምን የምንመለከት ይመስላችኋል?🤔

ነገ

ቼልሲ 🆚 ሰንደርላንድ

ዩናይትድ 🆚 ብራይተን


ብሬንት ፎርድ 🆚 ሊቨርፑል

እሁድ

አርሰናል 🆚 ክሪስታል ፓላስ

አስቶን ቪላ 🆚 ማን. ሲቲ

የሚያደርጓቸው ጨዋታዎች በጉጉት ይጠበቃሉ!

ኤለፋንት ቤት፣
እውነተኛው ጨዋታ ከእኛ ጋር ይጀምራል!

በዚህ ይመዝገቡ - 🌐 https://elephantbet.et

ለማንኛዉም አገዛ - @ElephantBetSupportBot

📱 TikTok | Instagram | Facebook 📱
31👍1
Forwarded from Hulu Gaming
💰💰500,000 ብር ልንሸልም ነው 💰💰

🥇 ይጫወቱ ያሸንፉ ይሸለሙ ‼️

የሽልማቱ ቀን ደረሰ ‼️

🐔ዶሮውን በማሻገር ብቻ🐔

🎉ሺህዎችን ሊያፍሱ ነው 🎉

✔️የመጀመሪያው ዙር ሊያበቃ ነው!
✔️✔️በእያንዳንዱ ጨዋታ ነጥብ ሰብስበው መርተው ያሸንፉ! 🤑

Play and win on Chicken Road 2
🥚🥚🥚🥚🥚🥚🥚🥚

Register here: ⤵️
https://hulugaming.net/
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
5
Forwarded from Birrbet ET (At BirrBet)
🆒የማይታመን ልዩ የሆነ ቦነስ ከብርቤት ብቻ! 💎

💰💵 በየቀኑ "15% ተመላሽ"  ብር ያግኙ ! 💵💰

🐷 እስከ 💰100,000 ብር ማሸነፍ የምትችሉበትን ልዩ ቨርቹዋል ቤቲንግ ቦነስ ይዘንላችሁ መጥተናል! 🎉

🪣ዛሬውኑ ተጫወቱ፣ መድቡ፣ አሸንፉ! 💰🏆

↗️ብርቤት ይለያል! 💫ጨዋታው የእኛ ድሉ የእርስዎ ነው!!!

አሁኑኑ ወደ ብርቤት ➡️ 😀🌐"https://birrbet.bet/prematch"🖥 በመግባት አሁኑኑ ይመዝገቡ!!! 💼
💰💰እንደ Uncrossable Rush, Aviator, Fast Keno, Jet X  እና ሌሎች ፈጣን ጨዋታዎች ላይ በየዕለቱ የ15% ተመላሽዎን ያግኙ ፣ ይጫወቱ ፣ ያሸንፉ !!🤑🤑🤑

@birrbet_ET
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
10👍1
Forwarded from Hulusport
💧✈️💧 በሁሉስፖርት አቪዬተር እና ቺክን ሮድ ይሻሙ! 💧✈️💧

🤑🤑 በየዕለቱ በሁለቱም ጨዋታዎች እየዘነበ ነው! 🤑🤑

🕤 ከጠዋት 4፡00 እስከ ማታ 4፡00 እንዳያመልጥዎ!

አሁኑኑ ወደ ሁሉስፖርት አቪዬተር እና ቺክን ሮድ 👉 https://t.ly/hulusportaffiliates
በመሄድ ይሻሙ ፣ ይሰብስቡ ፣ ይጫወቱ ፣ ያሸንፉ ! 💰💰💰

መልካም እድል! 🎉

@hulusport_et
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
6
በትናንትናው እለት በነበረው የአርሰናል የእራት ፕሮግራም ላይ የተገኙ ምስሎች!

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
287👍16❤‍🔥10😁1
አርቴታ ስለ ዙቢሜንዲ

"ብዙ የመሃል አማካኝ ተጫዋቾች ወደ ፕሪሚየር ሊግ ሲመጡ አይቻለሁ፣ በሌሎች ሊጎች ከፍተኛ ደረጃ ላይ የነበሩትም መተው ተቸግረዋል። እራሳቸውን ለማላመድ 1-2 አመት ፈጅቶባቸዋል። እሱ እየተለማመደበት ያለው ፍጥነት እና ተፈጥሯዊነት አስገራሚ ነው።"

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
598🔥63👍24🙏10😁1
ቪኒ ጁኒየር በማድሪድ ጅማሮው የበዛ ተስፋ የሚጣልበት እንቅስቄሴ ማድረግ የቻለ ቢሆንም ሞር ፕሮዳክቲቭ ሆኖ የባሎንድኦር ተፎካካሪ እንዲሆን ያስቻለውን ብቃት ማሳየት የቻለው ግን በአንጋፋው ጣሊያናዊ አሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ ስር ሆኖ ነው

ኢምሬትን በተቀላቀለበት የመጀመሪያወቹ አመታት የበዛ ተስፋ ተጥሎበት በጊዜ ሂደት እድገቱ የቆመ የሚመስለው ጋብሬል ማርቲኔሊ ከካርሊቶ ጋር በብራዚል ብሄራዊ ቡድን የመስራት እድልን አግኝቷል በያዝነው የውድድር አመት እድል ባገኘባቸው አጋጣሚወችም ጥሩ መነቃቃትን እያሳየን ይገኛል

አርሰናል ጋቢ ኔሊን የሚፎካከሩ ጥራት ያላቸው ተጫዋቾችን ቁጥር መጨመሩ ፣ ሚኬል አርቴታ የተጫዋቾችን የማጥቃት ብቃት የማሳደግ እምቅ እውቀት ያለው መሆኑ ፣ አርሰናል ወደ ማጥቃት ሲሸጋገር ከቀደሙት አመታት የተለየ የአጨዋወት ዘይቤን እየሞከረ መሆኑ ፣ ጋብሬል ሄንዝና ሌሎችም የኮቺንግ ስታፍ አባላት የተለየ አይዲያን ይዘው የመጡ መሆናቸው + ካርሊቶና ኮቺንግ ስታፉ ከጎኑ መኖራቸው የጋቢ እድገት ላይ አንዳች አይነት ኳሊቲን እንደሚጨምሩ ይጠበቃል እየታየ ያለው ተስፋም ይሄንኑ የሚያረጋግጥ ነው

በስሱ ከተሰራበት ጥሩ የአጨራረስ ኳሊቲ + ብዙወች ጋር የማይገኝ ልዩ ፍጥነት + የበዙት የመስመር አጥቂወች የሌላቸው የመከላከል ብቃት እና ደግሞ ከእድሜውም አንፃር ብዙ ብዙ ተስፋ ያሉት ጋቢ ኔሊ ለእሱም ሆነ ለክለቡ ሌላኛው ተስፋ ሆኖ ተገልጧል

ጋብሬል ቴዎዶሮ ማርቲኔሊ ሲልቫ 💪

ሀብትሻ

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
354👍29🙏12👎2😁2
2025/10/31 05:55:04
Back to Top
HTML Embed Code: