Telegram Web Link
#Premier_Weekly_Challenge

ለመጀመሪያ ጊዜ በፊፋ የዓለም ዋንጫ የተሳተፈችው የአፍሪካ ሀገር ማናት?

🔆ከምርጦቹ ጋር ይወራረዱ!!🔆
https://media.premierbetpartners.com/redirect.aspx?pid=119446&bid=5409

የምርጦቹን ቤተሰብ ዛሬውኑ ይቀላቀሉ👇
@premierbeteth @premierbeteth
Forwarded from Winball Betting
ኣሸናፊዎች እንኳን ደስ ኣላቹ🎉🎉

የዊንቦልን ቤተሰብ ኣሁኑኑ ይቀላቀሉ👇
Telegram -
www.tg-me.com/winball_sport_betting
Tiktok -
tiktok.com/@winball.et
Facebook -
facebook.com/winballbetting

በ ዊንቦል ካሲኖ እየተዝናኑ፣ ገንዘብዎትን ያብዙ!
ክሪስታል ፓላስ ኢቤሬቺ ኢዜን ከውል ማፈረሻው ባነሰ ዋጋ ለመልቀቅ ምንም አይነት ፍለጎት የላቸውም።

- ዶም ስሚዝ

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
የአርሰናልን ስጋት የተጋፈጠው ቫሌንሺያ አሁን ለሞስኬራ አዲስ ኮንትራት ለማቅረብ አቅዷል ይህም ደሞዙን ያሻሽለዋል።

- ፍራን ጓይታ

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ኬፓ በኢንስታግራም ገፁ ቼልሲን አመስግኖ ተሰናብቷል 👋

🔴⚪️

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ዜና አርሰናል
ኬፓ በኢንስታግራም ገፁ ቼልሲን አመስግኖ ተሰናብቷል 👋 🔴⚪️ @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ኬፓ ያስተላለፈው መልእክት

"አሁን አዲስ ምዕራፍ ተጀምሯል እናም ይህን እንደ ሁሌው በተመሳሳይ ፍላጎት እና ቁርጠኝነት እጋፈጣለሁ።"

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ቫሌንሺያ ለክርስቲያን ሞስኬራ ዝውውር ከአርሰናል የሚቀርብለትን የተሻሻለ የዝውውር ዋጋ እየጠበቀ ነው።

ሞስኬራ በሚኬል አርቴታ የስፖርት ፕሮጄክት በጣም እንደተደነቀ ተነግሯል።

- ፕላዛ ዲፖርቲቮ

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ኬፓ በይፋ አርሰናልን ተቀላቅሏል⚪️🔴

Welcome !!! 🧤

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ኬፓ በክለባችን 13 ቁጥር ማልያን ይለብሳል!🧤

Welcome🔴⚪️

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
2019/20: David Luiz
2020/21: Willian
2021/22:
2022/23: Jorginho
2023/24: Havertz
2024/25: Sterling
2025/26: Kepa

ቼልሲ 🤝 አርሰናል

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
Berta masterclass 🥷🏾

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
አርቴታ ስለ ኬፓ :-

- በእውነቱ እኛ በጣም ደስተኞች ነን ! ኬፓ ጠንካራ ሰራተኛ ነው ፣ የሚገርም ብቃት ለእኛ እንደሚያሳየን እርግጠኞች ነን ፣ ክእኛ ጋር አብሮ እስከሚሰራ በጣም ጓግተናል።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
🚨ኬፓ አርሰናል ከተቀላቀለ በኋላ

🗣️“በዚህ ክለብ ያለው ተስፋ ፤ ከሚኬል አርቴታ እና ኢናኪ ጋር ስነጋገር እና ምን ያህል ለማሸነፍ እንደሚፈልጉ እና ለማሸነፍ በጣም ቅርብ ነን ብዬ አምናለሁ እና ተስፋ እናደርጋለሁ በጋራ ልናሳካው እንችላለን። ”

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
🚨 በአርሰናል እና በኬፓ መካከል ውይይቶች ተካሂደዋል። ኬፓ ወደ አርሰናል እንደ ሁለተኛ ግብ ጠባቂ ሳይሆን ከራያ ጋር ቋሚ ለመሆን ለመወዳደር እንደሚመጣ ተነግሯል።

[Buchilaba]

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
🗣️ ኬፖ

"ከካይ ሃቭርትዝ ጋር ተነጋግርኩ ከዛ እሱም ከማርቲን ኦዴጋርድ ጋር ተነጋግሮ ከዛ አብረን ስለ ጉዳዩ ተነጋግረን ከዛ ነገሮች እንዴት ሊሄዱ እንደሚችሉ መረጃ መለዋወጥ ጀመርን እና ነገሮች እንዴት እየሄዱ እንዳሉ እና በአሁኑ ጊዜ በመልበሻ ቤት ውስጥ ያለውን ሁኔታ ምን ያህል ጥሩ እንደሆነ ማውራት ጀመርን። አሁን አርሰናልን ወክዬ ለመጫወት በጉጉት እጠብቃለሁ። "

[ TikiTakaConnor]

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
🗣️ ኬፓ አርሰናልን ጎብኝቶ ስለነበረበት ሰአት ፣ ስለነበረው ተሞክሮ እና አንድ ሚያስታውሰው ተጫዋች

"ሳንቲ ካዞሮላ። እሱ እዚህ በነበረበት ጊዜ አስታውሳለሁ፣ እና ከአትሌቲክ ቢልባኦ ጋር ከአካዳሚው ጋር ሆኜ ለመጫወት ወደዚህ መጥቻለሁ። በሜዳው ላይ እየተጫወትን በክለቡ የማሊያ መሸጫ ውስጥ የእሱን ማሊያ አስታውሳለሁ። "

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
2025/07/04 21:38:49
Back to Top
HTML Embed Code: