🚨 ኤቤሪቺ ኤዜ አርሰናሎች እንዲያስፈርሙት ፍቃዱን ሰጥቷል ። ተጨዋቹም ከአርሰናል ጋር የ 4 አመት እና 1 አመት የማራዘም አማራጭ ያለው ውል ተስማምተዋል ።
አሁን ላይ አርሰናል እና ክለቡ ክርስትያል ፓላስ ስምምነት ላይ ለመድረስ እየተነጋገሩ ነው ።
Nicolo Schira
@ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL
አሁን ላይ አርሰናል እና ክለቡ ክርስትያል ፓላስ ስምምነት ላይ ለመድረስ እየተነጋገሩ ነው ።
Nicolo Schira
@ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL
❤703👍72🙏21😍15😁9❤🔥5👎3
👍591👎101❤48💯27😁17😭17💔4
🚨❌ፌነርባቺ ከትሮሳርድ ጋር በግል ስምምነት ቢኖረውም ከአርሰናል ጋር ምንም አይነት ተጨባጭ ንግግር አልጀመሩም ፣ አርሰናል ከቱርኩ ክለብ ምንም አይነት ጥያቄ አልተቀበለም።
- ፋብሪዚዮ ሮማኖ
@ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL
- ፋብሪዚዮ ሮማኖ
@ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL
👍253❤52💔20👎10🔥5😁2
እስቲ ገበያው ላይ በኖኒ እና ከዛ ባነሰ ዋጋ ሊገኙ የሚችሉ እንዲሁም ከኖኒ የተሻሉ አሪፍ የምትሏቸው የቀኝ ክንፍ ተጫዋቾችን ኮሜንት ላይ አስቀምጡልን❔
ወይም የፊት መስመሩን በተሻለ ለመገንባት በእናንተ እይታ የተሻለውን የዝውውር እቅድ ምን ዓይነት ነው በኮሜንት ሴክሽን አሳውቁን👇
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ወይም የፊት መስመሩን በተሻለ ለመገንባት በእናንተ እይታ የተሻለውን የዝውውር እቅድ ምን ዓይነት ነው በኮሜንት ሴክሽን አሳውቁን👇
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
❤199👎47👍23🔥5❤🔥3😁1
ዮጎሬሽ ዛሬ ወደ ስፖርቲንግ ልምምድ አልተመለሰም ነገር ግን ነገ ሊቀላቀል ይችላል ምክንያቱም እስካሁን ሊዝበን እና አርሰናል ስምምንት ላይ አልደረሱም።
- Maisfutebol
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
- Maisfutebol
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
👎376❤64😭25😁22👍13😢6🤔5😍1