Telegram Web Link
637🔥57😁29👍22😎18❤‍🔥5👎3😍3
631👍62🔥40😍6
Imagine the chemistry 😮‍💨

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
527🔥61👍29😁22❤‍🔥2
🚨 አሁን ባለው ሁኔታ በአርሰናል እና ስፖርቲንግ ሊዝበን መካከል ያለው የዋጋ ልዩነት 5 ሚሊዮን ዩሮ ብቻ ነው። ይህ በጣም ትንሽ ልዩነት ስለሆነ በማንኛውም ጊዜ ስምምነት ላይ ሊደርሱ ይችላሉ። አርሰናል 65 ሚሊዮን ዩሮ እና እየታየ ሚጨመር 15 ሚሊዮን ዩሮ ነው ያቀረቡት ስፖርቲንግ ሊዝበን ደግሞ መጀመሪያ ላይ 70 ሚሊዮን ዩሮ እንደሚፈልጉ አሳውቀዋል።

በሁለቱ ክለቦች መካከል ድርድር እየተካሄደ ሲሆን ስምምነቱ ሊጠናቀቅ እየተቃረበ ተገልጿል።

[Record Portugal]

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
418👍70🔥27
ዜና አርሰናል
አርሰናል በግል ውል ከተስማማ በኋላ ኖኒ ማዱኬን ለማስፈረም የመክፈቻ ጥያቄ ለቼልሲ ለመላክ ተዘጋጅቷል። እንደተነገረኝ ከሆነ ማዱኬ እስከ 2030 ድረስ የሚቆይ የአምስት ዓመት ውል ለአርሰናል ለመፈረም መስማማትን በወኪሎቹ በኩል ታውቋል። - ፋብሪዝዮ ሮማኖ @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ኖኒ ማዱኬ እስከ 2030 የሚያቆየውን የአምስት አመት ኮንትራት ለመፈረም ተስማምቷል እናም እሱ በአሁኑ ጊዜ በቼልሲ ውስጥ ካለው ተመሳሳይ የደመወዝ አከፋፈል በአርሰናል ይኖረዋል። ይህም በሳምንት 50 ሺህ ፓውንድ ነው።

- ፋብሪዝዮ ሮማኖ

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
377👎80👍42😁26😭25
@Video_to_AudioBot
አርበኛ ዝናቡ እየመጣ ነው በከሚሴ አድርጎ !😍 ክረምቱም ገባ አይደል ግባ በለው ዮክሬሽ

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
303🔥66😁45👎7😍3
ከሚኬል አርቴታ ፍቃድ በኋላ አርሰናል ለኖኒ ማዱኬ በቅርቡ ወደ ቼልሲ ይፋዊ የዝውውር ጥያቄ ለመላክ ተዘጋጅተዋል እናም በዋጋ ልዩነት ቢኖርም ጥሩ ግንኙነት ስላላቸው ስምምነት ላይ ለመድረስ ይረዳል።

- ፋብሪዝዮ ሮማኖ

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
265👎68👍28😁10🙏4😡3🤔1😭1
665👍35😎16🔥10👎4❤‍🔥2
🚨 ቪክቶር ዮኮሬሽ ከአርሰናል እና ስፖርቲንግ መካከል ያለውን ድርድር ለመገፋፋት ከደመወዙ 2 ሚሊዮን ዩሮ ለመተው ተስማምቷል።

[Fabrizio Romano]

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
1.09K😍89🔥52👍33😁22❤‍🔥12🥰10🤯10😱7👏5
ዜና አርሰናል
🚨 ቪክቶር ዮኮሬሽ ከአርሰናል እና ስፖርቲንግ መካከል ያለውን ድርድር ለመገፋፋት ከደመወዙ 2 ሚሊዮን ዩሮ ለመተው ተስማምቷል። [Fabrizio Romano] @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ተጨማሪ መረጃ

ስፖርቲንግ ከአርሰናል ፕሮፖዛል ጋር ሲወዳደር ከፍተኛ ክፍያ እንደሚጠይቅ አጥብቆ ተናግሯል።

እና ዮኬሬሽ ይህን ለማድረግ ገንዘብ ለመስጠት የተቻለውን ሁሉ ይሞክራል።

- ፋብሪዝዮ ሮማኖ

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
683👍56🔥23💔13😱6👎3
🚨 || ፌነርባቼ የ30 አመቱን ሊያንድሮ ትሮሳርድ ለማስፈረም ለአርሰናል 15 ሚሊዮን ዩሮ አቅርቧል። የቱርክ ቡድን የትሮሳርድን ደሞዝ ለመክፈል ዝግጁ ናቸው።

[ TurkishPostNet]

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
347👎175😁22👌16😭9👍8🤔5
ዜና አርሰናል
ተጨማሪ መረጃ ስፖርቲንግ ከአርሰናል ፕሮፖዛል ጋር ሲወዳደር ከፍተኛ ክፍያ እንደሚጠይቅ አጥብቆ ተናግሯል። እና ዮኬሬሽ ይህን ለማድረግ ገንዘብ ለመስጠት የተቻለውን ሁሉ ይሞክራል። - ፋብሪዝዮ ሮማኖ @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
Even ከሱ የተሻለ አጥቂ ቢኖር እንኳን ኢሄን የመሰለ ኮሚትመንት እና ለክለቡ ያለው ፍቅር በዚህ ደረጃ የሆነን ተጫዋች አለመፈለግ ይከብዳል። ለአርሰናል ብሎ አርሰናል ሳይገባ ይህን ሁሉ ካደረገ ሲገባ ደሞ ሜዳ ላይ ደሙን መስጠቱ ጥርጥር የለው።

እኔ በግሌ ሌሎች ምመርጣቸው ተጫዋች ቢኖሩም ኢሄንን ለአርሰናል የመጫወት ፍላጎት እና ፍቅር አይቶ ግን ዮክሬሽን አለመፈለግ ይከብዳል። እስኪመጣ እንደውም ያጓጓል።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
1.08K👍81👎11🙏11🔥10👌7💯6😁5
🔜🇸🇪🥷VG14

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
753🔥78❤‍🔥38👌18🏆13👍11😁4
ዜና አርሰናል
🚨 ቪክቶር ዮኮሬሽ ከአርሰናል እና ስፖርቲንግ መካከል ያለውን ድርድር ለመገፋፋት ከደመወዙ 2 ሚሊዮን ዩሮ ለመተው ተስማምቷል። [Fabrizio Romano] @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ልክ እንደዚህ ደሞዙን ቀንሶ 2011 ላይ የተቀላቀለን ተጫዋች ነበረ ማነው 😄 ?

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
556😁37🔥25😱9👍7👎3
ንዋኔሪ ለሚቀጥለው የውድድር አመት 22 ቁጥር ማሊያ ተሰጥቶታል እናም በፕሪምየር ሊጉ ከፍተኛ ተከፋይ ከሆኑ ወጣቶች አንዱ ይሆናል።

በእንግሊዝ ከ21 አመት በታች የአውሮፓ ሻምፒዮና ላይ በመሳተፉ ምክንያት ረጅም የእረፍት ግዜ ተሰጥቶታል።


ከአርሰናል የሚለቅ ይመስላችኋል? ለቀጣይ አመት 23 ቁጥር ቀይሮ በኮንትራት ድርድር ላይ ያለ ተጫዋች የመጫወቻ ግዜ እንደሚፈልግ ቢናገርም ፈላጊዎቹ ቼልሲ ቤት ምን ያህል ሊጫወት ይችላል?

ኤታን አርሰናልን ይወዳል! በክለቡ እንደሚቆይ ተስፋ አለኝ!

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
460👍42🙏14😁7
Even granny can’t wait too 😍

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
👍518110😁46❤‍🔥17😍5
🚨 በአርሰናል እና ስፖርቲንግ መካከል የነበረው የዋጋ ልዩነት አሁን ተፈቷል። ልዩነቱ 4 ሚሊዮን ፓውንድ ነበር ነገር ግን ስፖርቲንግ ለዮኮሬሽ መክፈል ያለባቸውን ገንዘብ 50% እንደሚተውላቸው ዮኮሬሽ አስታውቋል። 👀🔜

[Transferchecker]

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
🔥764145🥰36💔13👍8❤‍🔥2😎2
🚨 አርሰናል በዚህ ሳምንት ማዱዌኬን እና ኢዜን ዝውውር ለመጨረስ ንቁ ሆኖ የሚሰሩ ይሆናል።

[Transferchecker]

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
634🔥70👍40😁15😍15🙏7😡5
2025/07/14 02:40:51
Back to Top
HTML Embed Code: