Telegram Web Link
Forwarded from Lengo sport
💰💰 የ500,000 ብር የሌንጎ በሽበሽ 💰💰

🤑🤑ከ100 ብር ጀምረው ዲፖዚት ሲያደርጉ የራፍል ቲኬት ይደርስዎታል! በዛ ቲኬት የሚያሸልምዎትን እድል አስፍተዋል ማለት ነው! 🤑🤑🤑🤑

ብዙ ዲፖዚት ሲያደርጉ ደግሞ የማሸንፍ እድልዎን ያሰፋሉ

አሁኑኑ ይሳተፉ!

Win Your Share of 500,000 Birr 💰
🎉 Turn your deposits into rewards! 🎉
Deposit 100 Birr or more and automatically earn a raffle ticket to enter our Cash Prize Draw! 🚀
🔥500,000 Birr in prizes up for grabs! 🔥
The more you deposit, the more tickets you get – and the better your chances of winning! 🏆

✔️ 1 Ticket = 1 Chance to win big!
✔️ More Deposits = More Chances to grab your reward!

Act fast! This exciting promo runs until Aug 1, 2025!

🔗 Deposit now and start winning!

👇

https://www.lengobet.com/promotion/15
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
10👍1😍1
🎉🎉 እንኳን ደስ አላችሁ ! 🎉🎉

የሁሉስፖርት ራፍል ታላቁ ሽልማት እጣ ትናንት 23/10/2017 ይፋ ሆኗል !!!

🏆 ሽልማቶቹ ፡-

🥇 1ኛ ሽልማት፡ አዲስ BYD 2025 ኤሌክትሪክ መኪና

🥈 2ኛ ሽልማት፡ ኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክል

🥉 3ኛ ሽልማት፡ አዲስ ዘመናዊ ስልክ

🏅 4ኛ ሽልማት፡ PlayStation 5

📺 5ኛ ሽልማት፡ ስማርት ቲቪ

💸 6ኛ–10ኛ ሽልማቶች፡ 10,000 ETB የገንዘብ ሽልማት

በዚህ ሊንክ 👉 https://t.ly/RaffleTickets በመጫን የአሸናፊዎችን ዝርዝር መመልከት ይችላሉ !

🎉 በድጋሚ ተሸላሚዎቻችን እንኳን ደስ አላቹ 🎉

@hulusport_et
6👍1
🚨ቤቲንግ ለምትመድቡ ሁሉ❗️

☄️Flash Bet Tipster ነን☄️

ይሄ በናጠጡ ሀብታሞች ፤ በእግርኳስ ፌዴሬሽኖች ባለስልጣናት እና በጥቂት እግርኳስ ተጨዋቾች መካከል የጨዋታዎችን ውጤት ከጨዋታ በፊት በመወሰን በምስጢር የሚሠራ የገንዘብ ማምረቻ መንገድ ነው። ☄️
💡እኛም ከነዚህ የውጭ አገር ሰዎች የመገበያያ ኔትዎርክ በውድ የምንገዛቸውን ቀድመው የተወሰኑ ውጤቶች ከሀገራችን አንዳንድ ባለሀብቶች ጋር ሆነን እየገዛን እያተረፍንበት ስንገኝ እናንተም ቤተሠቦቻችን በዚህ ተጠቃሚ እንድትሆኑ መንገዱን አመቻችተንላችኋል።💵

ታዲያ በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ በዚህ ስራላይ የሚሳተፉ ሰዎች ያሉ ሲሆን እኛ ይዘን የመጣነውን  𝕔𝕠𝕣𝕣𝕖𝕔𝕥 sᴏᴄᴄᴇʀ 🇪🇹 ግን ለየት የሚያደርዱ አስተማማኝ አካሄዶች አሉት በቀን ከ100ሺ ብር በላይ ይፈሱ ቻናላችንን ይቀላቀሉ::⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️

https://www.tg-me.com/+gg8NsY7Oq_ZiM2Nk
https://www.tg-me.com/+gg8NsY7Oq_ZiM2Nk
🙏62👍2💯1
በ25 ብር ብቻ 15,000 ብር የሚበሉት የቤቲንግ ትኬት በነፃ ተለቆላችኋል 🎁

🎁 ቫሞስ ቤቲንግ
🎁 ሁሉ ስፖርት
🎁 ሐበሻ ቤቲንግ
🎁 አፍሮ ቤቲንግ
🎁 ዋልያ ቤቲንግ
🎁 አራዳ ቤቲንግ

ብር በአስቸኳይ ያስፈለገው ብቻ ይቀላቀል ለጀማሪዎች ካላይ ባሉ የቤቲንግ ሳይቶች ተለቆላችዋል👇👇👇

https://www.tg-me.com/+b4kfZKtCCWE1ZWU0
https://www.tg-me.com/+b4kfZKtCCWE1ZWU0
https://www.tg-me.com/+b4kfZKtCCWE1ZWU0
4👍1
💥 በChatki ብቻ – “የላሚን ያማል” 850% የመጀመሪያ ገቢ ቦነስ! 💥
- active

ከታች ሊንኩን ተጭነው ሲመዘገቡ — 💵 20 ብር በነፃ ያገኛሉ
🏆 በየቀኑ የኳስ ጨዋታዎች እና 🎰 ተወዳጅ ቨርቿል ጨዋታዎች ላይ ይሳተፉ!
🎯 ዕለታዊ፣ ሳምንታዊ እና ወርሃዊ የሽልማት ውድድሮችም አሉ!!
— ከ24 ሰዓት ፈጣን የደንበኞች አገልግሎት ጋር

👉 chatki.bet/signup/?promoter_code=AC3934361
📩 ከተመዘገቡ በኋላ @Chatki_11 ላይ “promo” ብለው ይጻፉ!
7❤‍🔥2👍2🔥2💯1
የቀኝ መስመሩ ተከላካይ ሚካል ሮሲያስ ከአርሰናል ለመልቀቅ ተቃርቧል። ክለቡ አዲስ ኮንትራት አቅርቦለት እንዲቆይ ቢጠይቀውም ተጫዋቹ የእግርኳስ ህይወቱን ሌላ ቦታ ለመቀጠል ወስኗል።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
201👍42👎12😁9
ከትሮሳርድ ጋር ስለ ኮንትራት ማራዘሚ የሚደረጉት ንግግሮች በጣም ተንቀራፏል። አርሰናል የትሮሳርድን ከፍተኛ የፋይናንስ ፍላጎት ለማሟላት ፍቃደኛ አይደሉም።

ተጫዋቹ ከአርሰናል የመውጣት እድል አለው። ከሳዑዲ ክለቦች እና ፌነርባቼ ጋር ውይይት ተደርጓል።

- HLN BE

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
👍20739👎11🔥4🤔1
የክለባችን የቀድሞ ተጫዋች ቶማስ ፓርቴ በ5 የመድፈር ወንጀሎች እና 1 ፆታዊ ትንኮሳ ክስ ቀርቦበታል👨‍⚖️

[Fabrizio Romano]

@ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL
😁282😭10437😱23👎13🤯6
ዜና አርሰናል
የክለባችን የቀድሞ ተጫዋች ቶማስ ፓርቴ በ5 የመድፈር ወንጀሎች እና 1 ፆታዊ ትንኮሳ ክስ ቀርቦበታል👨‍⚖️ [Fabrizio Romano] @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ተጨማሪ

ቶማስ ፓርቴይ በአምስት የአስገድዶ መድፈር እና በአንድ የወሲብ ጥቃት ተከሷል። ፓርቴይ ማክሰኞ ኦገስት 5 በዌስትሚኒስተር ማጅስትራትስ ፍርድ ቤት ይቀርባል።

- ቶም ሞርጋን ከቴሌግራፍ

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
😱250😁5845😢33👎12💔5
አዲስ አጥቂ ከገባ በኋላ የካይ ሀቨርትዝ ሚና በአርሰናል ውስጥ እንዴት እንደሚቀየር መመልከቱ አጓጊ ይሆናል።

በሚቀጥለው ክረምት የኮንትራት ውሉ የመጨረሻ ሁለት አመታት ውስጥ ስለሚገባ በርካታ የጀርመን ክለቦች የእሱን ሁኔታ በቅርበት እየተከታተሉት ነው።

- ሳሚ ሞክቤል

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
🔥24039😁11🙏6👎3
አርሰናል የተጫዋቹን የመጨረሻ ዋጋ በተመለከተ የዮኬሬሽ ወኪሎች እና የስፖርቲንግ ሊዝበን አስተዳደር የሚያደርጉትን ውይይት ውጤት እየጠበቀ ነው።

አርሰናል አሁንም ከመጋረጃ ጀርባ እየሰራ ሲሆን ሁኔታውን ከስፖርቲንግ ሊዝበን ጋር በቅርበት እየተከታተለ ነው።

- ፋብሪዝዮ ሮማኖ

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
447👎27🔥21😁12😍8🤔1
🚨 ከሳምንታት የውስጥ ውይይት በኋላ አሁን የአርሰናል ቦርድ እና ሚኬል አርቴታ ዋነኛ ዒላማቸውን ዮኮሬሽን አድርገው መርጠዋል።

[ESPN]

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
708👍81😁29👎26🔥20🎉5🤔1
👍31239🔥29👎2🤔1
ተረሳች እኮ የት ሄዳ ነው?😁

🐶❤️

@ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL
498😁57👍20😡11👎2
አሁን ባለው ሁኔታ ቪክቶር ዮኬሬሽ ከቤንጃሚን ሼሽኮ በበለጠ ለአርሰናል የሚፈርም ይመስላል።

- አሌክስ ጎልድበርግ

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
🔥52853🙏27👎16😁3
አሁን የአርሰናል አመራር እና አርቴታ ቪክቶር ዮኬሬሽን መምረጣቸው ግልፅ ነው። ቤርታ ወደ ፖርቹጋል ዋና ከተማ ለጥቂት ጊዜያት ተመላልሷል እናም ድርድር ከወኪሉ እና ከስፖርቲንግ ጋር በጥሩ ሁኔታ እየሄደ ነው። በቅርቡ ስምምነት ሊደረስ ይችላል የሚል ተስፋ ከመድፈኞቹ አለ።

- ኢኤስፒኤን

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
🔥34184👎13❤‍🔥7😁4
አርሰናል በሮድሪጎ ላይ ያለው ፍላጎት ትልቅ ነው። አርሰናል ትልቅ ደረጃ ላይ ያለ የግራ መስመር ተጨዋች መጨመር እንዳለበት እየገመገመ ሲሆን ይህ ዝውውር የማርቲኔሊ ወይም ትሮሳርድን መልቀቅ የሚጠይቅ ይሆናል።

- ቤን ጃኮብስ

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
384🔥37👎20👍13😁2
እእ አጅሬው እንኳን ለቀክልን ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባ!

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
😁388😡113👎4440😢25💔18💯10
እኔኮ ተናግሬ ነበር።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
👌249👎9147😁19😡10👍5💔2
ፓርቴን እንደ ቡስኬት ምትመለከቱ ሰዎች ታስቁኛላችሁ። ይህ ሰው ለኛ ክለብ የሰጠን ምንም ነገር የለም ከክህደት ውጪ። የሰጠን ዋንጫ የለም አልያም የጠቀመን ጊዜ የለም ሁሌም በወሳኝ ሰአት ከመጎዳት ውጪ። በመጨረሻም ውለታ ረስቶ ከዳን። ኢሄ ነው የሱ ግብር ምንም የሰጠን ነገር የለም የሆነ ያደረገልን ነገር ያለ አታስመስሉት። ጎበዝ ተጫዋች ነው አዎ ለኛ ግን አልጠቀመንም። የትንሽ ክለብ ደጋፊ አስተሳሰብ አይኑረን ካልጠቀመን ከከዳን እሱ የሰጠንን ትሪትመንት ነው ልንሰጠው ሚገባው ክብር አልሰጠንም እኛም አንሰጠውም።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
👎728💯13377👍37😡25😁21🤔6😍1
2025/07/08 15:32:31
Back to Top
HTML Embed Code: