Telegram Web Link
Laliga U21 Best XI 👀🔥

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
Unpopular Opinion

ኤዜ ከሮድሪጎ የተሻለ ፈራሚ ይሆናል።

If i'm lying i'm dying.

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ዜና አርሰናል
Unpopular Opinion ኤዜ ከሮድሪጎ የተሻለ ፈራሚ ይሆናል። If i'm lying i'm dying. @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ይህንን ያልኩበት ምክንያት

1.ኤዜ በፕሪሚየር ሊጉ ልምድ ስላለው
2.የአጨዋወት ዘይቤው ከአርሰናል ጋር ይስማማል(Versatile and Creative)
3.ከሮድሪጎ የተሻለ መከላከሉን ያግዛል
4.ወጪው ከሮድሪጎ ያነሰ ስለሆነ ሌሎች ዝውውሮችን ለመጨረስ ያግዛል።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
🚨ቤቲንግ ለምትመድቡ ሁሉ❗️

☄️Flash Bet Tipster ነን☄️

ይሄ በናጠጡ ሀብታሞች ፤ በእግርኳስ ፌዴሬሽኖች ባለስልጣናት እና በጥቂት እግርኳስ ተጨዋቾች መካከል የጨዋታዎችን ውጤት ከጨዋታ በፊት በመወሰን በምስጢር የሚሠራ የገንዘብ ማምረቻ መንገድ ነው። ☄️
💡እኛም ከነዚህ የውጭ አገር ሰዎች የመገበያያ ኔትዎርክ በውድ የምንገዛቸውን ቀድመው የተወሰኑ ውጤቶች ከሀገራችን አንዳንድ ባለሀብቶች ጋር ሆነን እየገዛን እያተረፍንበት ስንገኝ እናንተም ቤተሠቦቻችን በዚህ ተጠቃሚ እንድትሆኑ መንገዱን አመቻችተንላችኋል።💵

ታዲያ በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ በዚህ ስራላይ የሚሳተፉ ሰዎች ያሉ ሲሆን እኛ ይዘን የመጣነውን  𝕔𝕠𝕣𝕣𝕖𝕔𝕥 sᴏᴄᴄᴇʀ 🇪🇹 ግን ለየት የሚያደርዱ አስተማማኝ አካሄዶች አሉት በቀን ከ100ሺ ብር በላይ ይፈሱ ቻናላችንን ይቀላቀሉ::⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️

https://www.tg-me.com/+gg8NsY7Oq_ZiM2Nk
https://www.tg-me.com/+gg8NsY7Oq_ZiM2Nk
🎉 በሁሉስፖርት አቪዬተር ይሻሙ! 🎉

በየዕለቱ 100,000 ብር
ከጠዋት 4፡00 እስከ ማታ 4፡00 እንዳያመልጥዎ!

አሁኑኑ ወደ ሁሉስፖርት አቪዬተር 👉 https://t.ly/hulusportaffiliates
ይሻሙ ፣ ይሰብስቡ ፣ ይጫወቱ 💰

መልካም እድል! 🎉
Forwarded from Lengo sport
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
✈️✈️✈️🟢🛞🪙🎰
10% ካሽ ባክ በፈጣን ጨዋታዎች ላይ

🔥🔥🔥ለመጀመሪያ ጊዜ በሌንጎ ቤት እንደ አቪዮተር ባሉ ጨዋታዎች ላይ ካሽ ባክ ተጀመረ።

አሁኑኑ ሞክሩት👑 https://www.lengobet.com/
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Ethio Bingo
💸ኢትዮ ቢንጎ በቦነስ እያንበሹ ቀጥለዋል
ሲመዘገቡ ተጨማሪ ቦነስ
ለወዳጆ ሲያጋሩ ሌላ ቦነስ
ከሌሎች የተለያዩ ቦነስና ሽልማቶች ጋር
🎁አሁኑኑ ፈጥነው ይቀላቀሉ ያተርፉበታል 👉 ዌብሳይት :https://www.ethiobingo.com 👉የቴሌግራም ግሩፕ ይቀላቀሉን፦https://www.tg-me.com/ethiobingogame
የብሬንትፎርድ ስፖርት ዳይሬክተር ስለ ኖርጋርድ

“አርሰናል ወደ እኛ ጥያቄ አቅርቧል እናም ይህ ዝውውር አልተጠናቀቀም ግን መጠናቀቁ አይቀርም።"

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ዛሬ ዙቢሜንዲስ እንደ ሪያል ሶሲዳድ ተጫዋች የሚታይበት የመጨረሻ ቀን ሲሆን ከነገ ጀምሮ ደግሞ በ66 ሚልዮን ዩሮ የአርሰናል ተጫዋች ነው።

- ኪኬ ማሪን

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
አርቴታ ዋንጫ ማይበላበት ምክንያት ምን ይመስላቿል።(ከ9 ቁጥር ውጪ)

ምን ቢያሻሽል ወደ ዋንጫው የሚወስደን ይመስላቿል።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
🚨 ኤዜ ወደ አርሰናል ለመዘዋወር ዝግጁ ነው።

[Ben Jacobs]

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
🚨ዌስትሃም አሁን ላይ የPSR ግፊት ለመቀነስ ሲሉ ኩዱስን በ60 ሚሊዮን ፓውንድ ለመሸጥ ክፍት ናቸው!

✍️ Jacob Steinberg, Guardian - 🥇🥈

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ከቀጣዩ አመት ጀምሮ የአርሰናል ሴቶች ማልያ ላይ ሁለት ኮከብ ይኖራል።

ባለሁለት ሻምፒዮንስ ሊግ አሸናፊ 😋

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ኢዜ ጥሩ ተጫዋች ነው። ነገር ግን የአርሰናልን ችግር የሚፈታ የክንፍ ተጫዋች አይደለም። አርሰናል ክንፍ ላይ ከኢዜ የተሻለ ሮድሪጎ አማራጭ የሌለው ምርጫ ነው።

አርሰናል እንደ ትልቅ ክለብ እሚያስብ ከሆነ ኢዜ ወይም ሮድሪጎ ሳይሆን ማሰብ ያለበት ኢዜ እና ሮድሪጎ የሚለውን ነው ማሰብ ያለበት።

ነገር ግን የኢዜ ብቃት ጥያቄ የለውም !

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ሮድሪጎ ዛሬም ለሶስት ተከታታይ ጨዋታ ቤንች ሁኖ ይጀምራል ሲል ማርካ አስነብቧል። ተጫዋቹ ምባፔ እንኳን ሳይኖር እድል እየተሰጠው አይደለም አሎንሶ ግልፅ መልእክት እየነገረው ነው።

ሮድሪጎ እባክህ ለራስህ ክብር ይኑርህ!

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
የአርሰናል ከ18 አመት በታች ቡድን ልምምድ ማድረግ ጀምረዋል።

ቀጣይ ዋናው ቡድን 🔜

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ኤቤሬቺ ኤዜ በተለምዶ 10 ቁጥር የሚባለው ቦታ ላይ የሚያዘወትር ከምንም ነገር መፍጠር እሚችል attacking midfielder አልያም ነፃ ሚና የሚመቸው ተጫዋች ነው።

ካስፈለገም በግራ ወይም ቀኝ ክንፍ (winger) ላይ የሚጫወት ሲሆን በፍጥነት፣ ብልሃት እና በግልጽ የሚያምር የኳስ መቆጣጠር እንዲሁም ድሪብሊንግ ችሎታው ይታወቃል በቀላሉ የሱ ተመሳሳይ ተጫዋች ሙሲያላ ነው።

በተጨናነቀ ቦታ ላይ በተለመደ በቅርበት ያሉ ተጫዋቾችን በቀላሉ የማለፍ ችሎታ ያለው፣ ትክክለኛ ፓስ (accurate passing) እና በፈጠራ የተሞላ ጨዋታ ማቅረብ የሚችል X factor የሆነ ተጫዋች ነው። በተጨማሪም ከርቀት ላይ ያለውን የሹቲንግ አቅም እና በሜዳ ላይ ያለው የብልጠት እንቅስቃሴ intelligent movement ተጋጣሚዎችን ለማሸነፍ ወሳኝ ተጫዋች ያደርገዋል።

ኤዜ በተለዋዋጭ የጨዋታ ስልት ውስጥ በተለይ በፈጣን እና በፈጠራ የተሞላ ጥቃት ውስጥ የሚያብረቀርቅ ተጫዋች ነው። በቅርብ ጊዜ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ውስጥ ከታዩ ድንቅ ተጫዋቾች አንዱ ነው። ከላይ የጠቀስኩት የኢዜ ኳሊቲዎች እኛ ቡድን ውስጥ እንደ ቁምጣ ያጠሩን ኳሊቲዎች ሲሆኑ ኢዜ ሁሉን ነገር ሊሰጠን ይችላል።

ነገር ግን ኢዜ Proper ለአመታት የምትቆይበት የክንፍ ተጫዋች አፈጣጠር ያለው ተጫዋች አይደለም ኢዜን ክንፍ ላይ አጫውተህ ልትጠቀምበት ትችላለህ ከማርትኔሊ የተሻለም ጥራት አለው ነገር ግን ኢዚ ክንፍ ተጫዋች አይደለም ኢዚ ወደ 10 እና LCM እንዲሁም ነፃ ሚና የሚመቸው አይነት Central ላይ እንዲያሳልፉ ሊደረግ የሚገባ አይነት ተጫዋች ነው።

ሙሴላ ለሙንክ በርካታ ጨዋታ ክንፍ ላይ ተጫውቷል ነገር ግን የክንፍ ተጫዋች አይደለም ኢዜም እንደዛው።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
2025/07/01 19:29:33
Back to Top
HTML Embed Code: