Telegram Web Link
Forwarded from Winball Betting
6 ቀን ብቻ  ይጠብቁን ልዩ ቦነሶች  ከ ዊንቦል ይዘንላቹ እየመጣን ነው 🔥💰 #ትልቅ ቦነስ#Winball ቦነስ

የዊንቦልን ቤተሰብ ኣሁኑኑ ይቀላቀሉ👇
Telegram
- www.tg-me.com/winball_sport_betting
Tiktok - tiktok.com/@winball.et
Facebook - facebook.com/winballbetting
3👎2👍1
አርሰናል ለሞስኬራ 20 ሚልዮን ዩሮ በላይ ወይም ለሱ የሚጠጋ ዋጋ ካቀረቡ ተጫዋቹ ከቫሌንሺያ ጋር ሊለያይ ይችላል።

ተጫዋቹ በመጨረሻው የኮንትራት አመት ላይ ስለሆነ እና 30 ሚልዮን ዩሮ መጠየቅ ስለማይችሉ ዝውውሩ ላይ የበላይነት የመውሰድ አቅሙ የላቸውም። ስለዚህ የመጨረሻው ክፍያ ከዚያ ያነሰ ይሆናል።

- ላስ ፕሮቪንሺያስ

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
211👍37😁8
2025 ከገባ ጀምሮ በፕሪምየር ሊጉ ብዙ ትልቅ የግብ እድል መፍጠር የቻሉ ተጫዋቾች።

ራይስ እና ፓልመር በእኩል 15 ይመራሉ!

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
188🔥27😁8👌6
አዲስ

አርሰናል በዚህ ቀናት ውስጥ ከኤቤሬቺ ኢዜ ወኪሎች ጋር ግንኙነት አድርጓል። ስለ ክሪስታል ፓላሱ ኮከብ ያሉትን ነገሮች ለማወቅ ንግግሮች እየተደረጉ ነው።

በስምምነት ሁኔታዎች ላይ መረጃ ለአርሰናል ተሰጥቶታል። ቶተንሃሞች ኢዜን አሁንም ይፈልጋሉ።

- ፋብሪዝዮ ሮማኖ

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
🔥28159👎16😁6🤔4
🚨 አርሰናል በሚቀጥሉት ሰዓቶች ውስጥ ሞስኬራን ለማስፈረም በይፋ ጥያቄ እንደሚያቀርብ ይጠበቃል።

[Superdeporte_es]

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
345👍32😁23😍4
🚨 እንደሚመስለኝ ሮድሪጎ ከማድሪድ ጋር ይለያያል። እሱ ብቻ ነው ከማድሪድ ሊወጣ የሚችለው።

[SergioDirFut] [Elchiringuitotv ]

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
345👍55😁12👎7
🚨 ከኤዜ ተወካዮች ጋር ቅዳሜ ስብሰባ ተካሂዷል እና አርቴታ በእነዚህ የመጀመሪያ ውይይቶች ላይ ተሳታፊ ነበር። እስካሁን የግል ስምምነቶች ወይም ክሪስታል ፓላስን ጋር መገናኘታችው አልተነገረኝም።

[Hand Of Arsenal]

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
🔥27246😁10👎9
Exclusive 🚨

ሮድሪጎ ሪያል ማድሪድ ከጁቬንቱስ በሚያረጉት ጨዋታ ላይ ተጠባባቂ ወንበር ላይ ነው።

[Marca]

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
👎254121👍79😁30😡8👌7🔥4🙏1
🚨 የሴሽኮ ስምምነት በዚህ ሳምንት ካልተፈፀመ አርሰናል ዮኮሬሽን ለማስፈረም ይንቀሳቀሳል። ቤርታ ባለፈው ሳምንት ስለ ስምምነቱ ዝርዝር ጠይቆ ሁሉንም መረጃዎች አግኝቷል። ዮኮሬሽ አርሰናልን መቀላቀል ይፈልጋል ጠንካራ ግፊት እያደረገ ሲሆን ወኪሉም ብዙ ሥራ እየሰራ ነው።

[Buchi Laba]

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
👍35468😁24👏12😡10😎9👎4👌3😍1
🚨 ክርስቲያን ኖርጋርድ በዚህ ሳምንት መጀመሪያ አካባቢ የሕክምና ምርመራውን እንደሚያደርግ ይጠበቃል። 🩺🇩🇰

[Sky Sport]

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
342👍25👎18😁15❤‍🔥3
Laliga U21 Best XI 👀🔥

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
257🔥31😁17🤯4🙏2
Unpopular Opinion

ኤዜ ከሮድሪጎ የተሻለ ፈራሚ ይሆናል።

If i'm lying i'm dying.

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
🔥534😁78👎5731👍30💯17😡3🙏2🤔1
ዜና አርሰናል
Unpopular Opinion ኤዜ ከሮድሪጎ የተሻለ ፈራሚ ይሆናል። If i'm lying i'm dying. @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ይህንን ያልኩበት ምክንያት

1.ኤዜ በፕሪሚየር ሊጉ ልምድ ስላለው
2.የአጨዋወት ዘይቤው ከአርሰናል ጋር ይስማማል(Versatile and Creative)
3.ከሮድሪጎ የተሻለ መከላከሉን ያግዛል
4.ወጪው ከሮድሪጎ ያነሰ ስለሆነ ሌሎች ዝውውሮችን ለመጨረስ ያግዛል።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
326👍80👎35😁26👏9🙏1
🚨ቤቲንግ ለምትመድቡ ሁሉ❗️

☄️Flash Bet Tipster ነን☄️

ይሄ በናጠጡ ሀብታሞች ፤ በእግርኳስ ፌዴሬሽኖች ባለስልጣናት እና በጥቂት እግርኳስ ተጨዋቾች መካከል የጨዋታዎችን ውጤት ከጨዋታ በፊት በመወሰን በምስጢር የሚሠራ የገንዘብ ማምረቻ መንገድ ነው። ☄️
💡እኛም ከነዚህ የውጭ አገር ሰዎች የመገበያያ ኔትዎርክ በውድ የምንገዛቸውን ቀድመው የተወሰኑ ውጤቶች ከሀገራችን አንዳንድ ባለሀብቶች ጋር ሆነን እየገዛን እያተረፍንበት ስንገኝ እናንተም ቤተሠቦቻችን በዚህ ተጠቃሚ እንድትሆኑ መንገዱን አመቻችተንላችኋል።💵

ታዲያ በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ በዚህ ስራላይ የሚሳተፉ ሰዎች ያሉ ሲሆን እኛ ይዘን የመጣነውን  𝕔𝕠𝕣𝕣𝕖𝕔𝕥 sᴏᴄᴄᴇʀ 🇪🇹 ግን ለየት የሚያደርዱ አስተማማኝ አካሄዶች አሉት በቀን ከ100ሺ ብር በላይ ይፈሱ ቻናላችንን ይቀላቀሉ::⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️

https://www.tg-me.com/+gg8NsY7Oq_ZiM2Nk
https://www.tg-me.com/+gg8NsY7Oq_ZiM2Nk
13🙏6👍2💯1
🎉 በሁሉስፖርት አቪዬተር ይሻሙ! 🎉

በየዕለቱ 100,000 ብር
ከጠዋት 4፡00 እስከ ማታ 4፡00 እንዳያመልጥዎ!

አሁኑኑ ወደ ሁሉስፖርት አቪዬተር 👉 https://t.ly/hulusportaffiliates
ይሻሙ ፣ ይሰብስቡ ፣ ይጫወቱ 💰

መልካም እድል! 🎉
5👍1
Forwarded from Lengo sport
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
✈️✈️✈️🟢🛞🪙🎰
10% ካሽ ባክ በፈጣን ጨዋታዎች ላይ

🔥🔥🔥ለመጀመሪያ ጊዜ በሌንጎ ቤት እንደ አቪዮተር ባሉ ጨዋታዎች ላይ ካሽ ባክ ተጀመረ።

አሁኑኑ ሞክሩት👑 https://www.lengobet.com/
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1👍1
Forwarded from Ethio Bingo
💸ኢትዮ ቢንጎ በቦነስ እያንበሹ ቀጥለዋል
ሲመዘገቡ ተጨማሪ ቦነስ
ለወዳጆ ሲያጋሩ ሌላ ቦነስ
ከሌሎች የተለያዩ ቦነስና ሽልማቶች ጋር
🎁አሁኑኑ ፈጥነው ይቀላቀሉ ያተርፉበታል 👉 ዌብሳይት :https://www.ethiobingo.com 👉የቴሌግራም ግሩፕ ይቀላቀሉን፦https://www.tg-me.com/ethiobingogame
9👍1
የብሬንትፎርድ ስፖርት ዳይሬክተር ስለ ኖርጋርድ

“አርሰናል ወደ እኛ ጥያቄ አቅርቧል እናም ይህ ዝውውር አልተጠናቀቀም ግን መጠናቀቁ አይቀርም።"

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
340😁45👎18👍14
ዛሬ ዙቢሜንዲስ እንደ ሪያል ሶሲዳድ ተጫዋች የሚታይበት የመጨረሻ ቀን ሲሆን ከነገ ጀምሮ ደግሞ በ66 ሚልዮን ዩሮ የአርሰናል ተጫዋች ነው።

- ኪኬ ማሪን

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
🔥41979😁27😍11👍9👎4
አርቴታ ዋንጫ ማይበላበት ምክንያት ምን ይመስላቿል።(ከ9 ቁጥር ውጪ)

ምን ቢያሻሽል ወደ ዋንጫው የሚወስደን ይመስላቿል።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
🤔21052🙏16😁15👎12
2025/07/13 01:44:16
Back to Top
HTML Embed Code: