Forwarded from AbolBet
ማክስ ዶውማን አሁን አርሰናልን በፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ላይ መወከል ይችላል። ተጫዋቹ አሁን በይፋ የአርሰናል ከ16 አመት በታች ቡድን ተጫዋች ነው።
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ዜና አርሰናል
BREAKING፡ ቶማስ ፓርቴ በክረምቱ አርሰናልን ይለቃል። [#David_Ornstein] @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ቶማስ ፓርቴ ከክለቡ ጋር ያለው ውል በነገው እለት ሲጠናቀቅ የሚለቅ ይሆናል። ከ32 አመቱ አማካይ ጋር በአዲስ ውል ዙርያ ስምምነት ላይ መድረስ አልተቻለም።
[David Ornstein]
@ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL
[David Ornstein]
@ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL
ከነገ ጀምሮ ፓርቴ የክለባችን ተጫዋች አይሆንም። ምን አልባትም ግን በመጨረሻ አመቱ ምርጥ አቋሙን ያለምንም ጉዳት አሳይቶን ተለይቶናል ማለት እንችላለን።
Thank You and Good Luck👋🐙
Goodbye Partey
@ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL
Thank You and Good Luck👋🐙
Goodbye Partey
@ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL
ዜና አርሰናል
ቪክቶር ዮኬሬሽ በድጋሚ ለእነሱ መጫወት እንደማይፈልግ ለስፖርቲንግ አሳውቋል። - ሪኮርድ ፖርቹጋል @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ተጨማሪ
ከስፖርቲንግ ፕሬዝዳንት ንግግር በኋላ ቪክቶር ዮኬሬሽ ተመልሶ ላለመምጣት እና እንደገና በክለቡ ለመጫወት አያስብም።
ዮኬሬሽ ይህንን ውሳኔው ለክለቡ አስቀድሞ አሳውቋል።
ስዊዲናዊው አጥቂ ባለፈው አመት ከክለቡ ስለተሰጠው የመልቀቅ ስምምነት ጉዳይ አጥብቆ ተናግሯል እናም አሁን በዚህ ጉዳይ እንደተካደ ይሰማዋል፣ በሁኔታውም ተሰላችቷል።
- ፋብሪዝዮ ሮማኖ
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ከስፖርቲንግ ፕሬዝዳንት ንግግር በኋላ ቪክቶር ዮኬሬሽ ተመልሶ ላለመምጣት እና እንደገና በክለቡ ለመጫወት አያስብም።
ዮኬሬሽ ይህንን ውሳኔው ለክለቡ አስቀድሞ አሳውቋል።
ስዊዲናዊው አጥቂ ባለፈው አመት ከክለቡ ስለተሰጠው የመልቀቅ ስምምነት ጉዳይ አጥብቆ ተናግሯል እናም አሁን በዚህ ጉዳይ እንደተካደ ይሰማዋል፣ በሁኔታውም ተሰላችቷል።
- ፋብሪዝዮ ሮማኖ
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ዜና አርሰናል
🚨 በቅርቡ ሪያል ማድሪድን ለመልቀቅ ጥያቄ የሚያቀርብ ተጫዋች አለ። [MARCA] @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
🚨 ለዚህም ጥያቄ የሪያል ማድሪድ መልስ የሚሆነው "ከሚፈልግህ ክለቡ ተስማሚ የሆነ ጥያቄ ምታመጣ ከሆነ መልቀቅ ትችላለህ ። "
[MARCA]
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
[MARCA]
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ዜና አርሰናል
አዲስ ማርቲን ዙቢሜንዲ አሁን በለንደን ይገኛል! ስፔዊው አማካይ ዝውውሩን ይፋ ለማድረግ እንግሊዝ ደርሷል። @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
🚨 ዙቢሜንዲ ከተወካዩ ኢናኪ ኢባኔዝ ጋር ዛሬ ነገሮችን ለማጠናቀቅ ነው ለንደን የከተሙት። ዝውውሩ መጀመሪያ ላይ የፊታችን ጁላይ የመጀመሪያዎቹ ቀናት ላይ ይፋ እንደሚሆን ይጠበቃል።
[Mikel Recadle]
@ZENA_ARSRNAL @ZENA_ARSRNAL
[Mikel Recadle]
@ZENA_ARSRNAL @ZENA_ARSRNAL
🚨 ቪክቶር ዮኮሬሽ ከስፖርቲንጉ ፕሬዝዳንት ፍሬዴሪኮ ቫራንዳስ ጋር የመጨረሻ የፊት ለፊት ንግግር ለማድረግ አስቧል። ይህም አርሰናልን ለመቀላቀል ግፊት ለማድረግ ነው።
[CMJORNAL]
@ZENA_ARSRNAL @ZENA_ARSRNAL
[CMJORNAL]
@ZENA_ARSRNAL @ZENA_ARSRNAL
🚨 አርሰናል ለእሱ ምንም አይነት ጥያቄ አላቀረበም ነገር ግን ቤርታ ስለ እሱ ሁሉም መረጃ አለው። አርሰናል ዮኮሬሽን ማስፈረም ከፈለጉ በሁለት ቀናት ውስጥ ስምምነቱን ማጠናቀቅ ይችላሉ።
[Buchi Laba]
@ZENA_ARSRNAL @ZENA_ARSENAL
[Buchi Laba]
@ZENA_ARSRNAL @ZENA_ARSENAL
🚨 አርሰናል በሚቀጥሉት ቀናት ውስጥ የዙቢሜንዲ ፣ ኬፓ እና ኖርጋርድን ዝውውር ይፋ ለማድረግ ተጠምዶ ይሰራል።
[Fabrizio Romano]
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
[Fabrizio Romano]
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ከነገ ጀምሮ በመጭዎቹ ቀናቶች የዩንቨርስቲ መግብያ ፈተናን የምትወስዱ የቻናላችን አባላቶች በሙሉ በቻናላችን ስም መልካም እድል እንመኛለን🙏
ይቅናችሁ❤️
@ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL
ይቅናችሁ❤️
@ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL