Telegram Web Link
ሊዮ ወኪል ቀይሯል!

ሊአንድሮ ትሮሳርድ ዲኤች ስፖርት ኤንድ ኢንተርቴይመንት ከተባለ አዲስ ተወካዮች ጋር ተፈራርሟል!

Fabrizio Romano

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
🚨 አዲስ

🇯🇵አርሰናል ከታኬሂሮ ቶሚያሱ ጋር ያለውን ውል በስምምነት በማቋረጥ ተለያይተዋል።

ያለው ውል በ2026 ሲያልቅ ለተጨማሪ 12 ወራት ማደስ ይቻል ነበር።

ቶሚያሱ ካደረገው የጉልበት ቀዶ ጥገና ከ4-5 ወር ውስጥ ወደ ሜዳ ይመለሳል ተብሎ ይጠበቃል።

(Sami Mokbel)

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
አርጀንቲናዊ ክለባችንን መቀላቀሉ የክለባችንን Aura ይጨምራል።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
Gyökeres wants Arsenal
Eze wants Arsenal
Madueke wants Arsenal
Mosquera wants Arsenal
Sesko wants Arsenal
Leao wants Arsenal

Everyone loves this club

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ኒኮ ዊልያምስ በአትሌቲክ ቢልባኦ ቤት የ8 አመት ኮንትራት በመፈራረም በክለቡ እስከ 2035 የሚያቆየውን ውል ተፈራርሟል።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
መልካም እድል ቶሚ🙏

👋🇯🇵

@ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL
አርሰናል ክለቡ ከቶሚያሱ ጋር በስምምነት መለያየቱን በይፋዊ ገፆቻቸው አሳውቀዋል።

@ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL
🚨JUST IN

● አርሰናል የክለቦች አለም ዋንጫ ሲጠናቀቅ ለሮድሪጎ ዝውውር €90M ለመክፈል ተዘጋጅቷል።

ተጫዋቹ ውድድሩ እስኪያልቅ ድረስ ከአርሰናል ጋር በተጠባባቂነት ንግግር አድርጓል።

[ Diario As ]

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
🎉የ1000% ዳጓስ ያለ ጉርሻ!!🎉

በፕሪሚየር ቤት ለመጀመሪያ ጊዜ ገቢ ሲያደርጉ በ1000% እስከ 5,000 ብር ድረስ ያገኛሉ! 🎉🎁

በፕሪሚየር ቤት ያስገቡትን ገንዘብ በ10X እጥፍ ያብዙ! 💸💰

🕹ጉርሻውን እንዴት ማግኘት ይቻላል?

አዲስ ከሆኑ በፕሪሚየር ቤት ይመዝገቡ ወይንም ወደ አካውንትዎ ይግቡ፣

ከዚያ ወደ "Promo በመሄድ ስፖርትን በመምረጥ "1000% First Dep. Bonus" የሚለውን ይጫኑ፣

ከዚያም ገቢ ያድርጉ፣ ወዲያውኑ
ገቢ ያደረጉትን ያኽል መጠን ወደ አካውንትዎ ገቢ ይደረግልዎታል።

💥አሁኑኑ ይመዝገቡ ይህን ዳጓስ ያለ ጉርሻ ፈጥነው ይቀበሉ!💵💸💰

🔆ከምርጦቹ ጋር ይወራረዱ!!🔆
https://media.premierbetpartners.com/redirect.aspx?pid=119450&bid=5408

የምርጦቹን ቤተሰብ ዛሬውኑ ይቀላቀሉ🔔
Telegram| Instagram| Facebook| TikTok

21+ | ደንብና ሁኔታዎች ተፈጻሚ ይሆናሉ!
Forwarded from AbolBet
እለታዊ አቦል ቤቲንግ ይገመቱ ይሸለሙ ውድድር

PALMEIRAS 🆚 CHELSEA

abolbet.com

Telegram | Facebook | Instagram |

በውድድሩ ለመሳተፍ

1. FacebookInstagram | እና Telegram Follow ያድርጉ።

2. የጨዋታውን ውጤት Telegram ገፃችን ላይ Comment ( https://www.tg-me.com/abolbetgroup ) ያድርጉ።

3. ይሄንን ፖስት ፌስቡክ ላይ Share ያድርጉት።

ትክክለኛውን መልስ ቀድመው የመለሱ 3 ተወዳዳሪዎች የ 100 ብር ካርድ ተሸላሚ ይሆናሉ።

⚠️ ( ከአንድ ጊዜ በለይ መገመት ተቀባይነት የለውም)
https://piclinks.in/share?u=52908820250704
#Abolbet #EthiopianBetting #Abolgames #Betting
Forwarded from Winball Betting
🔴 የዊንቦል ቴሌግራም ገጽ ፎሎው ያላደረገ ለማሸነፍ እጩ ስለማይሆን ፎሎው ማድረግዎን ያረጋግጡ።

ዊንቦል ካሲኖ  በየሳምንቱ ቅዳሜ ከምሽቱ 2 :00 ሰዓት ጀምሮ  በየ ኣምስት ደቂቃ የሚለቀቁ 10 ጥያቄዎችን ቀድመው  በትክክል ለሚመልሱ እድለኞች 💰💰 ለእያንዳንዳቸው 300ብር  የሚያሸልም ዕድል ይዞላቹ መጥቷል 🎉🎉


🔹 ለማሸነፍ መስፈርት

1. ቴሌግራም ገጻችን ፎሎዉ ማድረግዎን ያረጋግጡ

http://www.tg-me.com/winball_sport_betting

2.መልስ ከ ኮመንት ያስቀምጡ ከ ኣንድ በላይ መልስ ማስቀመጥ ከተሸላሚ ዕጩነት ውጭ ያስደርጋል!

3. መልስ ማስተካከልም ሆነ በተለያየ የቴሌግራም አካውንት ከአንድ ጊዜ በላይ መመለስ አይቻልም፡፡

 በ ዊንቦል ካሲኖ እየተዝናኑ፣ ገንዘብዎትን ያብዙ!
Forwarded from ሽልማት
💥 የምስራች ከ ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ 🔔

📣 ባንካችን ለ ረጅም ጊዜ ለደንበኞቹ በሽልማት ሲያንበሸብሽ ቆይትዋል !! 🎉

📱 አሁን ደግሞ Telegram ላይ በመምጣት ሌላ ሽልማት ይዞ ከተፍ ብልዋል ⚡️⚡️


ከ Telegram📱 ጋር በመተባበር Groupችን ላይ በመሄድ 100 ሰውና ከዛ በላይ #ADD ካደረጉ ከ 10000 ብር ጀምሮ መሸለም ጀምረዋል 💵

📣📣 ሽልማቱን ለመሳተፍ ከስር የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ ግረፕ  የሚለውን በመጫን እና Groupችን ላይ በመግባት #ADD ያድርጉ 🔥🔥💸
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
⚽️ድንገት በሁሉም ምርጫወች ከተሸነፉ - ከመደቡት ገንዘብ ምንም ሳንቀንስ 100% እንመልሳለን!🤝

⚡️ከሁሉም በኤለፋን ቤት የሚደረጉ ውድድሮች ለ3 ምርጫወች 50%፣ ለ4 ምርጫወች 70% እንዲሁም ለ 5 እና ከዛ በላይ ምርጫወች 100% ተመላሽ ያገኛሉ!

እድለኛ ባልሆኑበት ቀን እንኳ፣ በኤለፋንት ቤት ሁሌም አሸናፊ ነዎት!

⚡️ለተጨማሪ ማብራርያ ዌብሳይታችን ውስጥ በመግባት የፕሮሞሽን ገፃችንን ይጎብኙ -  በልዩነት ተወራርደው በልዩነት ያሸንፉ!👇🏾

በዚህ ሊንክ ይመዝገቡ - 🌐 https://elephantbet.et

ለማንኛዉም አገዛ - @ElephantBetSupportBot
አርሰናል እና ሌሎች በርካታ ክለቦች ኖኒ ማዱኬን ከቼልሲ በክረምቱ ማስፈረም ይፈልጋሉ። እንግሊዛዊው ተጫዋች 50 ሚልዮን ፓውንድ ይገመታል ተብሎ ይታሰባል ነገርግን ለድርድር ፍቃደኛ ሊሆኑ እንደሚችል ይታመናል።

- ኤድ አሮንስ

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ሪያል ማድሪድ ለሮድሪጎ የሚቀርቡለትን ጥያቄዎች ለመስማት ዝግጁ ነው። እስካሁን የዝውውር ጥያቄ አልቀረበም ነገር ግን የዝውውር ዋጋው 80 ሚልዮን ዩሮ ወይም 69 ሚልዮን ፓውንድ ነው።

- ማርካ

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
የአርሰናል አሰልጣኝ ቡድንን የተቀላቀለው ጋብሬል ሄንዜ በቀጣይ ሳምንት ስፔን ከሚጓዘው የአርሰናል ስብስብ ጋር አብሮ በመጓዝ ስራውን ይጀምራል።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
አርሰናል በትናንትናው ክስተት ምክንያት ዛሬም ቢሆን የዙቢሜንዲን ዝውውር ይፋ አያደርግም።

- teamnews&ticks

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
2025/07/06 17:18:19
Back to Top
HTML Embed Code: