Telegram Web Link
🚨 አርሰናል ከቪክቶር ዮኮሬሽ ጋር የቃል ስምምነት ላይ ለመድረስ ተቃርቧል። አንድሬያ ቤርታ ዮኮሬሽን ለማስፈረም ትኩረቱን አድርጓል። ዮኮሬሽ ወኪል ሀሳን ሴቲንካያ ከአርሰናል ጋር የቃል ስምምነት ላይ ለመድረስ ተቃርቧል።

[L’equipe]

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
🚨 አርሰናል ከስፖርቲንግ ሊዝበን ጋር በቪክቶር ዮኮሬሽ ጉዳይ ድርድሮች ወደ ተሻሻሉ ደረጃ ላይ እየሄዱ ይገኛል። አርሰናል አሁን የውሉን የመጨረሻ ዝርዝሮች ላይ ለመስማማት እየተቃረቡ እንደሆነ ይሰማቸዋል። ከዮኮሬሽ ጋር የአምስት ዓመት ውል ተስማምተዋል።

[Sacha Tavolieri]

Deal’s are advanced !!!

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
🚨 አርሰናልን ጨምሮ ቤንጃሚን ሴሽኮን ለማስፈረም ፍላጎት ያላቸው ክለቦች መካከል የተደረጉ ድርድሮች ምንም ውጤት ሳያመጡ ቆመዋል።

[Sky Sport]

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
🚨 አንድሪያ ቤርታ የዮኬሬሽን የዝውውር ሂሳብ ከ70 ሚሊዮን በታች እንደሚጨርሰው ሙሉ በሙሉ እርግጠኛ ነው።

[Lequipe]

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
የሆነ ነገር በሉኛ..😭

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
I see what you are doing Bertito, keep cooking My G🔥

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
Ding ding ማኘኩን ትተህ ቶሎ ወስነህ ውጣ …………

🙏🏾🇮🇳

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
GOOD NIGHT ❤️

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
🚨 አርሰናል በኢዜ ጉዳይ የተጠናከረ ውይይት ጀምሯል። ኢዜ ወደ አርሰናል ለመቀላቀል ክፍት ነው። ወደ አርሰናል ለመሄድ ጓጉቷል እናም የአርሰናል ፕሮጀክት አባል ለመሆን በጉጉት እየጠበቀ ይገኛል።

ኢዜ አርሰናልን ለመቀላቀል ጓጉቷል። በአርሰናል እና በኢዜ ወኪሎች መካከል ግንኙነቶች አየተደረጉ ነው።

[Fabrizio Romano]

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
አስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ
          ቀን 24/10/2017
  0997470384   /    0997473781
🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢
➽ የስራ መደብ ሱፐር ማርኬት ሴልስ
✔️ የትምህርት ደረጃ 10
✔️ ልምድ 0 አመት
✔️ ፆታ ሴት
✔️ ደሞዝ 5000+
🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢
➽  የስራ መደብ እሪሴብሽን                                                ✔️ የትምህርት ደረጃ 10+
✔️ ልምድ 0 አመት
✔️ ፆታ ሴት
✔️ ብዛት 6
✔️ ደሞዝ 8000+
🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢
➽  የስራ መደብ ሽያጭ ዲስፕሌ
✔️ የትምህርት ደረጃ 8+
✔️ ልምድ 0 አመት
✔️ ብዛት
✔️ ፆታ ሴት
✔️ ደሞዝ ማራኪ
🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢
➽ የስራ መደቡ ጥፍር እና አይላሽ
✔️ የትምህርት ደረጃ ስምንተኛ (8)
✔️ ልምድ 0 - 2 አመት
✔️ ብዛት 5
✔️ ፆታ ሴት
✔️ ደሞዝ 13000+
🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢
➽ የስራ መደብ ሊያባጆ ( 🚒 መኪና) አጣቢ
✔️ የትምህት ደረጃ አይጠይቅም
✔️ ልምድ 0 አመት
✔️ ብዛት 8
✔️ ፆታ ወንድ
✔️ በስምምነት ኮሚሽን አለው
🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢
➽የስራ መደቡ የሰው ሀይል አስተዳደር (HR
✔️ የትምህርት ደረጃ ዲግሪ
✔️ የስራ ልምድ 5 አመት
✔️ ብዛት 3
✔️ ፆታ ወንድ/ሴት
✔️ ደሞዝ ማራኪ
      እድሜ ከ40 በታች
🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢
➽ የስራ መደብ 🚒 ሹፌር ደረቅ1/2/3 ህ1
  ✣ የትምህርት ደረጃ 8+
✣ ልምድ 2 አመት በላይ
✣ ፆታ ወ
✣ ብዛት 10
✣ ደሞዝ 7000/15000
🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢                         ↔️ የስራ መደብ ☎️ ስልክ ኦፕሬተር 
  ➧ የትምህርት ደረጃ 10
  ➧ ልምድ 0 አመት
  ➧ ፆታ ወ/ሴ
  ➧ ብዛት 25
  ➧ ደሞዝ 9800+
🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢
➽ ፅዳት እና ተላላኪ ለባንክ
➤ የትምህርት ደረጃ ከ8_ድግሪ
➤ ልምድ 0 አመት
✔️ ብዛት 20
➤ ፆታ ሴት
➤ ደሞዝ  በስምምነት
🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢
➽ የሰራ መደብ ሆቴል ሱፐር ባይዘር
✔️የትምህርት ደረጃ ዲፕ/ዲግሪ                                                              ✔️ የስራ ልምድ 0አመት
✔️ ብዛት 5
✔️ፆታ ወንድ /ሴት                                             ✔️ደሞዝ 10000+
🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢
  የስራ መደብ👨‍🎨ጥበቃ ለድርጅት / ለባንክ
  ➧  የትምህርት ደረጃ 8+
  ➧ ልምድ 0 አመት
  ➧ ፆታ ወ
  ➧ ብዛት 10
  ➧ደሞዝ በስምምነት
🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢
➽የስራ መደብ  አካውንታት
➢ የትምህርት ደረጃ ድግ
➢ ልምድ ዐ አመት
➢ ብዛት 5
➢ ፆታ ወ / ሴ
➢ ደሞዝ በስምምነት
🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢
➽ የስራ መደብ እስፓንጅ ፋብሪካ ሁለገብ
➢ የትምህርት ደረጃ ከ 8 ጀምሮ
➢ ልምድ 0 አመት
✔️ ብዛት 10                                                        
➢ ፆታ ወንድ
➢ ደሞዝ 5000
🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢
➽ የስራ መደብ የመስክ እጩ መልማይ                                   ✔️ የትምህርት ደረጃ 10 ዲፕ ድግሪ
➢ ብዛት 15
➢ ፆታ ወንድ /ሴት
➢ ደሞዝ 13500
🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢
➽ የስራ መደብ ሆስተስ እና እንግዳ ተቀባይ
✔️ የትምህርት ደረጃ ከ10 ጀምሮ
✔️ ልምድ 0አመት
✔️ብዛት 15
✔️ ፆታ ሴት
✔️ ደሞዝ 15000
🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢
➽ የስራ መደብ ሞተረኛ
  የትምህርት ደረጃ 8+
  ልምድ ከ 0 ጀምሮ
  ብዛት 15
  ፆታ ወንድ
  ደሞዝ በስምምነት
🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢
➽የስራ መደብ ነርስ 
✔️  የትምህርት ደረጃ ዲግሪ /ዲፕ
✔️  ልምድ 2-5አመት
✔️  ብዛት 7
✔️   ፆታ ወንድ /ሴት
✔️ ደሞዝ በስምምነት                                                                                             
🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢
➽የስራ መደብ ፀሀፊ
✔️ የትምህርት ደረጃ ዲፕ
✔️ ልምድ
✔️ ብዛት 5
✔️ ፆታ ሴ
✔️ ደሞዝ 12,000+
🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢
👉የስራ መደብ ሀውስኪፒግ
✔️ የትምህርት ደረጃ  8+
✔️ ልምድ 0 አመት
✔️ ብዛት 10
✔️ ፆታ  ሴት
✔️ ደሞዝ 8000+
🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢         ➽ የስራ መደብ ስቶር ኪፐር          ✔️የትምህርት ደረጃ ዲፕ
✔️ ፆታ ወንድ /ሴት
✔️  ብዛት 2
✔️ ልምድ 0-5 አመት
✔️ ደሞዝ 9000+
🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢
➽ የስራ መደብ ጫኝ እና አውራጅ
✔️ ለሱፐር ማርኬት/ሶፋ ቤት
✔️ የትምህርት ደረጃ አይጠይቅም
✔️ ብዛት 20
✔️ ልምድ 0 አመት
✔️ ፆታ ወንድ
✔️ ደሞዝ 6000 +
🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢
➽ የስራ መደቡ ፋርማሲስት
✔️ የትምህርት ደረጃ ዲግሪ
✔️ ልምድ 2 አመት
✔️  ብዛት 7
✔️ ፆታ ወንድ /ሴት
✔️ ደሞዝ በስምምነት
🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢
➽ የስራ መደቡ ሼፍ ዋና እና እረዳት
✔️ የትምህርት ደረጃ 8+
✔️ ልምድ 0 አመት
✔️ ብዛት 10
✔️ ፆታ ወ/ሴ
✔️ ደሞዝ ከ 9500_25000
🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢
➽ የስራ መደቡ ማኔጅመንት / ማርኬቲግ
✔️ የትምህርት ደረጃ ድግሪ
✔️ የስራ ልምድ 0አመት
✔️ ብዛት  4                                                    ✔️ፆታ ወንድ /ሴት
✔️ ደሞዝ 12000+
🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢
➽ የስራ መደቡ ሁለገብ ሰራተኛ
✔️ የትምህርት ደረጃ 8+
✔️ የስራ ልምድ 0 አመት
✔️ ፆታ ወንድ
✔️ ብዛት 20
✔️ ደሞዝ 7500+ትራንስፖርት
🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢
➽ የስራ መደብ የባስ ትኬት ቆራጭ
✔️ የትምህርት ደረጃ ዲፕ
✔️ የስራ ልምድ 0 አመት
✔️ ፆታ  /ሴት
✔️ ብዛት 3
✔️ ደሞዝ 9000+
🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢
➽ የስራ መደብ ዌይተር (አስተናጋጅ
✔️ የትምህርት ደረጃ 8+
✔️ ልምድ 0አመት
✔️ ፆታ ወንድ /ሴት
✔️ ብዛት 5
✔️ ደሞዝ 4000+ሰርቢስ ቻርጅ
🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢
               📲 09 97 47 37 81
                     09 97 47 03 84
🔶 አድራሻ መገናኛ መተባበር ህንጻ
          4 ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ B421
ማሳሰቢያ ስራው አዲስ አበባ
ነዋሪ ለሆናቹ ብቻ ነው
👋ስልኮትን ለመቀየር አስበዋልእንግዲያዉስ sami phone store ለናንተ ኦሪጅናል የIphone እና የsamsung ስልኮችን ይዞላችሁ ቀርቧል ፤ ስልክ በስልክ መቀየርም ትችላላቹ

📍 አድራሻችን ቦሌ ሸገር ህንፃ አጠገብ

☎️ 0937622243

Join chanal: https://www.tg-me.com/sami_phonestore
Forwarded from Ethio Bingo
💸ኢትዮ ቢንጎ በቦነስ እያንበሹ ቀጥለዋል
ሲመዘገቡ ተጨማሪ ቦነስ
ለወዳጆ ሲያጋሩ ሌላ ቦነስ
ከሌሎች የተለያዩ ቦነስና ሽልማቶች ጋር
🎁አሁኑኑ ፈጥነው ይቀላቀሉ ያተርፉበታል 👉 ዌብሳይት :https://www.ethiobingo.com 👉የቴሌግራም ግሩፕ ይቀላቀሉን፦https://www.tg-me.com/ethiobingogame
Forwarded from 1137439312:AAGumjHJ7pzA6vrrfVMlKoqTUsCs59GySrg
____ፊክስድ ማች ጨዋታ ማግኘት ይፈልጋሉ?

የብዙዎቻችሁን ፍላጎት  የምታገኙበትን ቻናል ዛሬ  አግኝተናል ።

👆ከላይ እንደምትመለከቱት የ 200,000 ብር ወጪ ያደረኩበት 🆅🅸🅳🅴🅾 ነው።
ትናንት ብቻ ከ 100,000 ብር በላይ ማሸነፍ ችያለሁ።
( https://www.tg-me.com/+ADQjMSyeK-dlM2Q0 ) ከነሱ  VIP CHANNEL ተቀላቅዬ ነው ይሄን ማድረግ የቻልኩት በጣም አመሰግናለሁ ።

አብዛኛዎቻችሁ በትንሽ ገንዘብ ትልቅ ብር ለማትረፍ በተደጋጋሚ በሀሰተኛ የቤቲንግ አቋማሪ ቻናሎች ኪሳራ ላይ ወድቃችሁ ይሆናል እኔ በግሌ 100% አምኜበት Recommend ማደርጋችሁ ሀገራችን ላይ ትክክለኛው እውነተኛ የ fixed game ማግኛ ይሄ ቻናል ነው ጨዋታዎችን ቀጥታ ከ Darkweb ላይ በ Bitcoin በመግዛት ነው የሚመጡት።

ሊንኩን በመጫን ቻናሉን ይቀላቀሉ  👇👇👇

https://www.tg-me.com/+ADQjMSyeK-dlM2Q0
https://www.tg-me.com/+ADQjMSyeK-dlM2Q0
አርሰናል ከቪክቶር ዮኬሬሽ ወኪል ሀሰን ሴቲንካያ ጋር የሚያደርጋቸውን ንግግሮች ተጠቅሞ ስለሌላኛው ደንበኛው የ23 አመት ተጫዋች ማግነስ አክሊዩች ተወያይቷል።

ተጫዋቹ በአርሰናል የክንፍ ተጨዋቾች ዝርዝር ውስጥ ቦታ አለው ነገር ግን ሞናኮ 70 ሚልይዮን ዩሮ ይፈልጋሉ።

-ሌኪፕ

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ቫሌንሺያ ለክርስቲያን ሞስኬራ ወሳኝ ደሞዝ ያለው አዲስ ኮንትራት አቅርቧል። ሆኖም የተጫዋቹ ፍላጎት በጣም ግልፅ ነው! አርሰናል፣ አርሰናል፣ አርሰናል። እሱ ለአርሰናል መጫወት ይፈልጋል። አሁን በአርሰናል እና በቫሌንሺያ መካከል ስምምነት ላይ መድረስ ነው።

- ፋብሪዝዮ ሮማኖ

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
🚨 አንድ የሳውዲ ክለብ ትልቅ ገንዘብ አዘጋጅቶ ጋብርኤል ማርቲኔሊን ለማስፈረም እየሞከረ ነው። ምንም እንኳን አርሰናል ማርትኔሊን ማቆየት ቢፈልግም።

[Nicolo shira]

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
2025/07/03 15:05:22
Back to Top
HTML Embed Code: