Telegram Web Link
ሮድሪጎ ከአርሰናል ኢላማዎች መካከል አንዱ ነው እናም ዝውውሩን ለማጠናቀቅ ሮድሪጎ ለሪያል ማድሪድ "መልቀቅ እፈልጋለሁ" ብሎ መናገር አለበት።

ተጫዋቹ ውሳኔ የማድረግ ስልጣን አለው እናም እንዲሸጥ ከጠየቀ አርሰናል በእርግጠኝነት የድርድሩ አካል ይሆናል።

- ፋብሪዝዮ ሮማኖ

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
Is this Normal?

🔥🔥

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
አንድ remains

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ኢዜ

ራይስ ዙቢ

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ይሄ ህልም እውን የሆነ ቀን አለም ለአርሰናል ዝግጁ አይሆንም!

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ዜና አርሰናል
ይሄ ህልም እውን የሆነ ቀን አለም ለአርሰናል ዝግጁ አይሆንም! @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ልዊስ ስኬሊይ አርሰናልን ጨምሮ አለም ላይ ያሉ ሁሉም ክለቦች ላይ ቋሚ መሆን ይችላል። ከአንድ ክለብ ውጪ! (PSG)

ነገር ግን አርሰናል እንደ ሮድሪጎ አይነት አልያም ትልቅ የክንፍ ተጫዋች ሚያስፈርም ከሆነ እንደ ሀቶ አይነት ኦቨርላፕ እሚያረግ ሲከላከልም ጥሩ የሆነ ተጫዋች ያስፈልገዋል። Basically ሃቶ ማለት ኑኑ ሚንዴሽ ማለት ነው።

ስኬሊን ከላይ ባለው አሰላለፍ ቤንች የተደረገው ከተጫዋቹ ጥራት አንፃር ሳይሆን ከአሰላለፋ ሲስተም ጋር በተያያዘ ነው። ያው ፈጣን ተረጂ አይምሮ ያለው እንዳለ ሁሉ ላልገባው እና ለሚሳደበው ግልፅ ለማድረግ ያህል ነው።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
⚽️ በሁሉስፖርት የእግር ኳስ እውቀትዎን ወደ እውነተኛ ድሎች ለመቀየር ዝግጁ ነዎት? 🤔

💰በአንስተኛ ገንዘብ በመቀላቀል በርከት ያለ ገንዘብ አሸንፊ ይሁኑ! 💰

ለመወዳደር ፡

👨🏽‍💻 ወደ ሁሉስፖርት ድህረ ገፅ በመሄድ ከላይ በሚያገኙት ፋንታሲ ሚለውን መጫን
➡️ ከተቀመቱት የጨዋታ አማራጮች (ከመደበኛ ጨዋታዎች እስከ VIP ጨዋታዎች) በመምረጥ ይቀላቀሉ የሚለውን በመጫን አሸናፊ የሚያደርግዎትን ቡድን ይምረጡ
⚽️ መርጠው ከጨረሱ በኃላ ከላይ ለቡድንዎ ስያሜ ሰጥተው ፍጠር የሚለውን ይጫኑ !

ከማረጡት ተጫዋቾች ውስጥ አንዱ "Captain" ማድረግዎን እንዳይረሱ!

አሁኑኑ በዚህ ሊንክ 👉 https://t.ly/HulusportFantasy ወደ ሁሉስፖርት በመሄድ ፋንታሲ የሚለውን በመጫን ይቀላቀሉ ፣ የህልም ቡድንዎን ይምረጡ ፣ ያሸንፉ ! 🎉

⚽️ ጨዋታዎቹ ከመጀመራቸው በፊት የመረጡትን ቡድን እየገቡ ማስተካከል ይችላሉ !


🏆👑 የህልም ቡድንዎን ይምረጡ ፣ ነጥቦችን ያግኙ ፣ አሸናፊ ይሁኑ! 🏆👑

@hulusport_et
ሰላም ለሁላችሁ!

በ Easybet በሚያስገቡበት ጊዜ በተቀማጭ ገንዘብዎ ላይ 500% ቦነስ እንደሚያገኙ ያውቃሉ ፣ ይህም ገንዘብዎን በ 5 እጥፍ ይጨምራል በተጨማሪም፣ እስከ 350,000 ETB የሚደርስ የገንዘብ ተመላሽ፣ የደስታ ሰዓት(Happy hours) ማስተዋወቂያ እና የውድድር ጉርሻዎችን እናቀርባለን። አሁን ይቀላቀሉን እና Easybet ላይ መወራረድ ይጀምሩ!

ድህረ ገጻችንን አሁን ይጎብኙ፡ https://www.easybet.et ❤️

የእኛን የፈጠራ ቴሌግራም ቦት ይሞክሩ፡ @easybetet_bot

Telegram
facebook
Instagram
Forwarded from Lengo sport
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
⚠️ ተቀላቅለው ይሸለሙ!

🎉 በLengobet ተመዝግበው የመጀመሪያ ዲፖዚት ሲያደርጉ የ500% ጉርሻ አዘጋጅተናል!

አሁኑኑ ጉርሻዎትን ይፈሱ! ጓደኛዎትንም ጋብዘው አብረው ይዝናኑ 👇

https://www.lengobet.com/
#lengobet
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Ethio Bingo
💸ኢትዮ ቢንጎ በቦነስ እያንበሹ ቀጥለዋል
ሲመዘገቡ ተጨማሪ ቦነስ
ለወዳጆ ሲያጋሩ ሌላ ቦነስ
ከሌሎች የተለያዩ ቦነስና ሽልማቶች ጋር
🎁አሁኑኑ ፈጥነው ይቀላቀሉ ያተርፉበታል 👉 ዌብሳይት :https://www.ethiobingo.com 👉የቴሌግራም ግሩፕ ይቀላቀሉን፦https://www.tg-me.com/ethiobingogame
ኬፓ ለአርሰናል መፈረሙ ቀጣይ ሳምንት ይፋ ይደረጋል!

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
አርሰናል ለክርስቲያን ሞስኬራ ያቀረበውን የመክፈቻ ጥያቄ ቫሌንሺያ ውድቅ ካደረጉ በኋላ አርሰናል አዲስ ድርድር ይጀመራል። ከዚህ በፊት እንደተዘገበው የግል ጉዳዮች በጭራሽ ችግር አይደሉም።

- Handofarsenal

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
እስካሁን ባለው የመሀል ሜዳ አማራጮች ይህንን ይመስላሉ!

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
እንደ ብዙ ሰው ፍላጎት ደሞ ኦዴጋርድ እና ስኬሊ ቋሚ ሲሆኑ ይህን ይመስላል።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
አርሴናል የሴሽኮን እና ዮክሬሽን ጉዳይ መወሰን ያቃተው ወንድ የፍቅር ግንኙነት ጉዳይ እያደረገው ነው።

ዮክሬሽ አርሰናልን በትእግስት እየጠበቀ ነው ዩናይትድ ጨምሮ በርካታ ክለቦች ፍላጎት ቢኖራቸውም ለአርሰናል ሲል የትኛውንም ክለብ አርቆ ለማቆየት እና አርሰናልን ለመጠበቅ ፍቃደኛ ነው። ወዲህ ደሞ አርሰናል ልቡ ወደ ሴሽኮ አድልቷል ሴሽኮን ለማስፈረም እየተንቀሳቀሰ ሲሆን ዮክሬሽን በተስፋ የምትጠብቅ ሴት ይመስል ማቆያ አድርጎታል። አርሰናል ፈጥኖ መወሰን አለበት።

ሴሽኮ አርሰናልን በመጠበቅ ላይ መሆኑን የዘገበው Duncan Castle ነው ቅመሙ የዜና አርሰናል ነው።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
በአርሰናል ጉዳይ የመሳት እድሉ እጅግ በጣም ጠባብ የሆነው ዴቪድ ኦርነስቲን ከሳምንታት በፊት አርሰናል 3 የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች ማስፈረም እንደሚፈልግ ተናግሮ ነበር።

ምናልባት ሮድሪጎን ኢዜን እና ሴሽኮን እያሰቡ ይሆንን?😭

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
Football knowledge test
Anonymous Poll
28%
ናስሪ
37%
ኦዴጋርድ
35%
ዊሊሼር
ዜና አርሰናል
Football knowledge test
እስቲ ኳስ መቼ ማይት እንደጀመራችሁ እና የጀመራችሁበትን አጋጣሚ ንገሩን።

እሚገርም አጋጣሚ ላለው መርጠን እንሸልማለን።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
🚨 ጃክሰን ከአርሰናል የአጥቂ አማራጮች መካከል አንዱ ነው።

[Duncan Castles]

🔥🔥

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
🚨 ቪክቶር ዮኮሬሽ አርሰናልን ለመቀላቀል ከሌሎች ክለቦች የሚቀርብለትን ጥያቄዎች ውድቅ እያደረገ ነው።

[Duncan Castles]

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
2025/07/04 23:23:36
Back to Top
HTML Embed Code: