🚨 አርቴታ ተመሳሳይ ደሞዝ ያለው ኮንትራት ለፖርቴ ሰቶት ነበረ ነገር ግን ፓርቴ ከፍተኛ ደሞዝ ፈልጎ ነበር።
[Buchi_Laba]
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
[Buchi_Laba]
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
👎388💔81❤57😁24👌1
በኛ እኮ 45 ሚሊዮን ነው በወር የሚከፈለው የነበረው።😂😭
እንዴት ሰው ብቁ ያልሆነ እና ሁሌም ጥያቄ ውስጥ የሚገባ ፊትነስ ይዞ ፤ የተከላካይ አማካኝ ተብሎ መከላከል ላይ እንደ ወንፊት እየሆነ ፤ ካደረጋቸው አንድ ለአንድ ግንኙነት 50% ተሸንፎ ፤ በሚዲያዎች በግልፅ ፖሊስ በሴት ልጅ ጥቃት ምርመራ እያደረገበት መሆኑን ክለቡ ችሎ ተቀብሎት ፣ ኢሄ ሁሉ አመት ክለቡ ውስጥ ቆይቶ 1 አመት ብቻ ሳይጎዳ ሌላውን አመታት አልጋ ላይ ቆይቶ። ያውም አልጋላይ ብዙ ጊዜህን ያሳለፍክበት ክለብ 215 ሺ የኢንግሊዝ ፓውንድ እየከፈለህ አነሰኝ ትላለህ። ያቀማጠለህን ክለብ እንዴት ትጠግብበታለህ?
ኢሄ ከቫንፔርሲ የማይተናነስ ክህደት ነው። እንኳን አንተ ምንም ያላደረክልን። በእግራቸው ሞናሊዛን የሚስሉት እነ ኦዚል እንኳን እንዳንተ አልቀበጡብንም። ኦዚል ትዝ ይለኛል በኮቪድ ወቅት የአርሰናል ሰራተኞች ከሚቀነሱ እኔ ደሞዜን ቀንሼ ለነሱ ይሁን ሲል። አሁን እሱን አስቤ አንተን ሳስብ ደነቀኝ በል በል እየሄድክ ለእንዲህ አየነቱ ክብር የለኝም።

👎511❤215👌68😁26💯19👍16😭13😍3
🚨 Ghana Sport Direct እንደዘገበው ከሆነ ሊቨርፑል ከፓርቴ ወኪል ጋር ግንኙነት እያደረጉ ነው።
[Aliladiere]
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
[Aliladiere]
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
😁478😢101❤55👎28😭23🤯9👍7👏3🤔3😍3😱1
ፓርቴ ከሙሀመድ ኤሌኒ የተሻለ ተጫዋች ነው ነገር ግን ሙሀመድ ኤሌኒ ከፓርቴ የበለጠ ለአርሰናል ግልጋሎት ሰጥቷል። ዋንጫ ጭምር።
Okay Here we go cry more
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
Okay Here we go cry more
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
😭317👎98❤59😁58👍27💯8❤🔥2
ባለፈው የውድድር አመት በፕሪሚየር ሊጉ ውስጥ ከተጫወቱት አማካዮች መካከል ሪያን ግራቨንበርች ብቻ ነው ከክርስቲያን ኖርጋርድ የበለጠ ብዙ ግዜ መጥለፍ የቻለው።
ግራቨንበርች 60
ኖርጋርድ 49
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ግራቨንበርች 60
ኖርጋርድ 49
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
🔥270❤63😁25👍15👎2
🚨 አርሰናል እና ቼልሲ በማዱኤኬ ዝውውር ከስምምነት ላይ ለመድረስ እየተወያዩ ይገኛል። ክለቦቹ ወደ መፍትሄ ላይ ለመድረስ እየሰሩ ይገኛሉ።
[Marco Conterio]
Good Backup For Saka 👍🏾💯
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
[Marco Conterio]
Good Backup For Saka 👍🏾💯
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
👎702👍175❤49😡45😁43😢10🤔8😍5
ይህ ጋናዊ ብር ወዳጅ ተጫዋች ጥሩ ተቻዋች እንደሆነ ማንም አይክድም ነገር ግን አርሰናል በነበረበት ወቅት በሚያስፈልገን ሰአት አግተነው አናቅም ነበር በዚህም ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝን ነበር።
- 2021/22 ሲዝን ለቶፕ ፎር እየታገልን ባለንበት ሰአት ጫፍ ስንደርስ ተጎድቶ የአመቱን ልፋት መና ከተተው።
-2022/23 ሲዝን ላይ ለዋንጫ እየተፎካከርን ባለንበት ሰአት ተጎድቶ ቡድኑን ባዶ አደረገው።
-2023/24 የውድድር አመት በድጋሚ በሚያስፈልገን አመት በጉዳት አሳልፎ ቡድናችንን ዋንጫ አሳጣው።
ክለባችን በቆየበት አመታት ከሜዳ ላይ ይልቅ አልጋ ላይ ብዙ ጊዜውን አሳልፏል ክለቡ ግን ይህን ችሎ ደጋፊው ሲያሞግሰው ቆይቷል። እሱ ግን አንድ አመት ፊት ቢሆን የክህደት ስራ ሰራ። እውነት ለመናገር ፓርቴ ለአርሰናል አንድ የሰራው ነገር ተናገር ብትባል ማትናገር ሰውዬ አሁን እሱ ተነካ ብለህ አታልቅስ።

👎293❤🔥79👍54❤46😁21💔7🥰1
ባሳለፍነው የውድድር አመት በፕሪሚየር ሊጉ ከክርስቲያን ኖርጋርድ በላይ በመሀል ሜዳ ላይ ብዙ ኳሶችን መቀማት የቻለው ሞይስ ካይሴዶ ብቻ ነው።
ካይሴዶ 130
ኖርጋርድ 112
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ካይሴዶ 130
ኖርጋርድ 112
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
🔥335❤54😁18👍16👎16
🚨 OFFICIAL
~Breaking :- ማይልስ ልዊስ ስኬሊ በይፋ ከአርሰናል ጋር የሚያቆየውን አዲስ የረጅም ጊዜ ኮንትራት ተፈራርሟል።
[FABRIZIO ROMANO]
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
~Breaking :- ማይልስ ልዊስ ስኬሊ በይፋ ከአርሰናል ጋር የሚያቆየውን አዲስ የረጅም ጊዜ ኮንትራት ተፈራርሟል።
[FABRIZIO ROMANO]
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
❤714👍80🙏20😁11😡5