Telegram Web Link
ተከላካይ ምን ይሰራልናል?

መልሱን ምስሎቹ ይናገራሉ .....

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
በኤብሪቼ ኢዜ እና በአርሰናል መካከል ፍላጎት አለ ነገር ግን ንግግሮች ገና በመጀመርያ ደረጃ ላይ ናቸው እና ምንም ነገር ገና አልተሻሻለም።

- ቤን ጃኮብስ

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ሪያል ማድሪድ በዚህ አመት መጀመሪያ ላይ ስለ ማይልስ ሌዊስ-ስኬሊን ስለማግኘት ሁኔታ ለማወቅ ጥያቄ አቅርቦ ነበር።

ኮንትራቱ እንደሚጠናቀቅ እና በ2026 በነፃ እንደሚለቅ ተስፋ አድርገው ነበር ግን ውይይቶቹ ከዛ በላይ አልሄዱም ምክንያቱም ተጫዋቹ ከአርሰናል ጋር ለመቀጠል ቆርጦ ነበር።

- ቶም አለንት

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
የአንድሬ ቤርታ መገለጫ ምንድነው?

- ኪስ የማይጎዳ ዝውውር
- ፋይናንስ የማያናጋ ደሞዝ
- ልምድ እና በእድሜ መብሰል ( አቅሙን ያልጨረሰ ጠና ያለ ተጫዋች)
- ተዋጊ እና እልኸኝነት
- በአካል የገዘፈ
- የኮንትራቱ መገባደጃ ላይ የደረሰ
- የመከላከል ስነ-ባህሪ ያለው
........መሰል ነጥቦችን በመያዝ ነው ወደ ገበያው የሚወጣው።

የቡድን ጥልቀትን በብዙ የሚደግፍ እና በዝውውር ላይ ጥራትን ከብዛት እና አማራጭን ማብዛት የሚል አቋም የያዘ ነው።

በተጨማሪም ከአሰልጣኙ እኩል የአጨዋወት ቅርፅ መወሰን የሚፈልግ እና ትልቅ ስልጣንን የያዘ ኮስታራ ሰው ነው ያለን።

ይሄ ነበር የጎደለን እንዲሁም የሚያስፈልገን !!!!


@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
🚨 የእኔ ምንጮች አርሰናል ከኤዜ ጋር ስምምነት እንዳለው እና ወደ አርሰናል መሄድ እንደሚፈልግ ነግረውኛል።

[Teamnewsandtix]
Trusted Source🏅

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ዜና አርሰናል
🚨 የእኔ ምንጮች አርሰናል ከኤዜ ጋር ስምምነት እንዳለው እና ወደ አርሰናል መሄድ እንደሚፈልግ ነግረውኛል። [Teamnewsandtix] Trusted Source🏅 @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
🚨 ክሪስታል ፓላስ ለኢብሪቼ ኢዜ ዝውውር በሶስት ጊዜ የሚከፈል 20 ሚሊዮን ፓውንድ እና ተጨማሪ 8 ሚልዮን ፓውንድ ክፍያ ለመቀበል ፈቃደኛ ናቸው። ፓላስ ከአሁን በፊት እንደተገለጸው ሙሉውን 68 ሚሊዮን ፓውንድ የውል ማፍረሻ መጠየቅ አቁመዋል።

[Teamnewsandtix]
Trusted source 🏅

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
here we go....

ሰጎን ከእንቁላሏ ላይ አይኗን አትነቅልም!!!......... ዞር ካልክ ያመልጥሃል
UEFA Champions League በX ገፃቸው

👶MLS

@ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL
🚨 አርሰናል ቀኝ እግሩን የሚጠቀም ተከላካይ እና ጠንካራ አቋም ያለውን ሞስኬራን ለጋብርኤል ማጋልሄሽ እና ዊልያም ሳሊባ እንደ ጥሩ ተጠባባቂ አድርገው ይመለከቱታል።

[Issankhan]

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ዜና አርሰናል
🚨 አርሰናል ቀኝ እግሩን የሚጠቀም ተከላካይ እና ጠንካራ አቋም ያለውን ሞስኬራን ለጋብርኤል ማጋልሄሽ እና ዊልያም ሳሊባ እንደ ጥሩ ተጠባባቂ አድርገው ይመለከቱታል። [Issankhan] @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ሀቶ እና ሞስኩዌራ ከፈረሙ የሚኖረን የተከላካይ መስመር Depth …….

Skelly Gabriel
Saliba Timber

Hato Calafiori Mosquera White

Haram Ball 🙂

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ሞስኬራ ወደ አርሰናል የሚያደርገው ዝውውር እየተፋጠነ ነው። አንድሪያ ቤርታ የአትሌቲኮ ማድሪድ የስፖርት ዳይሬክተር በነበረበት ጊዜ እሱን ለማስፈረም ተቃርቦ ነበር እናም ቤርታ የተጫዋቹ የረጅም ጊዜ አድናቂ ነው።

- ኢሳን ካሃን

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
🚨
አርሰናል ክሪስቲያን ሞስኬራን ከቫሌንሲያ በ€19ሚ በታች ዋጋ ለማስፈረም አስበዋል።
የግል ጥቅማጥቅሞች ያስቸግራሉ ተብሎ አይጠበቅም።
አሁንም አንዳንድ ስራዎች ይቀራሉ ሆኖም ግን ንግግሮች በፍጥነት እየሄዱ ነው።
አንድሪያ ቤርታ ከተቻለ ተጨዋቹን ለቅድመ ውድድር ዝግጅት ለማምጣት እያሰበ ነው።

(HandofArsenal)

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
2025/07/05 08:29:04
Back to Top
HTML Embed Code: