Telegram Web Link
በ25 ብር ብቻ 15,000 ብር የሚበሉት የቤቲንግ ትኬት በነፃ ተለቆላችኋል 🎁

🎁 ቫሞስ ቤቲንግ
🎁 ሁሉ ስፖርት
🎁 ሐበሻ ቤቲንግ
🎁 አፍሮ ቤቲንግ
🎁 ዋልያ ቤቲንግ
🎁 አራዳ ቤቲንግ

ብር በአስቸኳይ ያስፈለገው ብቻ ይቀላቀል ለጀማሪዎች ካላይ ባሉ የቤቲንግ ሳይቶች ተለቆላችዋል👇👇👇

https://www.tg-me.com/+b4kfZKtCCWE1ZWU0
https://www.tg-me.com/+b4kfZKtCCWE1ZWU0
https://www.tg-me.com/+b4kfZKtCCWE1ZWU0
👍10😡53
የጄኖዋ አሰልጣኝ ፓትሪስ ቪዬራ እና የኮሞ አሰልጣኝ ሴስክ ፋብሪጋስ ሪስ ኔልሰን፣ ፋቢዮ ቪዬራ እና አልበርት ሳምቢ ሎኮንጋን ከአርሰናል ይፈልጋሉ።

- ቱቶ ሜርካቶ

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
🔥33155👍41👏6😁5😢1😍1
#Leaked

አርሰናል የ2025/26 ከሜዳ ውጪ የሚለብሰው ማልያ!❤️💙

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
👍393👎11666🔥21😍7
324🙏64😁30👎13🔥6😱3
ከወራት በፊት ከቼልሲ ቤት በመልቀቅ ወደ አርሰናል ለሙከራ መጥቶ የነበረው የ17 አመት የግራ መስመር ተከላካይ ማርሰል ዋሺንግተን ወደ አርሰናል አካዳሚ ዝውውሩን በማጠናቀቅ 55 ቁጥር ማልያን ተረክቧል።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
👍33490😁13🔥9
አርሰናልን እንደዚህ ጀግና አባት የሚያድነው ባለቤት ያስፈልገዋል ! What a Father

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
😁21659🤔18👍14👎10💔4😡3👏1
🔥55555👍37😁25❤‍🔥3👎3😡3🙏2
ምን ልሁንልሽ ወይንስ ምን ትሆኝልኝ በቃ!🤔😂

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
503😁138👍41👎10😎5
🚨 ማርቲን ዙቢሜንዲ ነገ የአርሰናል ተጫዋች መሆኑ ይፋ ይሆናል።

[Teamnewsandtix]

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
872🔥78👍44😍21😁18👏10🙏8😱4👎2
🚨 አርሰናል በሚቀጥሉት ሰዓቶች ውስጥ ከፈለገ ስምምነቱን መዝጋት ይችላል። ኢዜ ወደ አርሰናል ለመቀላቀል ጓጉቷል። ከክሪስታል ፓላስ ከውል ማፍረሻው በታች በሆነ ሂሳብ ለመደራደር ፈቃደኛ መሆናቸውን የሚጠቁሙ ወሬዎች አሉ።

[Teamnewsandtix]

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
496👍47🔥16😍13👎5😁2
🚨 አርሰናል ሮድሪጎን ለማስፈረም ከፈለገ ማርቲኔሊ መልቀቅ ይኖርበታል ብዬ እገምታለሁ። ኢዜ በ8/10 ቁጥር ቦታ ላይ መጫወቱ እንደ ምርጥ ዝውውር ተደርጎ ይቆጠራል።

[David Ornstien]

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
669👍84👎16😁16🔥1
ቪክተር ዮክሬስ ወደ አርሰናል መሄድ ስለሚፈልግ ፍቅረኛውን ትቷታል ዮክሬሽ ሊዝበንን እና ፖርቹጋልን እሚያስታውሰው ነገር አይፈልግም።

- Daily Mail

እረ ኢሄ ሰውዬ 😂

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
757😁339👍42😡14❤‍🔥12😢10👎7🤔6😍5🔥4🙏3
ዛሬ አርሰናል ኦሊ ዋትኪንስን በድጋሚ እንዳነጋገረ እና በማንኛውም ስምምነት ላይ በትኩረት እንዳለ ተነግሮኛል።

እሱ ሶስተኛው ምርጫ ይሆናል ነገር ግን የመጀመሪያዎቹ ሁለቱ ኢላማዎች አስቸጋሪ ይመስላሉ። ዋትኪንስ ብዙ ርቀት ላይ ያለ ሶስተኛ ምርጫ አይደለም። ዋትኪንስ የአርሰናል ደጋፊ ነው እና ለእነሱ መጫወት ይፈልጋል።

- TEAMNEWS&TICKS

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
👎45591😁28😭22😡12👍4🙏3❤‍🔥1
🔴⚪️🔐 አርሰናል እና ብሬንትፎርድ ለክርስቲያን ኖርጋርድ ዝውውር ሁሉንም ሰነዶች ተለዋውጠዋል።

ዴንማርካዊው አማካይ እንደተጠበቀው የሚኬል አርቴታን ቡድን በቅርቡ ይቀላቀላል።

[#Fabrizio_Romano]

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
🔥35379👍21😁6
አርሰናል ሁሌም የግራ ክንፍ ቦታቸውን ማጠናከር ፈልገው ነበር ግን እዚያ ቦታ ማርቲኔሊ አለ። እሱ መልቀቅ ካለበት በግራ በኩል ትልቅ የክንፍ ተጫዋች ሲያመጡ የምናይ ይሆናል። እሱ መልቀቅ ካልፈለገ ግን አይመስለኝም።

እንደ ሮድሪጎ እና አንቶኒ ጎርደን መሰል ያሉትን ከዚህ በፊት ዘግበናል። እኔ እንደማስበው ማርቲኔሊ ከለቀቀ ነው። እሱ የሚቆይ ከሆነ ይሆናል ብዬ አላስብም።

- ዴቪድ ኦርንስቲን

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
😡24586👍38😁14😭12❤‍🔥2🤔2😍2💔2
2025/07/09 02:11:30
Back to Top
HTML Embed Code: