Telegram Web Link
Forwarded from Ethio Bingo
💸ኢትዮ ቢንጎ በቦነስ እያንበሹ ቀጥለዋል
ሲመዘገቡ ተጨማሪ ቦነስ
ለወዳጆ ሲያጋሩ ሌላ ቦነስ
ከሌሎች የተለያዩ ቦነስና ሽልማቶች ጋር
🎁አሁኑኑ ፈጥነው ይቀላቀሉ ያተርፉበታል 👉 ዌብሳይት :https://www.ethiobingo.com 👉የቴሌግራም ግሩፕ ይቀላቀሉን፦https://www.tg-me.com/ethiobingogame
9
የአርሰናል ከ21 አመት በታች አሰልጣኝ መህመት አሊ ክለቡን በመልቀቅ የብሬንትፎርድን ዋና ቡድን የአሰልጣኞች አባል ተቀላቅሏል።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
👏25433👍16😁7😍3🤯1
አሰልጣኝ መህመት አሊ ያስተላለፈው መልእክት

"እንደ ኢታን ንዋኔሪ እና ማይልስ ሌዊስ-ስኬሊ ያሉ ተጫዋቾች ወደ ዋናው ቡድን እንዲቀላቀሉ ከመርዳት አልፎ ከአርሰናል ባሻገርም በሚያደርጉት ጉዞ ላይ ተጫዋቾችን በመደገፍ በወጣት ተጫዋቾች እድገት ላይ በተጫወትኩት ሚና ኩራት ይሰማኛል።"

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
👍421104😍10
ተጠርጣሪ ማለት ጥፋተኛ ማለት አይደለም።

ፓርቴ ባለፉት አመታት ከጉዳት ጋር እየታገለም ቢሆን ከአርሰናል ምርጥ ተጨዋቾች መሀል አንደኛው ነበር።ታድያ ላልተረጋገጠ ክስ ስሙን ማንቋሸሽ ተገቢ አይደለም፤እነዚህ ክሶች እስኪረጋገጡ የኛ የነበረ እና ብዙ የደስታ ጊዜያትን የሰጠንን ተጨዋች ማንቋሸሽ የለብንም።

ክሱ ከተረጋገጠ ግን ፓርቴ የራሱን ብቻ ሳይሆን የአርሰናልን እንዲሁም የጥቁር ተጨዋቾችን ስም ያጠፋል፤እስከዛው ድረስ መልካሙን ሁሉ እየተመኘንለት መጠበቅ ይሻላል።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
👍41274🙏27👎9💯6
🚨 የዙቢሜንዲ ዝውውር ይፋ መሆን አሁንም በዲዮጎ ጆታ ሞት ምክንያት ነው የዘገየው።

[MikRec]

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
👍353😭5528😁23👎3
ዜና አርሰናል
🚨 የዙቢሜንዲ ዝውውር ይፋ መሆን አሁንም በዲዮጎ ጆታ ሞት ምክንያት ነው የዘገየው። [MikRec] @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
🚨 ዝውውሩ በቀጣዮቹ ጥቂት ሰዓታት ውስጥ ይፋ እንደሚሆን ይጠበቃል።

[MikRec]

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
🔥48466👍38👎7😍5❤‍🔥2
የዛሬ ሁለት አመት ልክ በዚህች ቀን ዴክላን ራይስ ወደ ክለባችን HERE WE GO ተባለ😍

የተባረከች ቀን። በራይስ ምን ያህል ደስተኛ ናችሁ?

@ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL
1.44K💯315👍42🔥29👎11😁6❤‍🔥3🤔3😍3
💔55137😭37❤‍🔥4
የሁለቱ ወንድማማቾች የቀበር ስነ ሰርዓት ተፈፅሟል !

Fly High 🕊️Always in our hearts❤️‍🩹

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
🙏437💔14533😭22👍9😢8👎4😁3
Forwarded from Winball Betting
🔴 የዊንቦል ቴሌግራም ገጽ ፎሎው ያላደረገ ለማሸነፍ እጩ ስለማይሆን ፎሎው ማድረግዎን ያረጋግጡ።

ዊንቦል ካሲኖ  በየሳምንቱ ቅዳሜ ከምሽቱ 2 :00 ሰዓት ጀምሮ  በየ ኣምስት ደቂቃ የሚለቀቁ 10 ጥያቄዎችን ቀድመው  በትክክል ለሚመልሱ እድለኞች 💰💰 ለእያንዳንዳቸው 300ብር  የሚያሸልም ዕድል ይዞላቹ መጥቷል 🎉🎉


🔹 ለማሸነፍ መስፈርት

1. ቴሌግራም ገጻችን ፎሎዉ ማድረግዎን ያረጋግጡ

http://www.tg-me.com/winball_sport_betting

2.መልስ ከ ኮመንት ያስቀምጡ ከ ኣንድ በላይ መልስ ማስቀመጥ ከተሸላሚ ዕጩነት ውጭ ያስደርጋል!

3. መልስ ማስተካከልም ሆነ በተለያየ የቴሌግራም አካውንት ከአንድ ጊዜ በላይ መመለስ አይቻልም፡፡

 በ ዊንቦል ካሲኖ እየተዝናኑ፣ ገንዘብዎትን ያብዙ!
11
🎉🎉 እንኳን ደስ አላችሁ ! 🎉🎉

የሁሉስፖርት ራፍል ታላቁ ሽልማት እጣ ትናንት 23/10/2017 ይፋ ሆኗል !!!

🏆 ሽልማቶቹ ፡-

🥇 1ኛ ሽልማት፡ አዲስ BYD 2025 ኤሌክትሪክ መኪና

🥈 2ኛ ሽልማት፡ ኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክል

🥉 3ኛ ሽልማት፡ አዲስ ዘመናዊ ስልክ

🏅 4ኛ ሽልማት፡ PlayStation 5

📺 5ኛ ሽልማት፡ ስማርት ቲቪ

💸 6ኛ–10ኛ ሽልማቶች፡ 10,000 ETB የገንዘብ ሽልማት

በዚህ ሊንክ 👉 https://t.ly/RaffleTickets በመጫን የአሸናፊዎችን ዝርዝር መመልከት ይችላሉ !

🎉 በድጋሚ ተሸላሚዎቻችን እንኳን ደስ አላቹ 🎉

@hulusport_et
6
#PREMIER_MATCH

🏆 አሸናፊው ማን ይመስላችኋል? 🏆

🇫🇷  ፒኤስጂ ከ ባየርሙኒክ  🇩🇪

📆 ዛሬ ምሽት 1 ሰአት ላይ

🏟️ MERCEDES-BENZ STADIUM

🚨 እርሶም ከፍ በተደረጉ ኦዶች እየተዝናኑ በፕሪሚየር ቤት ከአሸናፊዎች ጋር አሸናፊ ይሆኑ!!

🔆ከምርጦቹ ጋር ይወራረዱ!!🔆
https://media.premierbetpartners.com/redirect.aspx?pid=119450&bid=5408

የምርጦቹን ቤተሰብ ዛሬውኑ ይቀላቀሉ🔔
Telegram| Instagram| Facebook| TikTok
9
Forwarded from AbolBet
የእለቱ ተጠባቂ ጨዋታ።

ሁሉንም በአንድ ቦታ አቦል ጋር ያግኙ!
https://abolbet.com

የ አቦል ቤት Facebook page ን ፎሎ በማድረግ እለታዊ ውድድሮች ላይ በመሳተፍ አሸናፊ ይሁኑ!!
https://piclinks.in/share?u=55054720250705

Telegram | Facebook | Instagram
#Abolbet #EthiopianBetting #Abolgames #Betting
7
🎰 በኤለፋንት ቤት ክራሽ ጌሞች ዛሬ ድንገት የትሸነፉት ገንዘብ ካለ ጠዋት ከእንቅልፍ ሲነቁ 25% ተመላሽ ያገኛሉ!🤩

🔥በአዲስ ቀን፣ በአዲስ የአሸናፊነት መንፈስ፣ ከኤለፋንት ቤት ጋር የአሸናፊ ውሎ ይጀምሩ!

⚡️ለተጨማሪ ማብራርያ ዌብሳይታችን ውስጥ በመግባት የፕሮሞሽን ገፃችንን ይጎብኙ - በልዩነት ተወራርደው በልዩነት ያሸንፉ!👇🏾

በዚህ ሊንክ ይመዝገቡ - 🌐 https://elephantbet.et

ለማንኛዉም አገዛ - @ElephantBetSupportBo
9
አርሰናል ኤቤሬቺ ኤዜን ለማስፈረም ከክሪስታል ፓላስ ጋር እስካሁን አልተነጋገረም ነገር ግን ከተጫዋቹ ወኪል ጋር ተወያይቷል።

- ዴቪድ ኦርንስቲን

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
284👍42😁20👎6🤔1
አል ናስር ከሮድሪጎ ጋር የመጀመርያ ግንኙነቶችን አድርገዋል።

[Sacha Tavolieri]

@ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL
👎327😁60👍3917😭13🔥3😡3
ኤንዞ ማሬስካ ስለ ኖኒ ማዱኬ

"ከእኛ ጋር በመሆናቸው ደስተኛ የሆኑ ተጫዋቾችን እፈልጋለሁ እና ያልሆኑት ደግሞ መሄድ ይችላሉ።".

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
🙏206👍4639😁24👎19😍3
በጁላይ 2022 ለመጀመሪያ ጊዜ ከታሰረበት ጊዜ ጀምሮ ቶማስ ፓርቴይ በፖሊስ የተጠየቀ ሲሆን ለአርሰናል እየተጫወተ ሰባት ጊዜ በዋስ ተለቋል።

- ዘ አትሌቲክ

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
💔18541😁22😱16
ራያ ዛሬ ተሞሽሯል🤍

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
630😭84👍57👎27🎉23❤‍🔥17🔥5😢5😎5😍1
🚨 አርሰናል ከማዱዌኬ ጋር ንግግር ማረግ ጀምሯል። ማዱዌኬ ቼልሲን ለመልቀቅ እስካሁን አጠየቀም እና ትኩረቱን በአለም የክለቦች ዋንጫ ላይ ነው ነገር ግን ወደ አርሰናል ለመዛወር ክፍት ነው። ከቼልሲ ጋር እስካሁን ስምምነት ላይ የተደረሰ ነገር ባይኖርም ንግግሮች ከተጫዋቹ ጋር እየተደረጉ ነው።

[Fabrizio Romano]

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
👎23581👍38😁7
2025/07/08 21:14:38
Back to Top
HTML Embed Code: