Telegram Web Link
ኤልኔኒ ሲለቅ አርሰናልን ለረጅም ጊዜ ያገለገሉ ተጫዋቾች

ኤዲ ንኬቲያ እና ሪስ ኔልሰን

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ከዛሬ አምስት አመት በፊት የቀድሞ የአርሰናል ተጨዋች ሆዜ አንቶኒዮ ሬዬስ በ 36 አመቱ ከዚህ አለም በሞት ተለየ።

RIP

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
Did You Know

የክለባችን የቀድሞ ተጨዋች እና አሁን ስፖርቲንግ ዳይሬክተር ሆኖ እያገለገለ የሚገኘው ኤዱ ጋስፐር ፕሪሚየር ሊጉን ያሸነፈ የመጀመሪያው ብራዚላዊ ነው።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
አርሰናል ቪክቶር ኦስሚሄንን በክረምቱ ለማምጣት ሲሞክሩ ናፖሊ ኤሚል ስሚዝ ሮውን በቅርበት እየተከታተሉት ነው።

- Football Italia

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ካይ ሀቨርት ስለ አርቴታ :-

" ስለ ሁሉም ነገር ማውራት የምትችለው ድንቅ ሰው ነው ፣ እሱ ለእኛ በሩ ሁል ጊዜ ክፍት ነው እና አርቴታ ተግባራትን እስከ መጨረሻው ይሰጣል።"

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ፕሮፌሰር በዌምብሌይ !

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ካይ ሀቨርት :-

" በእግር ኳስ ህይወቴ እስካሁን ድረስ ከነበሩት አመታት ውስጥ ለእኔ ምርጡ አመት ይሄ ነው።"

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
👍ቤት ዊንዊንስ (BetWinWins) ልዩ ልዩ ጉርሻዎችን እያወጣ ነዉ! የውርርድ ተሞክሮዎትን ለማጠንከር ዝግጁ ነዎት? ነዎት? ዛሬዉኑ ወደ ተግባሩ በመቀላቀል እነዚህ አስደናቂ ቅናሾች እንዲያልፍዎት አይፍቀዱ።
🎯 t.betwinwins.net/4tye69jx

📱 www.tg-me.com/betwinwinset
የዘመንቤት አቭያተርን በከፍታ እያበረሩ ሚልየነር ይሁኑ። www.zemenbet.com በመግባት ስፖርት ቡካችንን ይጎብኙ፤ አሸናፊነትን ያጣጥሙ!

ታች ያለውን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇

@zemen_bet    

www.zemenbet.com

@zemenbet_bot


 https://www.facebook.com/ZemenSportBetting
ካይ ሀቨርት :-

" እኔ ከቼልሲ በመልቀቄ የቼልሲ ደጋፊዎች ተናደው ነበር በተጨማሪም የአርሰናል ደጋፊዎች ብዙም ደስተኛ አልነበሩም ነገር ግን አሰልጣኝህ የቡድን አጋሮችህ እና በአቅራቢያህ ያሉ ሰዎች ከጎንህ ሲሆኑ እና ሲደግፉ ጥንካሬን ታገኛለህ።"

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ዴክላን ራይስ :-

" የቡድን አጋሮቼን መርዳት እወዳለሁ እና እኔ እራሴን ወደ መሪነት ሚና እንደገባሁ አይቻለሁ ፣ የቡድን አጋሮቼን ማስቀደም እፈልጋለሁ እና ይህ አስፈላጊ ነው ብዬ አስባለሁ።"

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ጀሚ ካራገር ስለ አርሰናል :-

" እንደገና በሚቀጥለው የውድድር ዘመን ተፎካካሪ እንደሚሆኑ አስባለሁ። በውድድር አመቱ ሁሉ ምርጥ ቡድን ነበሩ ፣ የማጥቃት  እና የመከላከል ችሎታቸው ልዩ ነበር።

" ችግሩ ማን ሲቲ ምርጥ ተጫዋቾች ስላላቸው ነው ለምሳሌ :- እንደ ፎደን ፣ ሀላንድ እና ዴብሮይን ያሉ ተጫዋቾች አሏቸው። አርሰናል ደግሞ በሜዳው መጨረሻ ክፍል ላይ እንደዚህ አይነት ጥራት ያለው ተጫዋች የላቸውም ስለዚህ ነው ጥራት ያለው አጥቂ ያስፈልጋችኋል።"

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ጀሚ ካራገር :-

" በእኔ አስተሳሰብ አርሰናል ሁለት ተጫዋቾች ያስፈልጋቸዋል! የግራ መስመር ተከላካይ እና ጥሩ አጥቂ ተጫዋች ይመስለኛል ነገር ግን የግድ የመሃል አጥቂ መሆን የለበትም። ሰዎች አንዳንድ ጊዜ ጎል አስቆጣሪ ተጫዋች እንደሚያስፈልጋቸው ይናገራሉ ነገር ግን አንዳንድ ጊዜ የመሃል አጥቂ ሳይሆን ጎል የሚያስቆጥር ተጫዋች ሊኖራቸው ይችላል።

" ለምሳሌ :- ሞ ሳላህ በሊቨርፑል እንደዛ ነው ፣ ሳዲዮ ማኔም በሊቨርፑል እንደዛ ነበር። ከቡካዮ ሳካ ጋር ጎን ለጎን የሚሄድ ሌላ ጥራት ያለው ተጫዋች የሚያስፈልጋቸው ይመስለኛል።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
አርሰናል ስለ ባርሴሎናው ተከላካይ ሚካዩል ፋዬ ጠይቋል። ባየር ሙኒክ፣ ባየር ሊቨርኩሰን እና ሊቨርፑል የዬን እድገት እየተስተካከሉ ነው እናም ማንቸስተር ዩናይትዶች 17 ሚልዮን ፓውንድ የተገመተውን ተከላካይ ሲከታታሉ ቆይተዋል።

- ሜይል ስፖርት

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
አርሰናል የአርቢ ላይፕዚግ አጥቂ ቤንጃሚን ሼሽኮን በጁን 14 የዝውውር መስኮቱ ሲከፈት በ40 ሚሊየን ፓውንድ ለማስፈረም ቀነ ገደብ ቆርጧል።

SkyGermany

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
2024/06/02 13:14:03
Back to Top
HTML Embed Code: