ቤርታ :-
" ማርቲን እኛን ሰለተቀላቀለ በጣም ደስተኞች ነን! እሱ ለእኛ ቁልፍ ታርጌት ነበር እናም እሱ ምን ያህል ካለን ስብስብ ጋር አብሮ እንሚሄድ እናውቃለን እሱ ጥሩ ኳሊቲይ ያለው ተጫዋች ነው።
በስተመጨረሻም ማርቲን እና ቤተሰቦቹ እንኳን ወደ ታላቁ ክለብ አርሰናል በሰላም መጣቹ።
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL

❤549🏆38👍12😁6
🚨💣 አርሰናል ከቅርብ ሰአታት በፊት ከተደረጉ አዳዲስ ንግግሮች በኋላ ቪክቶር ጊዮከርስን ለማስፈረም እየተቃረበ ነው።
ጊዮከርስ ክለቡን ለመልቀቅ ሙሉ በሙሉ ትኩረት ስለሚያደርግ ለስፖርቲንግ ወደ ልምምድ አይመለስም። አርሰናል አሁን እየገሰገሰ ነው።
ውይይቶች እየተካሄዱ ነው እንጂ እስካሁን ያለቀ ምንም ነገር የለም።
(Fabrizio Romano)
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ጊዮከርስ ክለቡን ለመልቀቅ ሙሉ በሙሉ ትኩረት ስለሚያደርግ ለስፖርቲንግ ወደ ልምምድ አይመለስም። አርሰናል አሁን እየገሰገሰ ነው።
ውይይቶች እየተካሄዱ ነው እንጂ እስካሁን ያለቀ ምንም ነገር የለም።
(Fabrizio Romano)
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
❤524👍47🔥17😁7🙏2🤔1
🚨 አርሰናል ዮኮሬሽን 56 ሚሊዮን ዩሮ እና እየታየ የሚጨመር ከ8 ሚሊዮን እስከ 13 ሚሊየን ዩሮ ቦነሶች ጋር ለመስማማት ተቃርቧል።
[CNN Portugal]
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
[CNN Portugal]
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
❤497🔥53😁21❤🔥17
ጣና ነሽ ምንም ብትዘገይም ወደ ጣናዋ ደርሳለች።
የመኸል ሜዳው ቀጣይ ዓመት ውብ እንደሚሆን አልጠራጠርም።
Thanks Andrea Berta 😊🙏🏾
ዙቢ ዙቢ ዙቢሜንዲ😊❤️
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
የመኸል ሜዳው ቀጣይ ዓመት ውብ እንደሚሆን አልጠራጠርም።
Thanks Andrea Berta 😊🙏🏾
ዙቢ ዙቢ ዙቢሜንዲ😊❤️
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
❤646😍25😁23👍14