Forwarded from 1137439312:AAGumjHJ7pzA6vrrfVMlKoqTUsCs59GySrg
እውነተኛ የፊክስድ ማች Source ማነው?
የብዙዎቻችሁ ጥያቄ ዛሬ መልስ አግኝቷል አብዛኛዎቻችሁ በትንሽ ገንዘብ ትልቅ ብር ለማትረፍ በተደጋጋሚ በሀሰተኛ የቤቲንግ አቋማሪ ቻናሎች ኪሳራ ላይ ወድቃችሁ ይሆናል 100% ሀገራችን ላይ ትክክለኛው እውነተኛ የ fixed game ማግኛ ይሄ ቻናል ነው ጨዋታዎችን ቀጥታ ከ Darkweb ላይ በ Bitcoin በመግዛት ሲሆን የሚያመጡት 👆ከላይ የምትመለከቱት በተከታታይ እኔ በግሌ የእነሱን VIP CHANNEL ተቀላቅዬ ያሳካዋቸው Fixed ጨዋታዎች ናቸው ሊንኩን በመጫን ቻናሉን ይቀላቀሉ 👇👇👇
@ETHIO_BETUK
@ETHIO_BETUK
https://www.tg-me.com/ETHIO_BETUK1

❤11👌1
Happy birthday, Robert Pires!
የቀድሞ ሌጀንዳችን ሮበርት ፒሬስ በዛሬው እለት የልደት ቀኑን እያከበር ይገኛል! 🍾
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL

❤267🎉39🔥23
🚨የአርሰናል የዚህ ሲዝን በሁሉም ውድድሮች ውስጥ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪዎች!
ቪክቶር ዮኮሬሽ በአንደኝነት እየመራው ይገኛል።
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ቪክቶር ዮኮሬሽ በአንደኝነት እየመራው ይገኛል።
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
❤261🔥22👍14😁5
🚨🚨ቡካዮ ሳካ ከአርሰናል ጋር ኮንትራቱን ለማደስ ተቃርበዋል!
አርሰናል ቡካዮ ሳካን የረጅም ጊዜ ኮንትራት ለማስፈረም የተቃረቡ ሲሆን የሌላ አንድ ተጫችም ኮንትራት ለማራዘም ተቃርበዋል።
[Chris Wheatley]🥇
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
አርሰናል ቡካዮ ሳካን የረጅም ጊዜ ኮንትራት ለማስፈረም የተቃረቡ ሲሆን የሌላ አንድ ተጫችም ኮንትራት ለማራዘም ተቃርበዋል።
[Chris Wheatley]🥇
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
❤176🔥14
Forwarded from Top Sport Betting
⚡️ More bets, more rewards! Claim your 75% Multi-Bet Bonus now!
Bet On👇
https://topbet.et
Follow Us:
Telegram - https://www.tg-me.com/topbeteth
Facebook - https://www.facebook.com/topbeteth
Instagram- https://www.instagram.com/topbet_eth
Tiktok - https://www.tiktok.com/@topsport.et
Get Support On
Telegram - @topbetsupport
Email - [email protected]
Phone - + 251967155555
+ 251992020302
Bet Responsibly 21+
#Top_Sport_Betting
@topbeteth

❤2
Forwarded from Birrbet ET (At BirrBet)
ለመጀመሪያ ጊዜ በመመዝገብ ብቻ በነፃ
በተጨማሪም ማህበራዊ ሚዲያዎቻችንን በመቀላቀል አዳዲስ የጨዋታ መረጃዎችን ያግኙ።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤3
Forwarded from Waliya Sports Betting
🔥🔥 በየቀኑ 12% ተመላሽ ብር ያግኙ!! 🔥
አሁኑኑ ወደ ዋልያስፖርት 👉https://www.waliyabet.et/special-games/ በመሄድ እንደ Aviator, Keno እና Jet X ባሉ ጨዋታዎች ላይ በየዕለቱ የ12% ተመላሽዎን ያግኙ ፣ ይጫወቱ ፣ ያሸንፉ !!! 🎁

❤4
🔥 Lucky Chicken Cross is Here! 🔥
🐔 Guide the lucky chicken and grab your cash! 💰
🎮 Fun. Fast. Rewarding.
💸 Win every round — only on Fiyel Bet!
👉 Play now: fiyel.bet/casino
Visit - Https://fiyel.bet
Android APP - Https://rb.gy/gcfa95
contact us +251 963 00 55 55
https://www.facebook.com/share/1ETxzBxQtY/
#ethiopiabetting #FiyelBET #onlinebetting #onlinebettingethiopia

❤1👍1
Forwarded from Easybet official
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው casino cashback መቶላቹሃል🔥፣ ከሁሉም ጌሞች ላይ 10% በየቀኑ ተመላሽ እንደምናደርግ እናበስራለን🎁💸 የእኛን የተለያዩ የCasino ጨዋታዎች ጫወቱ ይደሰቱ 🎮🎲
ድህረ ገጻችንን አሁን ይጎብኙ፡ https://www.easybet.et ❤️
የእኛን ቴሌግራም ቦት ይሞክሩ፡ @easybet3_bot።
Telegram channel
facebook
Instagram
ድህረ ገጻችንን አሁን ይጎብኙ፡ https://www.easybet.et ❤️
የእኛን ቴሌግራም ቦት ይሞክሩ፡ @easybet3_bot።
Telegram channel
❤1
የብራይተን አሰልጣኝ ፋቢያን ሁርዝለር ስለ አርሰናል የቆሙ ኳሶች
“አርሰናልን ስንመለከት የቆሙ ኳሶችን የሚያሰለጥን አሰልጣኝ ያለው ቀዳሚ ቡድን ነው። ከብዙ ወራት በላይ እና ከአንድ ዓመት በላይ በዚህ ጉዳይ ላይ ሰርተዋል እናም አሁን የዚህን ሁሉ ስራ ውጤት ማየት ትችላላችሁ።
በፕሪሚየር ሊጉ በቆሙ ኳሶች እየጨመሩ ነው እና አስፈላጊ እየሆኑ መጥተዋል ብዬ አስባለሁ ነገር ግን እኛ መላመድ አለብን፣ ዝግጁ መሆን አለብን። እኛም በዚህ ላይ ትኩረት እያደረግን ሲሆን ከእነሱ የሚመጡ የቆሙ ኳሶችን መከላከል እንደምንችል በጣም እርግጠኞች ነን።”

👍73😁26❤17
2019 አካባቢ ሊቨርፑል set-piece አጠቃቀም ጠንካራ በነበሩ ጊዜ የESPN ፀሃፊ Ryan Ohanlon የሊቨርፑል የስኬት ቁልፍ Set-piece ስለመሆኑ በአድናቆት ፅፎ ነበር ሊቨርፑሎች በወቅቱ በ54 ጨዋታ 121 ጎሎች ሲያስቆጥሩ 40(33%) ያህሉ ከቆመ ኳስ የተገኙ ነበሩ
ሰሞኑን ይሄው የESPN ፀሃፊ 23/24 ሲዝን ጀምሮ ከቆመ ኳስ የአርሰናልን ያህል ግብ ያስቆጠረ ክለብ የለም ሊጉንም እያበላሹት ነው ይለናል.. አርሰናል ከ2023/24 ጀምሮ በ85 ጌሞች 176 ጎል ሲያስቆጥር 44(25%) ከቆመ ኳስ ነው
እንግዲህ አንድ ፀሃፊ ነው ተመሳሳይ ይዘት ባላቸው ነገሮች ላይ የተለያየ conclusion የሰጠው.. አሁን ላይ አብዛኛው የእግርኳስ ማህበረሰብ የዚህ ፀሃፊ ሀሳብ ሚጋሩ ናቸው
በርግጥ ችግራችሁ Set-piece እንዳለሆነ እናውቃለን !!
ደሞ አሉ አርሰናል ትንሽ ጎል ብቻ ስላስተናገደ በlow block እየተጫወተ እንደሆነ ሚያምኑ haramball ሚሉ ነፍጫላ አርሰናል በዚህ ሲዝን ዶሚኔት የተደረገ በዩናይትድ ብቻ ነው ሊቨርፑል ጋር ሁለቱም በሚድ ብሎክ ገብተው የተቀራረበ የሜዳ ላይ አንቅስቃሴ ነበራቸው..
በዚህ ሲዝን average possession አርሰናል ሚበለጥ በሊቨርፑል እና ቼልሲ ብቻ ነው so 18ቱም ክለቦች...😀
ለማንኛውም ስታጠቃ በክፍት ጨዋታ ስትከላከል
በset-piece ይሰጥሃል ምርጫው ያንተ ነው🤷♂️
✍ Tara

❤71👍10🤔4
Opponents defensive line and defensive line 🚨
-Defensive line ማለት አንድ ቡድን ከራሳቸው የሜዳ ክልል በምን ያህል እርቀት እንደሚከላከሉ ሚያመላክት ሲሆን ታች በስትግራ በኩል ያሉት ክለቦች ወደራሳቸው የሜዳ ክልል አፈግፍገው የሚከላከሉ ሲሆን
-Defensive line ላይ በስተቀኝ Side ያሉት ደሞ ወደ ተቃራኒ ቡድን የሜዳ ክልል ገፍ እያሉ እና ፕሬስ እያረጉ ሚጫወቱ ናቸው!
አርሰናል እጅግ በጣም Pure football የሚጫወተው ቡድን ነው። 11 ተጫዋች ቦክስ ውስጥ ተጠቅጥቆ open play goal or open play xG አርሰናልን ተወቃሽ ማረግ ያሳፍራል።

❤43
የዛሬ 3 አመቱን አርስናል ደካማ ነዉ ልፍስፍስ ነዉ ምንም ወኔ የለዉም ሲሉን ዝም አልን።
የዛሬ 2 አመቱን አርስናል ደግሞ ከአምናዉ ስህተቱ ምንም ትምህርት ያልወሰደ በጊዜ ከሁሉም ዉድድር ተሰናብተዉ ለ1 ዋንጫ ብቻ ሲጫወቱ ባዶ እጃቸዉን ገቡ ብለዉ ተሳለቁብን ዝም አልን።
የአምናዉን አርስናል ደግሞ በዳኛ እዬዬ የሚልና በጉዳት ሚያሳብብ ስኳድ አሉን አሁንም ይሁን ብለን ዝም አልን።
ዘንድሮ ግን ሁሉንም አሟልተን በሁሉም ዲፓርትመንት ተሻሽለን ማንም እንደፈለገ ቡሊ ማያደርገዉን ቲም ሰርተን፣ ጉዳት ቢኖርብንም በቦታዉ ብቁ ብቁ ተጨዋቾችን አዘጋጅተን ተክተን፣ ከፍቶልን ለሚጫወት 4 እና 5ቱን አጉርሰን ዘግቶ ለሚመጣዉም የተለመደችዉን 1 ባዶዉን ሰጥተን ፔፕ ግዋርዲዮላን ገና በ5ተኛዉ ሳምንት በ10 አዉትፊልድ ተጨዋቾች ከቦክሱ ሳይወጣ እንዲከላከል አድርገን በአጠቃላይ ጥሩ ተጫዉቶም መጥፎ ተጫዉቶም ሚያሸንፍ ቲም ይዘን ከች ስንልባቸዉ ምን አሉን "እግርኳስን እያበላሹት ነዉ"😂
ለማንኛዉም ሳይረፍድባችሁ ወደኛ ኑ አርስናልን ተቀበሉ❤
✍ El Capitano Dennis Bergkamp

❤67😁7👍2