Telegram Web Link
አርሰናል ሁጎ ኤኪቲኬን ለማስፈረም የሚደረገውን ፉክክር ተቀላቅሏል። 🇫🇷

[#BILD]

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
👎523😁15559👍54💔14❤‍🔥4
ቆፍጣናው በኒዮዎርክ ጎዳናዎች ላይ እየተጎማሸረ ነው።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
431🏆20😁18🔥8😍5👍3👎3
ሰላም ለሁላችሁ!

በ Easybet በሚያስገቡበት ጊዜ በተቀማጭ ገንዘብዎ ላይ 500% ቦነስ እንደሚያገኙ ያውቃሉ ፣ ይህም ገንዘብዎን በ 5 እጥፍ ይጨምራል በተጨማሪም፣ እስከ 350,000 ETB የሚደርስ የገንዘብ ተመላሽ፣ የደስታ ሰዓት(Happy hours) ማስተዋወቂያ እና የውድድር ጉርሻዎችን እናቀርባለን። አሁን ይቀላቀሉን እና Easybet ላይ መወራረድ ይጀምሩ!

ድህረ ገጻችንን አሁን ይጎብኙ፡ https://www.easybet.et ❤️

የእኛን የፈጠራ ቴሌግራም ቦት ይሞክሩ፡ @easybetet_bot

Telegram
facebook
Instagram
11❤‍🔥1
🎉 በሁሉስፖርት አቪዬተር ይሻሙ! 🎉

በየዕለቱ 100,000 ብር
ከጠዋት 4፡00 እስከ ማታ 4፡00 እንዳያመልጥዎ!

አሁኑኑ ወደ ሁሉስፖርት አቪዬተር 👉 https://t.ly/hulusportaffiliates
ይሻሙ ፣ ይሰብስቡ ፣ ይጫወቱ 💰

መልካም እድል! 🎉
4
Forwarded from Lengo sport
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🗿 ሌንጎ ይመቸኛል

ተቀላቅለው ይሸለሙ!

🎉 በLengobet ተመዝግበው የመጀመሪያ ዲፖዚት ሲያደርጉ የ500% ጉርሻ አዘጋጅተናል!

አሁኑኑ ጉርሻዎትን ይፈሱ! ጓደኛዎትንም ጋብዘው አብረው ይዝናኑ 👇

https://www.lengobet.com/
#lengobet
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
17
Forwarded from Ethio Bingo
💸ኢትዮ ቢንጎ በቦነስ እያንበሹ ቀጥለዋል
ሲመዘገቡ ተጨማሪ ቦነስ
ለወዳጆ ሲያጋሩ ሌላ ቦነስ
ከሌሎች የተለያዩ ቦነስና ሽልማቶች ጋር
🎁አሁኑኑ ፈጥነው ይቀላቀሉ ያተርፉበታል 👉 ዌብሳይት :https://www.ethiobingo.com 👉የቴሌግራም ግሩፕ ይቀላቀሉን፦https://www.tg-me.com/ethiobingogame
5
Forwarded from AbolBet
በአቦል ጌም ዘና ይበሉ!!! ይንበሽበሹ!

ድልን በአቦል ቤት ያጣጥሙ!!!
ሁሉንም በአንድ ቦታ አቦል ጋር ያግኙ!
https://abolbet.com/games
8
ማጋልሄስ ስለ ስኬሊ

"እሱ በሜዳ ላይ እርጋታ እንዲሰማኝ ያደርጋል። አስደናቂ ጥራት ያለው ተጫዋች ነው።"

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
535🔥59👎6😁6👍2
ማክስ ዶውማን አሁን አርሰናልን በፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ላይ መወከል ይችላል። ተጫዋቹ አሁን በይፋ የአርሰናል ከ16 አመት በታች ቡድን ተጫዋች ነው።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
668😍34🔥23😁4👍2
BREAKING፡ ቶማስ ፓርቴ በክረምቱ አርሰናልን ይለቃል።

[#David_Ornstein]

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
👍295😢16744💔43😭38👎12😁9🤔3
ዜና አርሰናል
BREAKING፡ ቶማስ ፓርቴ በክረምቱ አርሰናልን ይለቃል። [#David_Ornstein] @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ቶማስ ፓርቴ ከክለቡ ጋር ያለው ውል በነገው እለት ሲጠናቀቅ የሚለቅ ይሆናል። ከ32 አመቱ አማካይ ጋር በአዲስ ውል ዙርያ ስምምነት ላይ መድረስ አልተቻለም።

[David Ornstein]

@ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL
👎200😭96👍3734💔16😁3😢3🔥1
ከነገ ጀምሮ ፓርቴ የክለባችን ተጫዋች አይሆንም። ምን አልባትም ግን በመጨረሻ አመቱ ምርጥ አቋሙን ያለምንም ጉዳት አሳይቶን ተለይቶናል ማለት እንችላለን።

Thank You and Good Luck👋🐙

Goodbye Partey

@ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL
👍712150💔114😭65👎23🙏14👏9😁4
ቪክቶር ዮኬሬሽ በድጋሚ ለእነሱ መጫወት እንደማይፈልግ ለስፖርቲንግ አሳውቋል።

- ሪኮርድ ፖርቹጋል

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
🔥51072😁36👎12💔8🙏5
ዜና አርሰናል
ቪክቶር ዮኬሬሽ በድጋሚ ለእነሱ መጫወት እንደማይፈልግ ለስፖርቲንግ አሳውቋል። - ሪኮርድ ፖርቹጋል @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ተጨማሪ

ከስፖርቲንግ ፕሬዝዳንት ንግግር በኋላ ቪክቶር ዮኬሬሽ ተመልሶ ላለመምጣት እና እንደገና በክለቡ ለመጫወት አያስብም።

ዮኬሬሽ ይህንን ውሳኔው ለክለቡ አስቀድሞ አሳውቋል።

ስዊዲናዊው አጥቂ ባለፈው አመት ከክለቡ ስለተሰጠው የመልቀቅ ስምምነት ጉዳይ አጥብቆ ተናግሯል እናም አሁን በዚህ ጉዳይ እንደተካደ ይሰማዋል፣ በሁኔታውም ተሰላችቷል።

- ፋብሪዝዮ ሮማኖ

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
363👍45💔13😁7🎉5
አዲስ

ማርቲን ዙቢሜንዲ አሁን በለንደን ይገኛል! ስፔዊው አማካይ ዝውውሩን ይፋ ለማድረግ እንግሊዝ ደርሷል።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
679👍58🔥27😁11👌9❤‍🔥4🎉2
🚨 በቅርቡ ሪያል ማድሪድን ለመልቀቅ ጥያቄ የሚያቀርብ ተጫዋች አለ።

[MARCA]

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
586🙏48😁29👍22😍6👎5
ዜና አርሰናል
🚨 በቅርቡ ሪያል ማድሪድን ለመልቀቅ ጥያቄ የሚያቀርብ ተጫዋች አለ። [MARCA] @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
🚨 ለዚህም ጥያቄ የሪያል ማድሪድ መልስ የሚሆነው "ከሚፈልግህ ክለቡ ተስማሚ የሆነ ጥያቄ ምታመጣ ከሆነ መልቀቅ ትችላለህ ። "

[MARCA]

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
👍436100😁25🙏14😍14😢1
2025/07/10 09:11:51
Back to Top
HTML Embed Code: